@thanaletchmi2209: Men Ring 4 Fingers ✅#creatorsearchinsights #24kgoldplatedjewellery #goldplatedjewelry #menring #emas

💕🪬Sailakshmi2209🪬💕
💕🪬Sailakshmi2209🪬💕
Open In TikTok:
Region: MY
Monday 24 August 2026 11:14:29 GMT
376
25
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thanaletchmi2209, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይህች የምታያት ቤተክርስቲያን አሰለፈች ማርያም ትባላለች በ1907 የተመሰረተች ሲሆን ድንቅ ተዓምራትን እየሰራች 110 ዓመታትን አስቆጥራለች። ማንም ሰው ደጇን ረግጦ አልቅሶ ያልታበሰለት ፣ጠይቆ ያልተሰጠው ፣ተማፅኖ ያልተሰማ የለም። ይሄን ሁሉ አገልግሎት ስትሰጥ የነበረች ይች ቤተክርስቲያን ግን አሁን  የናንተን እርዳታ ትሻለች ድረሱልኝ ትላለች ። ምዕመን ሊያስቀድስ እንኳን ቢሻ ከ20 ሰው በላይ የማትይዘውን መቅደሷን ለመቀየር ግንባታ ከተጀመረ አመታት ተቆጠሩ ነገር ግን የሚረዳት ባለመኖሩ ግንባታው ሊጠናቀቅ አልቻለም ። አሁን ግን እናንተን ይዘን አናፍርምና ተባብረን የእናታችንን ቤት እንጨርስ ። የግንባታ እቃ መስጠት አልያም አቅማችን በፈቀድ መገበርያም ቢሆን ማገዝ የምንችል የፊታችን የካቲት 30 ባዘጋጀነው ጉዞ ላይ በመሳተፍ በአካል በጉልበትና በግብአት ማገዝ  አልያም ከስር በምናስቀምጥላቹ አካውንት የገንዘብ እርዳታ ማድረግ ይችላሉ ። ኑ የእናታችንን ቤት አብረን እንጨርስ የካቲት 30 ወደ አሰለፈች ማርያም አይቀርም ።#ጉዞ #video #fy #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral_video #ሥላሴ_ትትረመም_ወትትነከር💚💛❤

About