@yonatidd: "ዓመተ ስደት" የሚባል የቀን አቆጣጠር ይሰየምልን የሚል ሃሳብ ያቀረቡ ሰዎች ሃሳባቸው ተቀባይነት ሲያጣ እንግዲያውስ "ዓመተ ምህረት" የሚለውም ይፋቅልን በማለታቸው የቀን መቁጠሪያው "እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር (እ. ኢ. አ)" ተባለ አሉ። ምህረትን የሚገፋ፣ መልካም ምኞትና በጎ ተሥፋ የሚጎፈንነው እቡይ ትውልዱ መሐል ካለ ሁልጊዜም የሚሆነው እንደዚህ ነው። ጀንበር በአንተ ሰማይ እስከወጣች ድረስ በጋራ አንደምቅባትም። እርሷን ጽልማሞት አልብሰን በኩራዝ እንጨናበሳለን እንጂ ይልሃል። "ዓመተ ሂጅራ" የሚባለው የእስልምና ቀን መቁጠሪያ ትርጓሜው "ዓመተ ስደት" ማለት ነው። መነሻ የሚያደርገውም መሐመድ በቁይረሾች ተገዶ ከመካ ወደ መዲና መሰደዱን ነው። ይህንን ኹነት የቀን መቁጠሪያ ጅማሬ ያደረጉ ሰዎች ይሰጠናል የሚሉት ትርጉም ይኖራል። በአጠቃላይ ደረጃ ሲታይ ግን ስደት የድል ምልክት አይደለም። የምህረት ወይም የጸጋ ማሳያም አይሆንም። በሰው ልብና መጻኢ ዕጣ ላይም የሚፈነጥቀው የተሥፋ ጮራ የለም። ስለዚህ ብዙዎቹ ሙስሊም ሀገራት እንኳ የግሪጎርያን ካላንደርን እንጂ "ዓመተ ስደት"ን አይጠቀሙም። እውነታቸውን ነው..! ክፉ ሚልኪ ባለበት ቃል ማን ቀኑንና ዓመቱን ይጀምራል..? ማንም..! የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ግን ይመቻችሁ። "ሂጅራ" የምትለውን ቃል የማትተረጉሟት ለምን እንደሆነ ባነንባችኋል። እንዲህ ያለ አስጨናቂ ትርጓሜን የሚሠጥ የቀን መቁጠሪያ ስያሜ ያለው ሰው ሌላው ላይ ቃሉ ውብ፣ ትርጓሜው ስሙር፣ ትዕምርቱ ድንቅ የሆነ የካላንደር ስያሜ ሲያይ መበሳጨቱ የሚጠበቅ ነው። ታሪክ ወይም ባሕል፣ እምነት አሊያም እውነት ያላጎናፀፉትን እሴት በሰው እጅ ላይ ማየቱ ቢያሳምመው አይፈረድም። በዚሁ ላይ ግለሰባዊ እኩይ ጠባይም አይጠፋም። ብቻ... "ምቀኞች ይበልጥ የሚደሰቱት በራሳቸው ማግኘት ሳይሆን በወዳጆቻቸው ማጣት ነው" እንደሚባለው ታዋቂ አባባል የ"ባልበላውም ጭሬ ልበትነው" ፖለቲካን በዘመን ስያሜያችን ላይ መፈፀሙን ተመልክተናል። ለማንኛውም ላይ ሠፈርም ሆነ ታች ሠፈር ያለ ሁሉ መገንዘብ ያለበት እውነት አለ። የካሌንደሩ ስም አጠራር እምነታችንን አይገልፅምና ልናየው አንፈልግም ያሉ ሰዎች በወደዱት ሊጠቀሙ ይችላሉ። እኛ ደግሞ እምነታችንን ብቻ ሳይሆን ተሥፋችንንና ምኞታችንን ሁሉ ሸክፎ የያዘውን ቃል እንደያዝን እንፀናለን። ማንም ተነስቶ ሰለ እምነታችን እምነታችሁን ሰዉልን ሊለን አይችልም። በዚህም የሚያስገድደን ሕግ፣ የሚያንበረክከን ጫና የለም። አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያም ሆነ የአውሮፓ ዘመን መቁጠር የሚጀምረው በክርስቶስ ልደት ላይ ነው። አዝማናት ከፋዩ ጌታ ዓመተ ፍዳን በዓመተ ምህረት፤ ብሉይን በሀዲስ መለወጡን የሚያሰቀር አንዳች ነገር የለም። የጌታ ልደት ዘመናትን ብቻ አይደለም ታሪክን፣ ሕይወትን፣ ዕድልን፣ ምልከታን፣ መስመርን... ነገርን ሁሉ የለወጠ ነው። ምን ይደረግ..? ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለ "ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና" (2ቆሮ፡13፥8) ነሐሴ 18 / 2018 ዓመተ ምሕረት (ዓ.ም) #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral #habesha #habeshatiktok #fypシ

የ1991 ቡቃያ
የ1991 ቡቃያ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 19:31:16 GMT
8255
560
47
42

Music

Download

Comments

demekemiliniksals
🇪🇹We are a victimized people :
እኛ ግን በአመተ ምህረት አቆጣጠር እንቀጥላለን
2026-08-25 11:07:27
15
must.be36
must be :
ye eyesus wedaj nen bayochim mihret alagegnum mesel😁😂
2026-08-25 11:04:36
2
user5702736428786
ቲቲ :
ምህረትን አግኝተናል በምህረት እንቆጥራለን
2026-08-25 11:18:33
1
user9700987101727
Endeshaw & Abeba :
አመተ ፍዳ ብለው ይቁጠሩ እኛ ግን እውነተኛው ብርሀን ወጦልናል።
2026-08-25 07:52:42
4
alemnshe6
AB :
ትክክል
2026-08-25 10:13:37
1
user9666618355618mah
mahlet_teferi :
ለእኛአመተምህረትእኳንአደረስለእነሱአመተኩነኔአመተፍዳእኳንአደረሳቸው
2026-08-27 10:14:35
1
meron_sisay1
Kiddy :
የሌላ መንግስት ስለመዳኒት ፋብሪካ ያወራል ስለ ምግብ ዘይት ፋብሪካ ያወራል ስለህዝቡ ይጨነቃ። የኛ መንግስ ስለ ተራ ነገር ይጨነቃል ያወራል የፈተፍታ ምን ያክል ሰው እንበትን እንግደል እንረድ የሚለው ነው እነዚህ የሚያሳስባቸው። ብቻ ፈጣሪ ይሁነን።
2026-08-25 16:58:56
4
moha1234et
ሞአ አንበሳ :
እውነት ነው
2026-08-24 22:42:21
1
rokidreams
Kiflom ዕቁብ :
ለ2019 ዓመተ ምህረት በሰላም ያድርሰን ኣሜን
2026-08-27 12:06:07
1
natiolana
nati olana :
እነሱ ስለ ኦርቶዶክስ ይሄን ያህል ምን አርገናቸው እንደሆነ እንዲህ ጥላቻ ያደረባቸው ግራ ይገባኛል 🤔🤔🤔🤔
2026-08-25 09:49:54
2
mita16211
እስከዳር 🦁 🇨🇬🦅 :
ቆይ ምንድነው ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለዉ🥺💔😭😭😭😭😭
2026-08-25 08:19:28
1
fikervivasew0
Fiker Viva Sew :
በትክክል እስከ እለተ ሞቴ
2026-08-25 18:09:27
1
yohannse.goshu
Yohannse Goshu :
እውነት፡ነው፡፡
2026-08-25 08:58:28
1
melulala2
ሜላት :
2026-08-25 20:04:58
0
user5116775492312
sbf :
ትክክል
2026-08-25 15:15:30
1
ya.nina97
Ya Nina :
የት ነበራችሁ እስኪወሰን
2026-08-25 00:52:18
0
helendebela3
helendebela3 :
እውነት ነው🙏🙏
2026-08-25 11:11:17
1
kidus.gerbile
kidus Gerbile :
ትክክል
2026-08-27 13:22:13
0
sew.hun43
sew hun :
Diabilos new atiferwdubachew Egan betselot entega hatayatachin near to nw Y Egiziabhre life Getachin Eyesu Christos hoy maren
2026-08-25 10:23:55
1
tirsu2121
yemaryam negn :
ene yemiferaw tenesh koyitew ethiopian lekachu wutu endaylun new getan
2026-08-25 08:56:39
0
firanck
firanck :
ስንት ጉዳይ እያለ ኢትዮጵያ የግለሰብ ከሆነች ቆየች
2026-08-25 03:58:56
0
chuchu20123
chuchu20123 :
ከዚህ በኋላ ሱዳን 60km፣ ደ/ሱዳን 250km ፣ ኤርትራ ሽራሮን ለቀው ይወጣሉ። ሰላም ይነግሳል ስራ አጥነት ይቀረፋል የኑሮ ውድነት ይቀረፋል የብሔር ጦርነት ይወገዳል።😂😂😂😂😂
2026-08-25 13:22:47
1
salitemihret
🦋🧚‍♂️ሰሀሊተ🕊🐬 :
ታዲያ ማን ያዳምጣቸዋል እኛ አመተምህረት ነው።አለ እዛው አመተ ፍዳላይ ያቆያቸው መዳሀኒአለም
2026-08-25 17:05:12
1
sosis2413162127191228
🌸sossi 16🌸 :
🙏🙏🙏
2026-08-25 06:30:38
0
To see more videos from user @yonatidd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About