@gediyon.belay:

ጌዲዮን ሀይሉ
ጌዲዮን ሀይሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 12:57:12 GMT
72163
4305
259
1674

Music

Download

Comments

awel8762
Awel :
before B.C and AD now CE and BCE amet mihret lehulum ayweklim bro
2026-08-24 15:33:15
1
gelila1921
Gelila :
ኦርቶዶክስ በሙሉ ዓመተ ምህረት ብለን መጠቀም አለብን🙏🙏🙏
2026-08-24 13:58:14
320
usermah3290
፪፩፩፪ :
Thanks bro eyetahe ejege gerum new Hasabehen abezech egaralew
2026-08-24 19:43:28
0
ablex.tazeb
Ablex Tazeb :
South Africam yemekerech meselegn when citizens doesn't believe in it doesn't matter 😌
2026-08-24 15:45:29
0
kebona2
kebonaa :
The righteous decision.
2026-08-24 19:08:10
0
enggidatefera
Engida :
ምንድነው እየሆነ ያለው ? ፀረ ክርስቶስ ናቸው
2026-08-24 13:21:50
134
negashalex
negashalex :
Thank you. I really appreciate that. I’ll continue to hear your clear, practical, and well-reasoned analysis, especially when there are several possible ways to look at an issue. Go ahead.
2026-08-24 13:11:11
0
kurabachew.belayn
Kurabachew belayneh :
wonderful
2026-08-25 01:59:51
0
httpsvm.tiktok.co8065
Fomi :
አይዞህ እየመረረህም ቢሆን ዋጠው እየመረረህም ቢሆን እኩልነትን ፍታህዊነትን ውደደው።
2026-08-24 14:19:25
7
jemalshifa
jemalshifa401 :
ኢ.አ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እንዴት ደስ ይላል ።ሊመካከሩ የገቡት እኮ የበፊቱን ለማስቀጠል አይደለም ተወያይተው የተሻለ ነገር ለመወሰን ነው። እነሱ ተመካክረው ወስነዋል 2019 ኢአ ለማለት ያብቃን።
2026-08-24 13:13:29
10
emuti.epoxy
Emuti - Epoxy :
እኛ ኦርቶዶኮሳውያን አመተ ምህረት እያልን እንጠቀማለን አንተን አመሠግናለሁ
2026-08-24 15:28:09
43
ethiopian3666
Ethiopian :
በእውነት አስተዋይ አመለካከት
2026-08-24 13:39:03
22
yedengellij1
21 ye dengel lij :
ለማመስገን ቃላት አጠረኝ
2026-08-24 13:59:06
24
tamenehabtu1984
ⒸDr Tamene Habtu -Gondar :
እውነት ነው ጌዲ የኛ አንበሳ🥰🥰🥰
2026-08-24 13:28:16
46
endalk.1987
እንዳልክ@ሕገ-ልቦና_1987 :
እግዚአብሔር ይስጥህ
2026-08-24 13:33:27
26
tade1212jinka
Tadele Demise :
IMF እያመጣ የሚያፈሰው ዶለር ለምን ይመስልሃል?
2026-08-24 15:22:08
10
user5101100818616
esroma :
ሀቅ አምላክ ይጠብቅህ
2026-08-24 13:32:18
17
menenaklilu917
Menen :
መንፈሳዊ መዝሙርን ከምን ጋር አገናኝተውት ነው የሚዘምሩት?
2026-08-24 13:51:43
11
bisrat12211
Bisrat :
ስንት ሀገር ውስጥ የማያስማማን ነገር እያለ የሀገርን ታሪክ መቀየር የውጭ አጀንዳ አስፈፃሚ እንደሆኑ ነው የታየኝ እና ወደፊት እንደምናስተካክለው እርግጠኛ ነኝ
2026-08-24 19:13:36
12
tadese7960
tadesse :
ጰንጤ ትክክለኛ ክርስቶስን እደማይወዱ የአጋንት እምነት እደሆነ እየታወቀነው ክርስቶስ ምረት አድርጎልናል ስንል ጰንጤ አደለም አለ
2026-08-24 17:28:35
7
user15416225615794
ጎዶልያስ-ጎዶልያስ :
" የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:31)
2026-08-24 13:57:01
15
natnatan3
natnat :
4ቢሊዮን ብር የፈጀው ለዚህ ነው
2026-08-24 14:44:12
17
husenabdulsemed
husen :
እኔ ምልህ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር መቆጠር ከጀመረች ነው 2019 ገና ለገና አመተ ምህረት የምተለዋን ጥላቻ ብቻ ያልተጠና ጥቅም የሌለው ፋይዳም የሌለው ነገር አም አአ ምናምን የሚሉን
2026-08-24 15:31:00
7
kirubel.seleshi4
KIRUBEL SELESHI :
ይሄ ማለትኮ ግዜን ገዝግዞ ለመጣል የሚደረግ ትግል ነው
2026-08-24 13:27:02
16
user44405931524954
benhanze :
እኔ የሚገርመኝ ግን ዳንኤል ክብረት ኦርቶዶክስ ምን ያህል ብትበድለው ነው የዚህን ያህል፡ ጥላቻ ግን ለምን ደግሞስ አንድ ህብረ ብሔር መዝሙር እያለን የፕሮቴስታንስ መዝሙር ለምን ? ማን አለብኝ የማለት ያክል ነው ፕሮቶስታንስ ማለት ሀገር የሌለው ቅርስ ታሪክ የሌለው በማርቲን ሉብርድ የተፃፉ የመፅሐፍ ቅድስ የፍልስፍና ክለሳ የተቋቋመ ድርጅት ዓላማውም በእየሱስ ስመ IMF ተቋሙን በስነ ተዋልዶ በልዩ ጥበብ የሚሰራ ተቋም ነው ትውልድ ትውልድ ንቃ
2026-08-24 18:00:10
5
To see more videos from user @gediyon.belay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About