@temesgen11102: jj#hawariyatchurch #apostolicchurch #protestantmezmur #apostolicsongs #tsion_mezmur #ስላሴ_አንድም_ሶስትም_ናቸው #protestant #sidamicsong🙏🙏❤❤ #zemar_ledamo #mezmur #orthodox #ስላሴ #kestariku

teme.G🎵
teme.G🎵
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 12:20:26 GMT
2572
634
24
78

Music

Download

Comments

tseg.grace
tsega@apo :
iwunet new
2026-08-24 15:11:53
0
samuel.abera29
Samuel Abera :
እረ ተዉ ኤላ አሁን ያልከው ሕይወትን ያካፍላል የሚል ጥቅስ ንገረኝ አንድ ለማረግ የተጠቀምክበት አባባል ነው አብ በራሡ ሕይወት አለው ወልድም በሪሱ ሕይወት አለው ነው የሚለው ዮሐ 5-26 ሌላ ምንም ትርጉም የለውም እብ 7-23 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትንም ፈፅሞ ሊያድናቸው ይችላል ይላል ኢየሱስ ሕይወት ያለው ዘወትር በሕይወት የሚኖር ነው እንጂ አብ በውስጡ ያለ ስጋ ብቻ አደለም ያለበዛማ አብ ተወለደ አብ ተራበ አብ ተሰቀለ ማለት ይሆናል ስጋው እራሱ አብ ከሆነ
2026-08-24 16:12:50
0
andu_only_jesus_believer
Andarge Alaro Altaye :
በትክክል
2026-08-24 20:33:22
0
jsjdgwkwg
jsjdgwkwg :
, eseeeeeey🥰🥰🥰
2026-08-24 16:46:50
0
samuel.abera29
Samuel Abera :
#አንድ# እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል መካከለኛው ደግሞ #አንድ# አለ የተባለው ሕይወት የለውም? ወደ እርሱ እንመጣለን በእርሱም መኖሪያ እናደርጋለን የሚለውንም እስቲ ተርጉምልን ኤላ
2026-08-24 16:15:09
0
pastorassfaw
asfaw :
ወዳጄ ሆይ :- በተጻፈውና ማንም ሊሽረው በማይችለው በእግዚአብሔር ቃል ላይ ይህንን ያህል ድፍረት ከየት እንደሆነላችሁ ጥቂት ጊዜ ወስዳችሁ እራሳችሁን ብትመረምሩ ጥሩ ይመስለኛል ። ለመሆኑ ይህንን ቃል ነው እናንተ የምታሻሽሉት ? በዮሐ 5:26 " አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና ። " አይልም ?
2026-08-24 16:17:21
0
samuel.abera29
Samuel Abera :
ቆይ አብ ሕይወትን የሚያካፍለው ለራሱ ነው?አካፋይና ተካፋይ በውኑ አንድ ናቸውን?ኦርቶዶክሶች ማርያም ታማልዳለች ለማለት ሉቃስ ላይ ያለውን ጠቅሰው ለልጇ ጠጅ አልቆባቸዋል ብላ አማለደች እንደሚሉት የገዛ ፈቃዳቸው ትንተና ወይም ስላሴን ለመግለፅ በፀሐይ በእንቁላል ምሳሌ ማረጋቸው የራሳቸው ትንተናና ኤልዬ የአንተም አባባል እንደዛው ነው ሁላችሁም ጥቅስ ጠቅሳቹ አታሳምኑም ሕይወትን እንዲያካፍል ፈቀደ የሚል ጥቅስ አሳየና ያለበዛ የራስህ አተረጓጎም ይሆናል
2026-08-24 16:20:54
0
2city2
2CITY :
🥰🥰🥰
2026-08-25 05:11:09
0
user8111497707863
zeki appo :
😳😳😳
2026-08-25 03:54:18
0
ermiyaserni653gmri
erim apo :
🥰🥰🥰
2026-08-24 18:52:51
0
sisay.sjarsoo
sisay :
❤️❤️❤️
2026-08-25 04:05:07
0
asheashure
ASHE NEGN YE EYESUS :
❤️❤️❤️
2026-08-24 17:40:07
0
shimeapostolic
shimalis.zeleke :
🥰🥰🥰
2026-08-24 16:57:51
0
daadhii62
Abdii dhugaa :
🙏🙏🙏
2026-08-24 18:47:56
0
andu.man42
Andu man :
🥰🥰🥰
2026-08-25 04:42:37
0
markos.mark1327000
Markos mark132700048653 :
🥰🥰🥰
2026-08-25 06:03:33
0
sarpsarp16
sarpsarp16 :
❤️❤️❤️
2026-08-24 13:57:01
0
nasirapo323
Nasir Apo :
🥰🥰🥰
2026-08-24 13:32:56
0
geleta_belachew6
Galii_Belachew :
❤️❤️❤️
2026-08-24 12:43:49
0
geleta_belachew6
Galii_Belachew :
🥰🥰🥰
2026-08-24 12:43:44
0
mamush.markos80
mamush markos :
🥰🥰🥰
2026-08-24 12:23:52
0
markos.mark1327000
Markos mark132700048653 :
♥️♥️♥️
2026-08-25 06:03:37
0
To see more videos from user @temesgen11102, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About