@tesfa_zerr: #ገብርኤል_ኃያል_19 #ገብርኤል #ገብርኤል_ኃያል_19❤🙏 #fbyシ #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha @Dr.no24 ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! ተራዳኢነትህ አይለየን! ከእግዚአብሔር የብሥራት መልእክቱን ለካህኑ ዘካርያስ ይዘህ የቀረብህ፣ የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ መዋሐድ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ያበሰርህ የብሥራት መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! ለእኛም የምሕረትንና የሰላምን ብሥራት አብስረን። በእሳቱ መካከል ለነበሩት ለሦስቱ ደቂቅ ከእግዚአብሔር ተልከህ እሳቱን እንደ ጠል እንፋሎት አድርገህ እንዳዳንካቸው (ዳንኤል 3)፣ እኛንም ከኃጢአት፣ ከመከራና ከፈተና እሳት ጠብቀን። ለቅዱስን ቂርቆስና ቅድስት ኢየሉጣ በመከራቸው ጊዜ የእግዚአብሔርን ረድኤት ያደረስህ፣ ንፍሩን የፈላውን ውሃ አብርደህ ከእሳትና ከሌሎች መከራዎች በእግዚአብሔር ፈቃድ የጠበቅህ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! እኛንም በሕይወታችን ሁሉ ጠብቀን። በጽድቅ መንገድ ምራን። «እግዚአብሔር መላእክቱን ስለ አንተ ያዛል፥ በመንገድህም ሁሉ እንዲጠብቁህ» (መዝሙር 90፥) እንደተባለ፣ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃና ተራዳኢነት ከእኛና ከቤተሰባችን ፈጽሞ አይለይ። አሜን!

ተስፋ
ተስፋ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 17:35:45 GMT
536
140
1
1

Music

Download

Comments

girmanesh.abera
Girmanesh Abera :
🙏🙏🙏
2026-08-24 17:42:59
1
To see more videos from user @tesfa_zerr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About