Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@phuonglan903: Áo thun nam nữ in họa tiết
Phương thảo
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 24 August 2026 12:16:26 GMT
120
0
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.47MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.47MB
)
Watermark .mp4 (
2.74MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @phuonglan903, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@کوہستانی 🫢
😁🍓
Kampus terkenal ini mendadak serem karna kejadian gini 😩 Beneran jadi kampus ghaib #horor #hororstory #kejadianhoror #kampus #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #paketsantet
አንዳንድ ሰዎች ባልታሰበ ጊዜ ደምቀዉ እና ነጥቀዉ ይወጡና መጨረሻቸዉን ሳናዉቅ ይጠፋሉ፡፡መጥቀዉና ልቀዉ ሳንጠግባቸዉ መጥፋታቸዉ እንኳ ሚስጥር ይሆንብናል፡፡ በተለይ በኢትዮጽያ የሙዚቀኞች የህይወት ታሪክን ለመረመረ እና ላጠና ሰዉ ይህን በርቶ የመጥፋት፣ አምሮ የመጥቆር እና ፈንጥቆ የመቅጨጭ ድግግሞሽ ታሪክ በስፋት እናያለን፡፡ በእኔ እምነት ከዚህ በፊት እንደሰራሁት ልክ እንደ ኬኔዲ መንገሻ፣አክሊሉ ስዩም እና ዚነት ሙሀባዉ ሁሉ ሰርጉዋለም ተገኘም የዚህ ክፉ ሾተላይ ታሪክ ቀማሽ የኢትዮጵያ ድምጻዊ ነዉ፡፡እዉነቴን ነዉ የምላችሁ የዚህ ድምጻዊ ታሪክ አስለቅሶኛል፡፡በአንድ ወቅት ሀገሩ ሁሉ ሲያብድለት የነበረ ድምጻዊ አስታዋሽ ሲያጣም ያሳዝናል፡፡ታሪኮቹም ድብቅ ናቸዉ፡፡መረጃ እንኩዋ ስለሱ አለመኖሩ ደግሞ የባሰ ነገሩን አክብዶብኛል፡፡ ድምጻዊ ሰርጉዋለም ተገኘ በአፄ ሀይለስላሴ እና በደርግ ዘመነ መንግስት ዲፕሎማት ከነበሩት አባቱ ከአቶ ተገኘ በ1960ዎቹ መገባደጃ ወይም በ1970ዎቹ መጀመሪያ ዓ.ም. አካባቢ በወሎ ደሴ ከተማ እንደተወለደ ይገመታል። ሰርጓለም ተገኝ የተወለደውና ያደገው በተደላደለ የቤተሰብ ሕይወት ውስጥ ስለነበር እና አባቱ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት በመሆናቸው ምክንያት በልጅነቱ ጥሩ አስተዳደግና ትምህርት የማግኘት ዕድል ነበረው።ነገር ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ልዩ ፍቅርና ተሰጥኦ ስለነበረዉ በቤት ውስጥም የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎችን በማዳመጥ አድጉዋል። ድምጻዊ ሰርጓለም ተገኘ በወጣትነቱ ዘመን በ1988 ዓ.ም ታዋቂዉ የሙዚቃ ሰዉ ሙሉጌታ አባተ ባቀናበረለትና በሶላር ሙዚቃ ቤት አማካኝነት በወጣው በሙዚቃዉ አለም ዉስጥ በድንገት በመግባት ሳይታሰብ አስደንጋጭ የሚባል አልበም ለቀቀ፡፡ በሙዚቃዉ አለም ድምጹም ተሰምቶ የማይታወቅ አንድ ወጣት ድምጻዊ ልዩ በሆነው አዘፋፈኑ፣ በተወዳጅ ፈገግታውና በዜማ ቅላጼው የራሱን የተለየ አሻራ ሲያሳርፍ ያደመጡት ሁሉ በማድነቅ ጥኡም ዜማዉን ማጣጣም ጀመሩ፡፡በወቅቱም የአድማጭን ልብ በመግዛቱ የሙዚቃዉን ኢንዱስትሩ በታላቅ ዝና ተቀላቀለ፡፡በአጭር ጊዜም ውስጥ ዝነኛ ሆነ። በተለይ በአንጋፋው የግጥምና ዜማ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ የተጻፈዉ "ሳላያት አመሸሁ" የተሰኘው ዘፈኑ እጅግ ተወዳጅ የነበረ ሲሆን የሰርጓለምን የሙዚቃ ክህሎት ያሳየ እና ለስለስ ብሎ ከልብ የሚቀር ሙዚቃ ነበር። በዚህ የመጀመሪያ አልበሙ ውስጥ የሚገኙት ዋና ዋና ዘፈኖች መካከል «ሳላያት አመሸሁ» (የአልበሙ መሪና በታሪክ እጅግ ተወዳጅ የሆነው የሙዚቃ ስራው) «አረርኩት» «መሸበር» «የሾመሸ ልቤ»….ወዘተ ሲሆኑ ለስለስ ብሉ ስለ ፍቅር እና ስለ ማህበራዊ ኑሮ የተዘፈኑ መሳጭ ዜማዎችን ያካተተ አልበም ነበር፡፡ ሰርጓለም የፍቅር ስሜትን በተለየ ጥበብና ስሜት በመግለጽ ይታወቃል። በተለይም "ሳላያት አመሸሁ" እና "አረርኩት" የተሰኙት እጅግ ተወዳጅ ዘፈኖቹ ከፍተኛ የፍቅርና የመናፈቅ ስሜት የሚታይባቸው በመሆናቸው፣ አድማጮች ዘፈኖቹን ከራሱ እውነተኛ የፍቅር ሕይወት ጋር ያገናኙት ነበር። በማስቀጠልም አርቲስት ሰርጓለም ተገኝ ሁለተኛ አልበሙን በ1989 ዓ.ም. የለቀቀ ሲሆን እንደ «አስወሰድኳት»፣ «ቀረሽ ወይ» እና «ሳሳ ገላዬ» ያሉ ተወዳጅ ዘፈኖችን አካትቷል። የሰርጓለም ተገኝ ወደ ሙዚቃ ዓለም በይፋ መግባት ፍንጭ ያገኘው በወቅቱ እጅግ ታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ከነበረው የሙዚቃ አቀናባሪ ሙሉጌታ አባተ ጋር በመገናኘቱ ነው። ሙሉጌታ አባተ የሰርጓለምን ልዩ የድምፅ ቅላጼና ተሰጥኦ በመመልከት ትልቅ እምነት ጥሎበት ነበር ሁለቱም ከወሎ ደሴ አካባቢ እንደሆኑ ይነገራል። አባቱ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ስለነበሩ ሰርጓለም በጥሩ ሁኔታ የማደግና ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ትምህርት ቤቶች ውስጥ የመማር ዕድል አግኝቷል።ባህሪውና ስብዕናው፡ በዘመኑ የነበሩ የሙዚቃ ባልደረቦቹ እንደሚገልጹት፣ ሰርጓለም በጣም ጨዋ፣ አስተዋይና ስርዓት ያለው ሰው ነበር። ይህ ጨዋነቱና የማስተዋል ብቃቱ በትምህርት ሕይወቱ ላይም ጥሩና ትጉ ተማሪ እንደነበረና የቤተሰቡን ተስፋ ለመጠበቅ ይጥር እንደነበር ያሳያል። ሰርጓለም ተገኝ ሁለተኛ የሙዚቃ አልበሙን ካወጣ በሁዋላ ከሀገር ወጦ በስደት በጅቡቲ መኖር ጀመረ፡፡ከሀገር ለመውጣቱ ግልጽ የሆነ የፖለቲካ ወይም ወታደራዊ ምክንያት በይፋ አላገኘሁም። ነገር ግን በወቅቱ የቅርብ ሰዎች እንደሚሉት፣ የግል ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ከዝና እና ከሚዲያ እይታ ለማራቅና ሰላማዊ ኑሮን ለመፈለግ በጥንቃቄ የመረጠው መንገድ እንደነበር ይገመታል። ሰርጓለም በጅቡቲ በነበረበት ረጅም ዓመታት ውስጥ ከኢትዮጵያ ማህበረሰብና ከኪነ-ጥበቡ ዓለም ራሱን አግልሎ ይኖር ነበር። የዲፕሎማት ልጅ እንደመሆኑ መጠን የተሻለ የውጭ ሀገር ሕይወት የመምራት ዕድል ሊኖረው ቢችልም፣ እሱ ግን በጅቡቲ በጣም በቀላልና በተገደበ ሁኔታ መኖርን መርጧል።ወደ ስደት ካመራ በኋላ ምንም ዓይነት አዲስ የሙዚቃ አልበም ወይም ነጠላ ዜማ አላወጣም። ዝናን ትቶ ሙሉ በሙሉ ወደ ግል ኑሮው ተመልሷል።ሰርጓለም ለብዙ ዓመታት በስደት ከኖረ በኋላ፣ በዚያው በጅቡቲ ሀገር በህክምና እጥረት በህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉ ይነገራል።ለሞታ ያበቃዉ ህመም ምን እንደሆነ እንኳ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም፡፡የሙዚቃ አድናቂዎቹ እና የዘመኑ አርቲስቶች ይሄንን ድንቅ ድምፃዊ በጊዜው ተንከባክቦ ወደ ሀገር መመለስ ወይም የተሻለ የህክምና ዕድል እንዲያገኝ ማድረግ ባለመቻሉ እስከ ዛሬ ድረስ ትልቅ የቁጭት ስሜት ይሰማቸዋል።የሀገር ዉስጥ መገናኛ ብዙሃንም የአርቲስቱን ሞት እንኩዋ አልዘገቡም፡፡አርቲስቱ ምንም እንኳ በአካል ቢለይም፣ ያሳለፈው አጭርና ተጽዕኖ ፈጣሪ የሙዚቃ ዘመን ግን ሁሌም ሲታወስ ይኖራል። ማሳሰቢያ ፡ ስለ አርቲስቱ የተደበቁ እና የማይታወቁ ብዙ ነገሮች ስላሉ የምታዉቁ ኮሜንት ላይ እንድትጽፉልኝ አደራ እላለሁ፡፡በተለይ የጅቡቲ ኑሮዉን፣ አስተዳደጉን፣ የፍቅር ሂወቱ፣፣፣ወዘተ መረጃ ያላችሁ ብታጋሩን ሙሉ መረጃ አድናቂዎቹ እንዲያገኙ እንዲሁም ለወደፊቱ አስተማሪ ሊሆን ስለሚችል ከአደራ ጋር እንድታጋሩን አጥብቄ እጠይቃለሁ፡፡በተለይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ሀሳብ በማቅረብ እንዲሁም የሚዲያ ባለሙያዎች ደግሞ ፕሮግራም በመስራት ሙሉ መረጃ እንድናገኝ በማድረግ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ፡፡ በመጨረሻም ለተወዳጁ አርቲስት ሰርጓለም ተገኘ ነፍስ ይማር እያልን በሌላ ፕሮግራም እስክንገናኝ መልካም ጊዜ፡፡ ሀብታሙ በለዉ ከባህር ዳር እንደዚህ አይነት ይዘቶች የሚመቻችሁ ከሆነ follow, Like, ማድረግ እንዳትረሱ፡፡
ตอนที่ 37 เหนือกาลเวลา2 ซับไทย #เหนือกาลเวลา #เหนือกาลเวลา37 #เหนือกาลเวลาตอนที่37 #เหนือกาลเวลาep37
یہ قول بہت سچ ہے، جب ہم اپنے مسائل اللہ پر چھوڑ دیتے ہیں تو دل کو سکون ملتا ہے۔ واقعی، اللہ پر بھروسہ کرنا سب سے بہترین حل ہے۔ کیا آپ بھی اس بات سے اتفاق کرتے ہیں؟
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy