@www.amanuel.com: 5ኛ ወጥቶ 1ኛ የሆነው ያሲኖ ! ★ ያሲኖ የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር የሆነ ዙር ላይ ከውድድሩ ያሰናብቱታል። ★ በችሎታው የሚተማመነው ተመልካቾች ያሲኖ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ ይገባዋል ብለን ጠየቅን። ★ የማለዳ ኮከብ የትወና ውድድር አዘጋጆች ተመካከሩና አንድ ዕድል ሰጥተው ወደ ውድድሩ መለሱት። ★ ከበርካታ ሺህ ተወዳዳሪዎችም እስከመጨረሻው ታግሎ ደረጃ ወስጥ በመግባት 5ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። ★ ዛሬ ያሲኖ የሕብረተሰቡን ችግር እየነቀሰ በማውጣት ትዝታዎቻችንን እየመዘዘ በድንቅ ትወናው ማዝናናትና ማስተማሩን ተያይዞታል። ★ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራምን ለመምራት ሞክሮ አሳክቶታል። ★ ያሲኖ በማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር 5ኛ ደረጃን ይዞ ቢያጠናቅቅም ስራዎቹ ግን ሁልጊዜም 1ኛ ናቸው። ★ በኪነጥበብ ስራዎቹ እያስደመመን ጉዞውን ቀጥሏል። ★ ያሲኖ ብቻውን ተቋም ነው። ★ 5ኛ ወጥቶ በኪነጥበባዊ ስራዎቹ 1ኛ የሆነ አድናቆት የሚገባው የሚችል አርቲስት ነው። ያሲኖ ትችላለህ ! በርታ ! ወደፊት ! አክባሪህና አድናቂህ Amanuel Endale ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #fyp #foryou #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok @comedian yasino @Tonkosu/ቶንኮሱ @Ghost (fantazma) @Fuad Arsenal Activist @Adonay
Amanuel🎥
Region: SS
Monday 24 August 2026 11:42:45 GMT
Music
Download
Comments
fev :
Please part 2
2026-08-25 08:16:56
0
tsega :
yasino tilayale
2026-08-25 09:20:50
0
ላድ ሂወት ሽ ፈተና :
የሁሉ ጩሀት ባድ ድምጥ ትለያለህ ያሲኖ🥰🥰
2026-08-24 16:38:05
30
Ť_ą_m_ę_🤞🤞 :
@comidayan yasino tleyaleh slh
2026-08-24 18:26:11
4
user7348188131813 :
yasino hiwete new
2026-08-24 18:51:22
0
እስRU369💊 :
My name is እስRU😂
2026-08-25 07:16:19
0
Efrem Engdaw :
በጣም አሪፍ ግን ጅማ ስትል እንዴት ጎንደርን አልጠራህም
2026-08-25 04:29:40
2
ሠላም የመደሐኒያለም ልጅ :
ድርሠት በባለታሪይክ ተትወናጋር ድቅ ነዉ
2026-08-24 17:36:30
5
kide🇵🇸& 🇪🇹=❤️ :
የኔ ማልቀስስ 🥺🥺
2026-08-25 05:53:34
2
የሊታማ :
መገን ያሢኖ አይ
2026-08-25 06:54:17
3
ሊያ ሊያ :
ሚስ ወርልድ ሩትን እያገባቹ vote አድርጉ 😳
2026-08-24 20:10:58
5
አbi Queen✌️🎧 :
የኔ መልቀስ ምን ማለት ነዉ 😭😭😭😭
2026-08-24 20:27:48
5
ቅዱስ ገብርኤል1️⃣9️⃣🥰🥰አባቴ :
💔💔💔💔💔😥😥😥😥ማነው የተሰበርውን ልቡን ሳይጠግን በተስፌ ብቻ የሚኖርው
2026-08-24 21:43:25
0
Girmsh 🏹🏊♂️ :
መኖር
መኖር ግድ ይላል፤ ቀኑ ቢሰለችም፣ ልቡ ቢደክምም።
ነገ ምን እንደሚያመጣ ስለማናውቅ፣ ዛሬን በትዕግስት ማለፍ ነው።
የሚያልፈው ችግር ነው፤ የሚቀረው ተስፋ ነው። ❤️
2026-08-25 03:06:58
4
enu barch :
አሁንስ ለዚህ ልጅ ቃላቶች አጠሩኝ
2026-08-25 04:31:18
1
Ashenafi ❤(winer)🌷❤ :
ብቻውን ሲኒማ የሆነ ሰውየ
2026-08-25 04:07:03
1
እስRU369💊 :
My name is እስRU🤣
2026-08-25 07:16:23
0
tagashe,argage,y1123893 :
waw🥰🥰
2026-08-24 21:43:11
1
ad :
1ኛ
2026-08-24 16:20:13
0
MY ቦረና። :
አተማ የኔን ታሪክ የተወክ ያለሀው
2026-08-24 19:17:18
2
የገፈኝማ ብዙነበር አላህ ደግፎኝ አልወደኩምእጂ☑ :
ክክክክክ ላወራ ነበር ይቅር የቃቃዉ ግዜ አልፏል ለካ አሁን መሳቅ ነዉ ያለብን መሳቅ😁😁
2026-08-24 21:05:33
1
ሀገሬ 🇪🇹 :
ማጣት ክፉ ነገር አንቺንም ወስዶ ዛሬም አልተወኝም😢
2026-08-25 12:17:31
1
eyu :
uuufff😭😭😭😭yene abat ende zare alkshe alakm
2026-08-25 12:15:59
0
chaltuchaltu95 :
እ
2026-08-25 12:41:17
0
To see more videos from user @www.amanuel.com, please go to the Tikwm
homepage.