@amanual.tsega: #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤ #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤

Ethio⚔️ Army 🇪🇹⚔️⚔️
Ethio⚔️ Army 🇪🇹⚔️⚔️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 13:30:21 GMT
816022
95832
4226
5761

Music

Download

Comments

melekukusha
አኪያ☦️ :
አባ አንተ እኮ መማር ነበር የነበረብህ አፈር ልብላልህ የኔ ወንድም
2026-08-26 06:43:20
4558
kakuu4301
Dr. Jiregna A. :
የሀገር ዉድቀት 💔 አዝናለሁ 🙏
2026-08-26 11:29:02
2683
edu.beryan
edu beryan :
ለአንተ ሲል ሰላም ይምጣልን❣️❣️
2026-08-26 09:34:55
2050
user5842103325379
user5842103325379beti :
ere fetari itebkhe yena gata🥺🥺
2026-09-28 21:32:14
1
hiwot847
hiwot847 :
ወይኔ ምን እያደረክ ነው ልጀ😳😳😳😳😳😳
2026-08-26 04:35:20
800
user3694451006238
emuye :
yene abat🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 14:34:35
0
zenfala_luxuryhair
Zenfala luxury Hair :
ለቤተሰቦችህ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ በሰላም ያገናኝህ
2026-08-26 06:31:03
864
kiya4761
kiya :
ወኔ ልጄ የአባቴን ለብሼ ነው በለኝ እባክህ ተጨነኩኝ
2026-08-26 07:05:24
155
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What Country Is this ?
2026-09-25 10:25:21
8
makida3666
M🩷ፍቅር 🤍🤍🤍 :
ኢትዮጽያዊ መሆኔ ከምንም ነገር በላይ ያስጠላኛል ፍትህ የሌለበት ሀገር ነው👎👎👎
2026-09-24 13:37:03
12
haymihaymi0
Haymi ♈️🦋 :
ምናድርግ ነው የምትሉት ይሄን ህፃን ይቅርታ እኔ እናት ነኝ ወልጃለሁ ልጀ ከሃገር ውጭ ወራሪ ሃይል ካልመጣ በቀር እርስ በርስ ግንድገዳለል ወንድም ወንድሙን አልክም ከሁሱቅ አይደለም የገዛሁት ልጀን ስቃየን አይቼ ነው የወለድኩት እንደኢትዮጲያን እናቶች ይብቃን ጦርነት
2026-08-26 10:22:48
128
user7691558261584
የማርያም ልጅ :
የኔ ወርቅ ኧረ ገና ልጅ ነህኮ ኧረ❤❤❤❤
2026-08-26 18:47:32
71
selampk1
ሰላምpk🎀 :
ልጅ እኮ ነው በማርያም😭
2026-08-26 13:38:39
75
king.of.amray
Aነኘ ያባት ንግሰት :
አፍ የኔ አባት አየ ጌዜ🌹🌹
2026-08-25 19:10:57
54
luwamtamrat
ልዋም ✝️ :
ውይ እናት መከራሽ🥺🥺🥺😢
2026-08-27 19:20:55
34
tsige168
Netsi♎️🌹🩵 :
እዚ ሀገር የሆነ ነገር ካልተፈጠረ ምንም ልጆች በሰላም አያድጉም
2026-08-26 06:13:08
25
melkamu562
የአዞ እምባ 😌😌😌 :
ውትድርና ማደጎ ነው አሁን ላይ ባያስፈልግም 👌
2026-08-25 16:46:19
29
muy26554
1221 :
ፈጣሪይጠብቅህ ትንሹ🥰🥰🥰
2026-08-25 14:04:26
21
user97861028001708
ቃልየ ታደሰ :
የኔአበባገናልጀነትህንሣትጨርሥ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 19:39:24
8
zinash889
zema :
ወይኔ ልጄን ቅዱስ ሚካኤል ይከልልህ
2026-08-27 21:54:47
8
frehiwotmarkan
ፍትህ ላጣች ነፍሰ :
ለአንተ ሲል ሰላም ይምጣልን❣️❣️
2026-08-27 14:17:40
9
semira5226
semira :
አዎ የኔም ወንድም እደዚዉ ነዉ አፍሰዉ ወሰዱብኝ እደቀልድ አመት ሆነ😭😭😭
2026-08-26 21:42:26
57
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
አይ የኢትዮጵያ መንግስት እስቲ ህፃናትን ለጦርነት መማገድ😭💔
2026-08-26 06:45:29
21
misskunisns
miss ኩንስንስ :
ይሄን ጀግና እናድነው
2026-08-27 07:04:06
67
wintana.amen
win ♌🦋🥀 :
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ግን ለምን ባለ ስልጣኑ ልጁን ከሀገር አዉጥቶ እያስተማረ የድሃ ልጅ ይገላል ለምን ወጣቱ አይዛምትባቸዉም ??? 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-28 06:56:23
10
To see more videos from user @amanual.tsega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About