@faruqsultann: #uae🇦🇪 #qatar🇶🇦 #kuwait🇰🇼 #saudiarabia🇸🇦 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሌበር ስልክ ቁጥር

Fₐᵣᵤq ₛᵤₗₜₐₙ
Fₐᵣᵤq ₛᵤₗₜₐₙ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 24 August 2026 19:25:41 GMT
222325
11756
1140
4651

Music

Download

Comments

dasla1111
ኤልሳ"የኪዳነ ምሕረት ልጅ⛪☦️🛐✨ :
ለሳውዲዎች ከፈጣሪ በስተቀር እሚሰማንም እሚያየንም የለም የኛ፣ይለያል ሁሉን ችለን፣ነውጂ🥺🙏
2026-08-26 07:20:56
221
sime.sime38
እየሱስ ጌታ ኔው✝️🌏🔴⚪️🔴🔵 :
እኔኮ ዱሮም ጠረጥሬ ኔበር ጆርዳን አረባ ሀገር እንዳልሆኔች😳
2026-08-26 15:58:03
35
user2426i5y9s5
ኤማሆስ😔😍😍😍 :
😁😁ኮተራቴልጨርስ ነዉ መጨረሻላይ ሚሰጠዉ ብር ካልሰጡኝ እደዉላለዉ ሳዉዲምድር ላይ ኡኡኡነዉምለዉ😅😅😅
2026-08-25 20:13:28
33
gsgahh49mesrit
mesirt :
thank you thank you
2026-09-26 15:09:02
0
s.weloyewa4
SEMIRA Wolo :
መደወል እፈልጋለሁ ግን ቋንቋ አልችልም
2026-08-25 07:20:18
26
halana320
helen📖🍒 :
እግዘብሔርን የአቴ መራጃ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው👌👌👌👌ለመደሜ ኤሄንን አሠይቼ በሠም 1ቀን አራፍት ጃመርኩ🥰🥰🥰
2026-08-27 07:48:46
19
mulu5531
mulu مولو مولو :
አረ ወድሜ እኔ ኩትራት ጨርሸ መሄድ እፈልጋለሁ ስላት አትችይም አለችኝ እኔ መግባት ነዉ የምፈልገዉከ 1 አመት ጨምሪ አለችኝ ኩትራት ከጨረስኩ ወደ ሀገር መግባት እችል የለ እዴ እስኪ መልስልኝ በናትህ ወድም
2026-08-24 21:35:44
5
suma.073
Bizu :
ባህሬን ነኝ ኮንትራት ጫራሼ ቤት መቃያሪ አችላላዉ ወይ መልሱኝ??
2026-08-25 07:57:02
5
takeletamrtatseba
takeletamrtatseba :
jordanis
2026-09-24 11:59:51
1
user5266186834626
@ውባለምአባተ862 :
ማርያምን እህት ወንድሞቼ በቀን ሁለቴ ብቻ ነዉ ምበላው የዘጠኝ ልጆች ልብስ ምተኩሰው 😭😭😭😭የምነሳው በዚ ሀገር 3,ሰአት 😭😭😭😭እርቦኝ ያደረ ምግብ ከበላን ከደሞዛችን 200 ድርሀም ይቆርጣሉ 😭😭😭😭😭
2026-08-26 16:06:06
7
hanan.gemadi
Hanan..🦋 :
pels Jordan Jordan 🇯🇴
2026-09-23 21:44:20
1
mihret624
Mihret 28 ⭐ :
ቤይሩት😁😁😁እኛ እራሱ ፖሊሲ ነን😁
2026-08-26 18:26:15
9
turkiya503
🇸🇦in the Name🎤of☝️allaH🕋🕌 :
ወዲሜ እኛ በህገወጥ የመጣነዉም መናገር እችላለንደ በአላህ ንገሩኝ ?
2026-08-27 06:41:59
1
user3326814329732
መሲ ነኝ ያቤኔዘር እናት 🇪🇹😍🙏 :
እረ ትለያለህ ማርያምን አበረታቱኝ እኔ ልጠይቅ ነው የመጣው ይምጣ ማሪያምን🤭😁
2026-08-27 18:51:22
5
strongwoman258
sͥtͣrͫong ᴡoman🧕🌺 :
ቅመሞችዬ የዝህ ልጅ ውለታ እያበዛብኝ ነው🥺
2026-09-16 09:04:03
12
neima61901
silent :
እኔማ ለጌታዬ ለአሏህ ነዉ የምነግረዉ😭😭😭
2026-09-01 21:56:29
0
txzcm
Neu :
አተሰዉ ትክክለኛ ጠቃሚ ሳትሆን አቀርም መዳቤት ላለኖች እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-08-25 10:53:14
9
user8468918286557
sofi 🥰 sofi🥰🇪🇹 :
Shukran
2026-08-29 13:04:09
1
user1328331123422
Z.ahmad :
ችግሩ እኛን ሚሰማን የለም
2026-08-25 15:24:12
6
edu62542
edu :
jordanis?
2026-09-19 06:29:00
1
merma307
Aነኝ🥀🥀🌹❤️🇪🇹የቦርናዋ♥️🇸🇦🇸🇦 :
ወንድሜኢቃማስያልተሰራልንእንደትነውእምንቀይርውማለትኢቃማታላሰራሽመስራትአልችልምብየተጣልቸቢሮውሰጅኝብያትወሰደችኝከዚያቢሮውምብርስለላትነውአሁንታሰራልሽአለይብለውመለሱኝእስካሁንአላሰራችልኝም፤ምንድነውእሚሻለኝ
2026-08-26 19:33:36
2
hawa.ali727
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ወድሜ 4አመቴን ጨርሸ አሳደሥኩ ደሞዝ የመጨመር ግደታ አለባቸው ወይ
2026-09-25 15:31:06
0
haymi27323
🥀haymi🥺 :
ጆርዳኖች hi በሉኝ
2026-08-29 21:48:40
1
burke..gulu
Burke. gulu :
እሚሳደቡ ናቸው አሰሪዎቼ ይሄ ቅሬታ ይባላል ልደውል የእውነት ምርርርር ነው ያለኝ😭
2026-09-15 20:22:13
1
eyesuswedaje
fasika ❤❤❤ :
ye jordan
2026-09-24 18:45:20
1
To see more videos from user @faruqsultann, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About