@memer8105: #fyp #foryoupage #viralvideo #viraltiktok

kiya
kiya
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 17:28:07 GMT
348303
29592
334
16833

Music

Download

Comments

netsi8361
Netsi 🦋🦋 :
ምን ያህል ቢያዝን ነዉ ግን ኧረ ክብር ለመምህራኖች🥺
2026-08-25 05:07:49
3593
abdi44194
abdi :
ብንለያይ ራሱ ሳስብህ ያመኛል😅😅
2026-08-25 05:30:24
2468
lidocaine27
ʅιԃιყα ყααʂƈԋαʅҽɯ :
በዚ ልክ ተማሪን bully ማድረግ ልክ አይደለም
2026-08-25 07:36:27
312
yonasmelkamu187
Yonas Melkamu :
በዚ ግዜ መምህር መሆን ራሱ ያምሀል😫
2026-08-25 02:04:40
1420
hombrelibre85
hombrelibre85 :
በኛ ዘመን ለአስተማሪ ብንመልስ ይገለን ነበር
2026-08-24 20:33:47
853
y.m.g.prince2nd
🎭 ү.Μ.𝐆 𝕡𝐫𝕚ᑎČ𝐞🌙🥀 :
ሳስብህ ያመኛል😁😁
2026-08-24 20:06:13
853
mahlu1987
Rama :
90's አንኳን መልስ ልንሰጥ ቀና ብለ ኳየናቸዉ ራሱ መጋጫችን ከማላመጫችን ነበር የሚቀላቅሉት🤭 ቤተሰብም አሰይ ይልሃል ዱላም ይጨመርልሃል
2026-08-25 01:11:04
347
meski6157
Meski :
ከመምህር ጋር በዚህ ልክ መመላለስ ማላገጥ👎መምህራን ትክክል ባይሆኑ እንኳን ትክክል ናቸው👍 ክብር ለመምህራን🙏🙏🙏
2026-08-25 09:30:59
359
princesssaya3
samri🍫🌸 :
endawe mn biyaragew nwe endzi yakatlwe😂
2026-08-24 19:58:43
430
mikiyas3048
Mika :
የምር ምን ያክል ልቡ እንደተሰበረ ነው ያየሁት 🥹🥹
2026-08-25 05:00:53
273
babyemuya
ቤቢሻ :
ምን አይነት የወረደ ዘመን ላይ ነው ያለነው? እንዴት መምህሩን አያከብርም ሌላው ይቅር በእድሜ የሚበልጠውን ሰው እንዴት አያከብረውም?
2026-08-25 10:41:55
159
bisrat017
Bisrat 17 :
I'm sry መምህር 🥺🥺🥺 የምትካስበትን ይስጥኽ! ❤🙏
2026-08-25 04:49:27
260
zemariashenafi19
Zemari Ashenafi :
መምህር በተማሪ ሲናቅ፣ ሙድ ሲያዝበት ስሜታዊ ሆኖ እያስተማረ በተደጋጋሚ የሚረበሸውን ተማሪ ሲያይ ስሜቱ እንዴት እንደሚነካ፣ ልቡ እንደሚቆስል ጭራሽ ተማሪው መልስ ሲመስለት ከቁጥጥር ውጭ በሚባል ደረጃ ይጎዳል የእንጀራ ነገር ነውና የልቡን ተናግሮ ቢቀለው ይመርጣል። ክብር ለመምህራን!
2026-08-25 13:34:08
115
xmanuelignup0
S A M :
መቼ ነው ግን እንደዚ የተላለፍነው 😏😏😏 ያሳዝናል አይ ዘመን
2026-08-24 20:18:54
170
tgmervi
Tgmerci :
አሉ አሉ መምህራንን በማበሳጨት በማንጓጠጥ በመናቅ ክፍሉ እንዲረበሽ ሌላው እንዳይማር የሚያደርጉ ሰነፎቸ መምህርነት የተከበረ ሙያ ስወደው
2026-08-25 05:11:54
96
eddie122114
Eddie :
Not funny
2026-08-24 20:09:59
81
haymi9449
haymi :
መምህሩ አሳዘነኝ
2026-08-25 04:36:17
28
egoobekele
Egoo :
Not cool at all
2026-08-25 04:43:27
11
.yadu1247
@ limrink :
ፍትህ ለተማሪዎች
2026-08-24 19:14:08
44
ebu_babangida
ebu babangida :
ተማሪዎቹ ክብር እንደሌላቸው ያሳያል
2026-08-25 12:42:58
7
tsedeydecore0
Tsedey🌼Decore 🥳 :
ደሞ የሚስቁት😭
2026-08-25 06:40:13
12
gracewills38
Graceb38 :
መምህሩ ምን ያህል ድብንንንንን ብሎ እንዳረረ ሚያሳየው 😔😔😔
2026-08-25 06:07:40
10
abiti.juwe
Abiti Juwe :
ተማሪዉ እንደዉም ጨዋ ነዉ።
2026-08-25 10:46:52
6
hana.wendemu
Hana Wendemu :
አንዳንድ ስድ ተማሪዎች አሉ 😡😡በማግስቱ እነሱን ላለማየት ለቅሶ ገጠመኝ ብለህ እንድትቀር የሚያደርጉ...ደም የሚያፈሉ ምን አይነት ስድ ቤተሰብ አሳደጋቸው የሚያስብሉ😥😥ደግሞ አሉ ከነሱ አኔ ራሴ ስርአት የለኝም ብዬ እንዳስብ የሚያደርጉ ጨዋ ተማሪዎች🥰🥰ቤተሰቦቻቸውን የሚያስመሰግኑ
2026-08-25 07:43:40
19
daneal556
Daniel Ftsum ♓️ :
እንዴ ላስተማሪ መመለስ ተጀመረ እንዴ😳 ቀልድ ነው በሉኝ አረ የተማሪ ኮንፊደንስ
2026-08-25 16:57:08
19
To see more videos from user @memer8105, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About