@umeregata: #የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ   መሰናክል መሰናክል    መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚 ማስጠላት 💚 ጀምሮ  መለያየት 💚 ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚 መቁረጥ 💚 መቀያየር 💚 ልጅን ማፈር 💚 እየመጣ መመለስ 💚 ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚 ሌሊት 💚 መደበቅ 💚 መሆን 💚 መዘጋጋት 💛 አበባ መዛባት 💛 አለመርጋት 💛 (አቦርሽን ) 💛 💛 ማስጠላት 💛 ማስጠላት 💛 አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛 የራስ ህመም 💛 መቃዠት 💛 💛 ላብ ❤ መቀየር ❤ የአፍ ጠረን ❤ መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ መባረር ❤ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...     ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው ተቀፅላ ተቀፅላ ፍሬ ፯ ተቀፅላ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ።

መሪጌታ  0905633931
መሪጌታ 0905633931
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 16:59:14 GMT
50017
642
18
44

Music

Download

Comments

shwa.guta
shewalem Guta :
በጌታ በኢየሱስም ብቻ ነው ማፍረስ የሚቻለው 🥰
2026-08-25 17:46:34
1
behailu.yakobe
Behailu yakobe :
ለሴዶ ንገሩት አድርሱለት
2026-08-25 19:42:41
0
lio94098
lio :
ለሴዶ አድርሱልኝ
2026-08-25 15:16:23
0
user9444301462942
Niser Amora :
እባክህ መፍቴሄውን ንገረኝ
2026-08-25 19:27:21
0
azinaseyoudubai
azinaseyoudubai :
እርስዎ ጋር ይኖራል እኛ ከየት እናገኛለን
2026-08-25 17:23:40
0
danialbetemaryam
Danial Betemaryam :
2026-08-24 19:55:41
0
mhret.ap.belete
Mhret ap Belete :
ሀይ
2026-08-25 16:20:49
0
ye.maryam.lje0
ye maryam lje :
ንገሪን በናትሽ
2026-08-25 12:54:32
0
henahana29
ሀና ሀኒቾ :
2026-08-25 12:50:07
2
user6859745948190
መሳቅ ነዉ ልማዴ :
2026-08-25 08:23:04
2
user841590353258
ወንድም,ጌጡ ኑር ብቻ :
ወሬ
2026-08-25 17:20:40
0
solomon.hile
ķîŕä :
banda uebanda lj
2026-08-25 12:45:48
0
elenipp3
Eleni love :
@user3519538201831
2026-08-25 13:49:06
0
user1038627609595
Beruhtesfa Lealem :
😋
2026-08-25 08:36:24
1
To see more videos from user @umeregata, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About