@axumtsionmedia: ሰበር ዜና #በጅግጅጋ_ከተማ_የመድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ▮ነሐሴ ፲፰/፳፻፲፰ ዓ/ም▮አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በሶማሌ ጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ተገለጸ። ቤተ ክርስቲያኑ እንዲሠራ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ በማቅረብ ከትትል ከተጀመረ ለዓመታት የቆየ መሆኑ የተገለጽው ይሄው ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በግብረ ኃይል መፍረሱን ከሀገረ ስብከቱ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የቤተ ክርስቲያን የቦታ ጥያቄው በርካታ ጊዜ የቆ ቢሆንም አግባባዊ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በአቅራቢያው ሌላ ቤተ እምነት ማምለኪያ ሲሠራ መፈቃድ በሚመስል ዝምታ ያለፉ ሲሆን የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መቃኞኝ ለማፍረስ ግን ለሌሎች ያለሰተጠቁሙት ሕግ ምክንያት በማድረግ በግብረ ኃይል እንዲፈርስ ተደርጓል ነው ተብሏል። የተሠራውን የመድኃኔዓለም መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ከማፍረሳቸው በተጨማሪ ለምን ብለው የተጠየቁትን የቤተ ክርስቲያን ልጆችና የሥራ መሪዎች አሥረዋቸዋል ብለዋል የሀገረ ስብከቱ መረጃ ሰጪ አካል። ጉዳዩን መፍትሔ እንዲሰጠው ከሀገረ ስብከቱ ብፁዕ ጳጳስ አቡነ ኤልሳዕ ጀምሮ በደረጃው ያሉ አካላት ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ጋር እየተነጋገሩ እንደሚገኙ ተገልጿል። መረጃውን ያጋራው የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ነው። አክሱም ጽዮን ሚዲያ https://youtube.com/@axumtsionmedia?si=7yhZZ-Jz51e47wEV
አክሱም ጽዮን ሚዲያ Axum Tsion Media
Region: ET
Monday 24 August 2026 15:35:09 GMT
Music
Download
Comments
Kasanchis :
are be mariyam 😭😭😭
2026-08-25 06:31:24
0
Akmal smart :
ጅጅገ ለይ ቤ/ክ ምን ይሠራል
2026-08-24 19:24:07
1
selam selu :
እኔ ግን ለነሱ ነው ያዘንኩ ምክንያቱ እነሱ ሰለ ኣፈረሱ መድሃንኣለም ኣይፈረስም ይቅር ይበላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 10:16:38
1
kibru :
ai ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ ሚታየኝ😳😳😳😳
2026-08-24 15:47:51
0
Yafet :
አመፅ ብቻ።
መቼ ነው ከሀይማኖትና ከዘረኝነት ወጥተን ስልጣኔን የምናስበው
2026-08-25 19:25:03
0
Hewan👑 :
2026-08-25 06:36:28
0
Kido Brand H.Bags :
ዎዮ ይህንን ግፍ ለምንፈጽም ሰዎች ዎዮታ አለብን!!! ከፈጣሪ ጋር ግብግ እስከየት ያስጉዘን ይሆን?
2026-08-25 02:33:13
0
yergu :
ጽዋው። የሞላለት። ግን🥺🥺
2026-08-24 20:26:09
0
ጾለተ ንዋም አህድርኒ ወአውእልኒ በሰላም :
አይ ህግ
2026-08-25 04:05:06
0
Lonely is my best life :
መጀመሪያውን ለምን ተሰርቶ ነው?🤔
2026-08-25 07:29:06
0
Alemayehu WOnja :
ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ሌላ ምን እንላለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 03:50:35
0
አለውነው ምልሽ ብራዘሬ✨✨✨ :
መድሀንያለም በቃ ዝም አትበል😭😭😭
2026-08-24 21:27:47
0
ወነኣምን በኣሐቲ ቅድስት ቤተ-ክርስትያን☦️❤🥀 :
የሚያደርጉትን ኣያቁም እና ይቅር በላቸው 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 04:47:20
0
Raያ-Ethiopiያ ⛪️🇪🇹🇳🇱 :
እግዚአብሔር ይፈርዳል
2026-08-24 17:27:37
0
Ami 12 :
yifiredi balebetu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 16:52:12
0
Tsge🤱 :
በጣም ያሳዝናል
2026-08-25 05:17:07
0
alemitu19 :
የመቼ ነው
2026-08-24 16:29:31
0
tg :
egziyo
2026-08-25 06:41:38
0
To see more videos from user @axumtsionmedia, please go to the Tikwm
homepage.