@ye_lij_magna: ስለ ሀገር ስለ ሰላም እናልቅስ

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 03:51:29 GMT
141803
27274
1038
8509

Music

Download

Comments

sinatras14
Abebe beso meblat akumual :
ሁላችንም ተደፍተን ማልቀስ ያለብን ጊዜ ነው
2026-08-25 05:05:34
494
mimi_shifon
Mimi_ሚሚ :
ወይኔ እደኔም ያለቀሰ ያለ አይመስለኝም ነበር እህቴ ትናትና ማለትም ሰኞ ከዝዋይ ወደአዲሳባ ከጠዋቱ 12 ሰአት ተነስቼ እየመጣሁ እያለ በቼንቶ ተጠቅጥቀው በቁጥር ከ15 በሚበልጡ ቼቶዎች ተጭነው በመስኮት ሳያቸው ህጻናት ነበሩ ስለሚሞቱ አውቄ እያለቀስኩ አ/አ ገባሁ ለ ሊትም እደዚሁ ነጋ አሁን አንቺ ስታወሪ ገርሞኝ ነው አንድ አይነት ስሜት ለቅሶ።
2026-08-25 07:17:03
145
zrationalist
Mom's Son! :
We failed as a nation!
2026-08-25 21:08:36
1
getamiw_meke
Poet Abeni21🎤 :
እንዳንቺ አይነት ሀገር ወዳድ ዜጎች እያሉን መቼም በኢትዮጵያዊነታችን ተስፋ አንቆርጥም ይነጋል😥
2026-08-25 04:01:36
757
yenadmasu
Yenenesh 🌺 :
ሰይጣን በባርነት ይዞናል ነፃ የሚያወጣ ስራም የለንም እግዚአብሔር ስለ ቀደሙት ፃድቃን ብሎ ይማረን የኔ እናት 😥😥😥😥
2026-08-25 05:10:33
659
burt5341
burt :
egzyooo maren bakhee
2026-08-25 19:21:21
0
user100220539
TG Ykidane Mehret :
Egzio Meharene Krestos 🙏🏻
2026-08-25 20:12:36
0
donnie_034
Donnie :
አሁን ብትመጣስ ጌታ ሆይ🥹
2026-08-25 04:01:24
110
haymanotmewa
ሃይማኖተ አበው ዘ ኦርቶዶክስ 23 :
በራችንን ዘግተን የምናነባበት ዘመን አሁን ነው😭😭
2026-08-25 04:09:55
371
hiwiexo
Hiwot Tamirat :
I didn't sleep after midnight as well, for the first time I am scared and felt so hopeless in my country...I just went and check my kids like someone took they while they are sleep ...God help us ...where should a mom hide her kids whom she raised in suffering uffff
2026-08-25 12:03:24
0
melattesfaye4
Melody ⚖️ 🇪🇹 :
ከፀሎት ውጩ ምንም መፍትሄ የለም ህዝብ ተንቋል ፍላጎቱ ህይወቱ እንደ ቅንጦት ታይቷል
2026-08-25 08:08:38
91
user724593259
Dagii 🎨 :
መጪው ጊዜ ከምንጊዜውም በላይ ያስፈራል
2026-08-25 05:27:09
105
user8106213546612
Eli@s#H@btu❤️ :
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭😭😭
2026-08-25 04:24:13
104
eyu181
Eyu alex :
ewnet new
2026-08-25 21:01:21
0
esayasmesgana
LIFE OF ሹፌር :
በጣም ያማል
2026-08-25 04:38:42
42
kteferi29
Dj KT😉 :
አሁን እኛ ወጣቶች ንስሐ ገብተን መቁረብ ነው ዘመኑ ክፉ ነው😏
2026-08-25 06:42:49
41
user6125588180549
sisay .w :
ህዝቡም ተኝቷል ከልጁ በላይ ምን አለ
2026-08-25 07:08:54
29
12centimeri21
afru@simu1221 :
ከ እግዚአብሔር በቀር ማንም ምድራዊ ሀይል ነፃ ሊያወጣን አይችልም አቤቱ ህዝብን አድን ርስትህንም ባርክ😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 17:21:02
12
yeshiandarge502
Yeshi Andarge :
ያማል እኔንም አስለቀሽኝ
2026-08-25 06:08:17
8
fikea7
Samuel21 :
ይሄ ሁሉ እኮ በአንድ ሰው ምክንያት ነው!
2026-08-25 09:13:18
9
tinebebtesfaye4
Tina :
ቲክቶክ ላይ ለተሰራ ቪዲዮ አልቅሼ አላቅም ዛሬ ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው?🥺🥺🥺
2026-08-25 05:48:41
16
nebyu.dawit20
Nebyu Dawit :
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል፣ ቅዱስ ገብርኤል እምባሽን ያብስ።
2026-08-25 04:48:09
48
mesi3538
mesii :
እኔ ሳለቅስ ነው የዋልኩት ወደ ደብረብርሃን መውጫ ስያልፍ በመስኮት ፊታቸውን አውጥተው ተክዘው አየዋቸው ደግሞ ገና ለጋ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ምስክሬን ያየው ሰው ሁሉ ስያለቅስ ነበር እንደ ትላንትና የምያስጠላ ቀን አላሳለፍኩም እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን የወንድማማች ጦርነት መሆኑ ደግሞ የባሰ ያማል
2026-08-25 18:01:36
13
user1046269510618
user1046269510618 :
ጌታኦይ እንድተስፋ ቃልክ በምእረትክ በይቅርታክ በስላምክ ቶሎና
2026-08-25 05:32:16
23
ethiotrigger
Ethio🇪🇹trigger :
ጥቂጥ ሰዎች እንዳይባል ሁሉም ሁሉም ሰው እንዳይባል ሁሉም ሰው አልተሰማውም ብዙ ሰዎች ግን ያአንችን ስሜት እያሳለፉት ነው እህቴ 💔ኢትዮጵያ አዋቂ ( እውቀት) ና ሽማግሌዎች የጠፉባት ሀይ ባይ ያጣች አገር ሆናለች 💔
2026-08-25 06:21:14
33
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About