@yohannes_nigatu: ##በጅግጅጋ_ከተማ_ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ▮ነሐሴ ፲፰/፳፻፲፰ ዓ/ም▮አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በሶማሌ ጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ቤተ ክርስቲያኑ እንዲሠራ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ በማቅረብ ከትትል ከተጀመረ ለዓመታት የቆየ መሆኑ የተገለጽው ይሄው ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በግብረ ኃይል መፍረሱን ከሀገረ ስብከቱ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የቤተ ክርስቲያን የቦታ ጥያቄው በርካታ ጊዜ የቆ ቢሆንም አግባባዊ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በአቅራቢያው ሌላ ቤተ እምነት ማምለኪያ ሲሠራ መፈቃድ በሚመስል ዝምታ ያለፉ ሲሆን የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መቃኞኝ ለማፍረስ ግን ለሌሎች ያለሰተጠቁሙት ሕግ ምክንያት በማድረግ በግብረ ኃይል እንዲፈርስ ተደርጓል ነው ተብሏል። የተሠራውን የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ከማፍረሳቸው በተጨማሪ ለምን ብለው የተጠየቁትን የቤተ ክርስቲያን ልጆችና የሥራ መሪዎች አሥረዋቸዋል ብለዋል የሀገረ ስብከቱ መረጃ ሰጪ አካል። ጉዳዩን መፍትሔ እንዲሰጠው ከሀገረ ስብከቱ ብፁዕ ጳጳስ አቡነ ኤልሳዕ ጀምሮ በደረጃው ያሉ አካላት ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ጋር እየተነጋገሩ እንደሚገኙ ተገልጿል። መረጃውን ያደረሰን የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ነው። @ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service
መ/ መዊዕ ቀሲስ ዮሐንስ ንጋቱ(ኢ/ር)
Region: ET
Monday 24 August 2026 12:36:37 GMT
Music
Download
Comments
red :
we are so sorry as a somali
muslims has to respect Christians
2026-08-24 14:19:57
0
zed :
እግዚአብሔር ቀን አለው ለተሻለ ነገር ያድርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 13:45:08
1
ቀብራራው :
ያምስት አመቱን ዛሬ ለምን ለቀቅከው ለማባላት ነው😏
2026-08-24 14:58:38
0
GEze[ግእዝ} :
አረ ውሸት ነው አምስት አመት አልፎታል እባካቹ ተው😳😳😳
2026-08-24 14:43:27
0
Temeche :
አረ ፈጣሪ ሆይ ይሄን እያየህ ዝም አትበል ወይ ውረድ ወይ ፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 16:50:29
0
Fiker Mengste jijga :
በጣም ያሳዝናለ
2026-08-24 12:59:26
0
user9945794693482 :
2026-08-24 15:07:51
0
Endalech@ 1621 :
getahoy yemiyaderigutin ayakumina yikir belachew egzio
2026-08-24 12:51:16
0
tsega tsefay :
እንዴ ለምን
2026-08-24 14:35:06
0
Z Natnael :
mndnaw
2026-08-24 13:27:04
0
Amanuel my Gonder best :
አዝናለሁ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 14:31:56
0
ማን እንደ እናት 🙏❤🙏 :
አምላኬ ይቅር በለን ለምድነው ሚፈርሰው😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-24 13:18:30
0
ሁሉም በዱአነው :
ለኔ እመነት ጥሩ አመለካከት ባይኖራቸውም ቤተ እምነት መፈረስ የለበትም
2026-08-24 14:40:29
0
BTX :
ኸረ ተው በመቤቴ እንሰብሰብ
2026-08-24 14:38:20
0
ሀበሻ@@@ :
ውሸትነው እኔ የምኖረው ጀጀጋ ከተማነው መድሀኒያለም ቤተክርሰቲያን የለም
2026-08-24 14:59:00
0
Derartu Shimelis :
እግዞ😂😂😂
2026-08-24 12:40:03
0
yonas Tesfye :
yamisarutn ayawqumna years balachawa
2026-08-24 14:45:12
0
Jecelow😎 :
good job
2026-08-24 16:38:10
0
ኃይለልዑል መኩሪያ ዘመቄት :
ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ጠንክ
2026-08-24 13:15:55
0
mandamus :
ፍርዱን ከላይ ጠብቁት
2026-08-24 15:36:58
0
ermiyas :
🥰🥰🥰
2026-08-24 15:24:42
0
እባባየ ፍቅር :
❤️❤️❤️
2026-08-24 14:50:30
0
የኪድዬ ነኝ :
🥰🥰🥰
2026-08-24 15:33:59
0
Enchalew Eskemech :
😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 15:48:16
0
To see more videos from user @yohannes_nigatu, please go to the Tikwm
homepage.