@yitbe411: ዓመት ምሕረት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር እንዲቀር የተለያዩ ምክረ ሀሳቦች ሲቀርቡ የነበረ ሲሆን፣ ለ4ሺሕ ጉባያተኞች ተነቦ ኮሚሽኑ በተረከበው ሰነድ፣ ዓ.ም የሚለው ቀርቶ የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱን ተመካካሪዎች ገልጸዋል። ሒጅራ እንደ ___ካላንደር ይካተት ተብሎ መያዙም ተገልጿል። ዓመተ ምሕረት የሚለው ከካላንደር ተሽሮ በእስልምና አቆጣጠር በሒጅራ እንዲተካ ወደ ሁለት ሺህ አመት ሲቆጠርበት የነበረው የዘመን መቁጠሪያ በእስልምና ተለውጧል። ሕዝቤ መቼ ይሆን የሚነቃው? ለማንኛውም የምክክር ኮሚቴ ተሰብሳቢዎች ውስጥ ኦርቶዶክስውያን አሉን?#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #protestantmezmur #muslim
effoy9 Fan page
Region: ET
Monday 24 August 2026 11:18:38 GMT
Music
Download
Comments
solomon የክርስቶስ ☦️ :
ከፈለጉ 1447 አመተ ኢትዮጵያ ይበሉት
የኛወች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
2026-08-24 15:56:34
415
Natinael :
አለም ሁሉ ይስማ ማርያም አማላጅ ናት
2026-08-24 17:16:05
236
@7619 :
እኛ ከወዲሁ እንኳን ለ 2019 ዓመተ ምህረት በሰላም አደረሳቹ እንባባል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-24 17:01:18
183
ኢትዮጵያውያን :
መንግሰት የመጨረሻውን ፊሽካ እየነፋ ነው።
2026-08-24 13:17:45
107
TadeleZM :
የምህረት ዓመቱ ለእኛ በስሙ ለምናምነው ይቀጥላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰2019 ዓ/ም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 17:45:12
82
🌹ሰላም ለሀገሬ🌹🌹✅ :
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ መሳተፍ ነበረበት በቂ መልስ ይሰጣቸው ነበር
2026-08-25 11:32:18
74
atsedeasefa :
እኛ ፈርተን እንጂ እሱ እኮ ተነሱ ተጋፈጡኝ እየለ ነው መንግስት
2026-08-24 14:17:53
105
Lemox :
ፊደልን ከስርዐተ ነጥብ መነጠል አይቻልም ምክንያቱም ስርዐተ ነጥቡ የፊደሉ ዋና / essential/ አካል እንጂ የሆነጊዜ ሰዎች እንደጌጥ የጨመሩበት በዐድ አካል አይደለም ።
በተመሳሳይ የኢትዮጰያ የጊዜ ቀመር ስሪቱ ወይም ግንዱ ዓ.ም (ዓመተ ምህረት) የሚለው ሲሆን ሌላው ሁሉ እዚህ ግንድ ላይ ያለ ቅርንጫረፍ ነው። ስለሆነም አ.ም ሳይኖር የጊዜ ቀመር የለም ያለው ቁጥር ብቻ ነው። ታዲያ የምክክር ኮሚሽን ያልሰራውን ፥ያልፈጠረውን የጊዜ ቀመር መሰረት የሆነውን ዋና ሀሳብ መጨመርም ሆነ መቀነስ አይችልም ምክንያቱም ቀማሪው አካል አንዴ አበጅቶታልና።
ታዲያ የእኛ መብት ምንድን ነው?
አንድ ብቻ ነው ይህም የመጠቀም ወይም ያለመጠቀም አለቀ ። ከጥበብ ላይ መቀነስ፥መጨመር ወይም መቀየር አይቻል ። እንዲህ ለበል ''ሲጀመር አይቻልምኮ''! የገረመኝ
እዛ ውስጥ ያሉት ይህንን አለማወቃቸው ነው። መብትህ ሙሉ ለሙሉ አልፈልግም ማለት ብቻ ነው።
2026-08-24 14:03:28
81
Mekuannt Andualem :
ያሉትን ይበሉ እኛ ኦርቶዶክስ ግን አመተ ምህረት ነው የምንለው ሌላው የፈለገውን ይበል
2026-08-25 06:07:10
33
የት ናችሁ :
አኔ የሙስሊሞችን የጋራ ባለሀገርነት አከብራለሁ እናም ኮምሽኑ ልክ ነው
2026-08-25 07:41:01
6
Mikey🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲 :
ከበሰበሰ መንግስት ምን ትጠብቃላቹ
2026-08-24 13:04:29
56
@ መ/ር ዘርአ ዘመንበረ ክብር ቅ/ሚካኤል ✝️ :
ለኔ የዚህ መቀየሩ የሚያሳየኝ ? በሀገሪቱ ምሕረት ሳይሆን መገዳደል መሆኑ ነው? ያሳዘሰናል😳😳
2026-08-24 16:31:14
22
እንደአንበሳ ልበሙሉ ሁን አትዋዥቅ :
በብልጽግና ዘመን አመተ መአት እንለዋለን
2026-08-24 18:37:41
22
Ermi fitness & Dj :
እንኳን ለ2019 ዓ,ምህረት አደረሳቹ
2026-08-24 20:01:58
6
winner :
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አደረሳችሁ👍
2026-08-24 16:25:55
24
Muller :
መንግሥት ተስፋ ቆርጧል ከወደቀ በቀጣይ ገዢው መንግስት ላይ ፈንጅ ቀብሮ ለመጥፋት ፈልጎ ነው ሌላው ደጋፊ ለማግኘት ነው ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ ።
2026-08-24 15:44:08
11
Selamawit Wubetu :
እዉነት ነዉ ግን
2026-08-24 11:55:13
5
E𝔩𝓮𝔃𝓮𝓻፩፪፩፮፩፱፪፰ :
🙏🙏🙏በሰማይ ላይ የተፃፈውን ሰርዞ የሚያሳየኝ ካለ AI ነው የምለው። ምንም አይገርምም በአንግታችን ላይ ያለውን መሃተብ ቢበጥሱብን እንኳ በደማችን ያለውን ክርስትናችንን አይፍቁትም።
2026-08-24 14:57:04
6
Sol ማኛው :
አቶ ዳኔል ክብረት አሉ
2026-08-24 14:02:06
6
Gerb Kuma :
ሃይማኖት ሰዎች የፈጠሩት ተቋም ነው፣ ጌታ እየሱስ ክርስቶስም የመጣው ለሁሉም የሰው ዘር ነው፣ ስለዚህ የዘመን አቆጣጠራችን ሁሉም ዜጋ ያካተተ ከማንኛውም ሃይማኖት ተጽእኖ ነጻ ቢሆን ቅዱስ ሃሳብ ይመስለኛል፣😎
2026-08-24 13:49:03
0
♬𝗹𝗶 ♬𝗺𝗮𝗻 :
ቢቀየር ምንድነው የምትጎዱት🤔
2026-08-25 13:31:03
0
መገናኛ :
ቆይግን ይሄ ሃገር የ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ?
2026-08-25 07:42:24
4
thank God All things🙏🙏🙏🙏🙏 :
ኢ.አ= ኢስላማዊ አቆጣጠር ብቻ ነዉ መልክቱ
2026-08-25 09:43:26
3
Orthodox Tewahido :
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
2026-08-25 09:21:10
2
Nathan yene lij 🌹☕👈❤️ :
የኛም ጥያቄ ነው
2026-08-24 16:05:56
2
To see more videos from user @yitbe411, please go to the Tikwm
homepage.