@awra_official4: በአመት አንዴ ቅዳሴ ስትሄድ😁

awra_official
awra_official
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 12:28:20 GMT
370157
40734
268
15085

Music

Download

Comments

wada2112
kal :
በቅዳሴ ሰአት የግል ፀሎት እንድማይደረስ ምናቅ😁 ሁለቱም መጀመርያቸው ነው
2026-08-24 14:03:44
1249
mayaye1213
Maya 🌸 :
የግእዝ ትርጉም ሳናውቅ ሚሉትን ሳንረዳ መሞታችን ነው እኔ ምያዛዝነኝ የምር 🥺
2026-08-25 04:22:48
113
ethiopian99244
Meba :
የሴቶች እና የወንዶች የመቆምያ ቦታም ይለያያል።
2026-08-24 16:42:27
94
adonihair
Adoni hair style :
በቅዳሴ ሰዓት የግል ፀሎት አይደረግም ይሄ ኮሜንት ለሁላችንም ነው 🙏🙏🙏
2026-08-25 05:45:15
235
beyond_e6
Beyond🌍 :
ስሜን ጥራኝ ዝምብለህ😁
2026-08-24 14:04:15
202
habtamu.habtamu44
@⧽͜☕️ጎንደሬው 👩‍💻ـ❅⃔͜⧼ :
ሲጀመር በማይቀለድ አትቀልድ
2026-08-24 14:26:02
91
niceusernamek
Nice :
By the way.... አማርኛ ቢጠቀሙ ብዙ ሠው ይረዳው ነበር
2026-08-24 14:08:14
9
ezrademie2
እዝራ ደመቀ :
ይችን ፈርቸ አደል ማልሄድ
2026-08-25 10:22:39
6
what.ever232
ወላዲቷን :
የባዶነታችን መገለጫ በዛ አያሥቅም እግዚአብሔር ከነ ድክመታችን ተቀባይ ነው፤እውቀታችንን ወይም አዋቂነታችን አይሻውም ከነ ድክመታችን ቤቱ መምጣታችን ብቻ ነው የሚሻው።
2026-08-24 15:45:26
18
mesfingosaye
Mesfin :
ማርያምን ብዙ ሰው ቤተክርስቲያን የማይሄደው በዚ ምክንያት ነው😀
2026-08-24 19:18:35
16
tadele111
tadele111🐬 :
ምንም ይሁን ምንም በእምነት ቀልድ አይመቸኝም
2026-08-24 14:58:25
19
tomass4712
Bl@ck m@n የ ጋይንቱ 🔥 :
ሁልሽም ነሽ 😂😁
2026-08-25 03:35:41
1
lemma.aw
Lemma aw :
ሁላችንም ስንጀምር እንደዚህ ነበርን የሚያስቅም የሚያሳቅቅም ነገር የለም ወደ ቪድዮ ስመጣ የሴቶች እና የወንዶች የመቆምያ ቦታም ይለያያል ሌላው በቅዳሴ ሰዓት የግል ፀሎት ማድረስ አይቻልም ቪድዮ ስንሰራ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት እየጠበቅን መሆን አለበት
2026-08-25 06:18:03
20
yohanan639
ኢንጅነር ዮሐንስ♌ :
ችግር የለውም ፣የምያሳፍር ነገርም የለውም ።በነገራችን ላይ ግዴታ ሰው አይተን ስግደት መውረድ የለብንም ።ስናቅ ብቻ መስገድ ነው።አይ አኔ ስርዓቱን አልቅም ብለን ከቤተክርስትያን ቅዳሴ መራቅ የለብንም ።በገዜ እደት ደግሞ መስገድ እንጀምራለን ።
2026-08-25 06:32:56
5
mesfinwubshet8
Mesfin Wubshet :
በቅዳሴ ሰአት የግል ፀሎት......?
2026-08-24 15:54:16
3
tinsae83
ተመስገን ጌታዬ :
የተዋህዶ ልጆች ተማሩበት ልጆቹ ያስተላለፉት መልእት ገራሚ ነው
2026-08-24 15:18:38
7
hiwi.27.21.12.19
Hiwi 28 :
በቅዳሴ ሰዓት የግል ፀሎት መፀለይ በ 6ሰዓቷ ፀሀይ ላይ ሻማ እንደማብራት ይቆጠራል ይላሉ አባቶች
2026-08-25 21:32:09
2
user2274872561300
$ ዶላር :
በነገራችን ላይ አውን ድረስ ያለ ቅልጠት ነው 😄😄😄😄
2026-08-24 14:07:17
6
biniam.birru
🎗BINI :
ቪዲዮውን አየክ😳 ተመለከትክ☺️ሳክ🤣 ወደ comment ሄድክ😌 የኔን comment አየክ😃 like አደረክ🤗👍
2026-08-24 18:09:59
8
user6087302400857
user6087302400857 :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነ እድሁም በምድር ይሁን የእለት እጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለየሽ አንች የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ ብሩክነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስይበልሽ ከተወደደው ልጅሽ ከመድሀኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 07:21:54
9
abrsh.gg5
abrsh gg :
ማን ነው ትክክለኛ ?😁😁
2026-08-24 15:49:43
0
hudako19
❤️‍🩹ℎ𝑢ዳ🤌🏽𝑚𝑒ℎ𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑💰 :
መፅሐፍ ቅዱስ ግዙልኝ
2026-08-24 20:57:36
4
nardi8078
nardi :
ልክ እደእኔ ቅሌት🥺
2026-08-24 19:19:40
3
maryamenate21wase
አሜን Amen :
:ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ ይበለኝ
2026-08-24 20:45:47
0
orthodox_mezmur_11
ORTHODOX MEZMUR LYRICS :
ትክክል አይደለም
2026-08-24 15:47:52
1
To see more videos from user @awra_official4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About