@osloyitbe: Love #reaction #viral #tiktok #fyp #foryou

oslo yitbe
oslo yitbe
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 10:45:00 GMT
419312
71929
1049
5042

Music

Download

Comments

muzeyan.kemal
Muze :
ያሲኖ awardu ይገበዋል የሚቲሉ ብቻ
2026-08-25 11:18:58
1068
simegn889
simegn :
ይህ የውሸት አለም ነው ወጣቶች
2026-08-25 15:37:26
76
fetashekur
@fetashekur :
first
2026-08-25 10:50:11
115
ureyibe
yibe :
ያሲኖ ትለይብኛለህ
2026-08-25 17:10:24
43
kal73656
Kali 16 :
ሲጀመር ምን ጥያቄ አለው awardun ቤትድረስ ሄደው ይስጡት ይችላል🥰🥰
2026-08-25 17:29:34
125
dany.21s
D G 21s :
አባቴ እንደ ብቸኝነት የሚጥም ነገር የለም በጣም ያስፈራል መጎዳት
2026-08-26 09:20:40
17
getamesay2721
Getamesay 2721 :
ሀሲኖ ይመቸኛል ማርያምን
2026-08-25 11:00:26
29
ekitike22400
"feyzu"YNWA🔴" :
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ በዛላይ በኔ የደረሰ ነዉ አደራ ወዶች አታፍቅሩ
2026-08-25 17:39:49
43
leml42
leml42 :
ኸረ ያሲኖ አልቻልንክም በስመአም በቃን ከበዶናል ማረያምን ትችላለህ በቃ ቃላት የለንም የዘንድሮ የቲክቶክ አዋርድ ላንተ ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 17:50:32
20
john13355706
john71931 yohannes............ :
ያሲኖ እኮ ነው እኔ ለሱ ነጥብ ሳይገባኝ የገባው ሌላ ውስጥ ይገባል አንዱን ሳልረዳው የኔ አርባ አመት ህይወት ለሱ ደቂቃው ነው ምን አማራጭ አለኝ እኔ የኖርኩትን እሱ እየነገረኝ ቁጭ ብዬ ልስማው
2026-08-26 19:02:11
10
yodit.ta
yoidet tariku :
እረ ያሲኖ ከጭንቅላታችን በላይ ሆንክብን
2026-08-25 19:55:15
23
liya85293
ዮአዳን :
እኔኮ ያሲኖ ኮሜዲያን የሚለዉን ስም ለምን አትቀይርልንም ቆይ
2026-08-25 16:31:33
11
meserakasefa
𝓱𝓮𝓪𝓻𝓽 𝓫𝓻𝓸𝓹𝓷 :
እራሱ ነው ደራሲው የራሱ የሂወት ታሪክነው ተማሩበት ብሎነው🥺
2026-08-25 17:48:21
7
habibmohammed007
👳‍♀️ :
ያሲኖ የ 2018 best ቲክቶከር👌
2026-08-25 10:49:23
10
awet.miki5
Awet Miki :
ይችላል በጣም
2026-08-25 18:32:25
5
beekaa7
Beka B :
ayun sint laynw alwu🥰👌
2026-08-25 10:49:39
12
alem.uk
alem 🇨🇦 uk :
@alem 🇨🇦 uk:@alem;በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_86 _18_21_36 በኢሞም በዋሳፕም  ደውላችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 13:34:01
6
jemal.1232
Jemal 123 :
10
2026-08-26 17:57:11
1
ftumi123
fatuma ebrahim :
q0
2026-08-27 18:58:02
0
dav.12596
@dav 12 :
ያሲን ግን 1ደኛ
2026-08-25 18:05:00
4
indashew
IN--GM :
yasino yichilal
2026-08-26 09:55:18
2
tensay772
tensay :
ከአስር 20 ነዉ ምሰጠዉ
2026-08-27 04:43:56
1
To see more videos from user @osloyitbe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About