@beamlak192: ​"ከኢትዮጵያ የታሪክ ገጾች 🇪🇹📚 | የብሔራዊ መሠረተ ትምህርት ዘመቻ። ፊደልን ወደ እያንዳንዱ የሀገሪቱ ጥግ ያደረሰው ያ ትልቅ እንቅስቃሴ!" ​💬 ይህንን ታሪካዊ ቪዲዮ አይተው ምን ተሰማዎት? ​🏷️ #RareFootage #HistoricMoments #HabeshaTikTok #EthiopianEducation #ViralVideo

Beamlak oldies
Beamlak oldies
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 11:47:47 GMT
6072
311
15
30

Music

Download

Comments

tesfshyabatulij
Tesfshmiki12 :
ኦ እ😂😂😂
2026-08-24 12:00:53
2
user8398777403473
Yismake Welde :
እኔ ታሪኩን የምትነግረኝ እናቴ ናት ገጠመኟ ሳይቀር በጣም ያስቃል የነበረው ሁነት
2026-08-24 17:13:25
3
user4921207345594
asn :
እኔ፡1974:@፡አ፡ም፡መሠረተ፡ት፡፡ም፡አ፡አ፡ከፍተኛ፡4፡ቀበሊ፡37::፡አስተምሪያለዉ፣፣
2026-08-24 17:05:32
1
nenko.sorsa2
Nenko Sorsa :
1971 ዓ. ም የመጀመሪያ ዙር አስተምሪያለሁ በ1972 እንዲሁ ከዚያ 1977 ደግሞ 12ኛ ክፍል ጨርሰን ለ 3 ወራት ዘማች ነበርኩ!!
2026-08-25 05:17:43
2
mh127if
Mh1221 :
ፊደል መች ነው የተቀየረው???😳
2026-08-24 14:12:35
2
mohamedabc4444
. :
1980 አስተምራለሁ
2026-08-24 18:30:21
1
solozlideta
Solo :
ጎንደር... በለሳ ድረስ ሄጄ አስተምሬ... ዘመድ አፍርቼ መጥቻለሁ 🙏🙏🙏ዋው የበለሳ የልጅነት ትዝታዬ🙏🙏🙏
2026-08-25 06:52:09
1
mahlet.mahlet83
Mahlet Mahlet :
1974 ተምሬአለሁ
2026-08-25 07:22:12
1
famba885
ሻንበል :
ኦእ አላለም
2026-08-24 19:21:45
1
bg54ed
( ) :
ፈዘር እኮ ጎበዝ ተማሪ ነበር 😂
2026-08-25 05:34:42
1
user60040584475583
ፒስኮይስ :
ታሪክን የዋሌት
2026-08-24 17:44:55
1
yordi_ye_kira_ena
ዘመነ አብይ :
ሄ ሆ ህ 😂😂😂😂😂
2026-08-26 10:54:09
0
To see more videos from user @beamlak192, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About