@user6662748: ##💚💛❤️✅ ##

ሀበሻዊት✝️🇨🇬🦅
ሀበሻዊት✝️🇨🇬🦅
Open In TikTok:
Region: LB
Tuesday 25 August 2026 08:18:34 GMT
110698
6830
189
563

Music

Download

Comments

aashanti13
Ashanti :
ሁሉም አማራ አሁን መኩራት ያለበት ♥️🥰
2026-08-25 10:40:06
286
realsofiaansari1
ብሩኬ የራያው 🌹🌹 :
አኔ በአማራ ነቴ ሁሌ የምኮራው ለዚህ ነው
2026-08-25 14:45:18
126
juhar4188
Juhar :
ወላሂ ይባስ በአማራነቴ እንድኮራ ነው ያረገኝ የወሎው ጀግና❤
2026-08-25 18:58:25
28
hussenjemal526
Hussen Jemal :
ወላሂ የማለውቀው ስሜት ወራረረኝ ደስታ አልለው ሀዘን ብቻ ግን ንፅህናህን በደንብ አይተናል😢 አላህ ህይወትህን ቤተሰብህን ሰላም የድርግልህ የዘመኑ ንፁ ሰው!!!!!
2026-08-25 15:50:48
73
peaceforall2016
Humanity :
ይሄ ሁሉ ሌባ ሀገር የሚዘርፍ ነው
2026-08-25 09:06:32
93
tigisttemesgen258
CalligraphywithT :
Amen in Jesus name.
2026-08-26 01:11:55
0
user9987510769565
ዐባይ ትራሱ ፤ጣና ሞገሱ። :
በእውነት ለአምሐራ ታላቅ ውለታ እንደዋለ በዚህ ማረጋገጥ ይቻላል።
2026-08-25 14:42:20
55
userrasmiskerazmeraw
misker :
እንኳን አማራ ሆኜ ተፈጠርሁ🙏🙏🙏
2026-08-25 16:30:30
17
mbnat
MB Nat :
የሀቀኞች አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን።እኛግን ሞት ላይቀር በፅኑ ታመምን
2026-08-25 11:00:27
21
mekdi_seattle
mekdi_seattle✨ :
Big respect I am proud of you
2026-08-25 18:03:59
1
todda245848
toda :
This is how Tewodros is betrayed by his own people😭😭😭😭
2026-08-25 20:29:27
1
user41527820061067
ሸገር :
ልጆችህ በኩራት የትም መገኘት እንዲችሉ ያደረክ ምርጥ ኣባት 👌 💪ለምን ግን ሳየው እንባ ተናነቀኝ
2026-08-25 21:39:29
6
nazrawihmariam
Nazrawi :
አቶ ገዱ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ፣ ብሎም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ በቅርበት የሚያውቁ ፀሃፊና ሹፌሮቻቸው በሚከፍቷቸው መድረኮች እና ስብሰባዎች አበል እንኳን ለአካውንታንቶች ትተው የሚሄዱ እንደሆኑ ይመሰክሩላቸዋል ለነገሩ አማራ ክልል እንዳሁኑ የከፍ ችግር ውስጥ ከመግባታችን በፊት ልክ እንደነ ገዱ እናያሌው ጎበዜም ምርጥ መሪዎቻችን ነበሩ።
2026-08-25 18:46:24
11
.zeynu
ZEYNU ymarsaw 🇸🇦🥀🛣🥀🇪🇹 :
መረዳት አለበት ሁሉም በገዘብ ሊደገፍ ይገባል በግሉ ስራ እሚከፍትበትን ምንገደ ሊመቻችለት ይገባል ማዘብቻ በቂ አደለም
2026-08-25 19:17:35
12
mamaru.gelew
#eyuab ye 19🇪🇹👉🇦🇪👉🇬🇧 :
:አማራ ስትሆን ብቻ ነሚሠጥህ ፀጋ ሀቅ ይባላል እናመሠግናለን ክቡር ፕሬዘዳት ገዱ አዳርጋቸው እናከብሮታለን🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 11:05:27
12
user40207271108
👑 ኢዛና :
የአቋም ሰው ስትሆን🥰🥰
2026-08-25 11:07:53
14
hewan130
hewan :
i'm proud of you 💪
2026-08-25 11:02:46
2
coming.sun21
1989 ግንቦት 16💿📀💿📀 :
Big respect🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 18:53:18
1
wegeta04
የዮሐንስ ልጅ ሀብታሙ :
ጀግና ለህሊናው ነው ሚኖረው
2026-08-25 18:47:07
5
user7660002299141
user7660002299141 :
የአንተን ኩሩአና ታማኝ ኢትዮጳዊነት ወዳጆችህ ብቻ ሣይሆኑ ጥላቶችህም ጠቅቀው ያውቅሉ
2026-08-25 11:01:49
7
uae.uae7895
ኢትዮጵዬ ሀገሬ💚💛❤️ ሙሉ ሸዋ :
ብዙ ናቸውብለህ ከሃፂያተኞች ጎን አትተባበር እውነትናንጋት እያደር ይጠራል ❤️❤️❤️እድሜን ጤናለአባታችነ👏👏
2026-08-25 15:25:29
6
gizachew_4
gizachew :
እውነት ትበልጣለች
2026-08-25 10:42:28
5
accmami19
ጎንደር ሸዋ👑🦁🦅💪 :
አማራነቴን እምኮራበት ለዚ ነው
2026-08-25 11:42:39
6
asmare.aynalem
Asmare Aynalem :
ቀን አልጣለውም የምርጫ መስረቅ ያለመፈለግ ጉዳይ ነው። ስልጣን ላይ እያለ መስረቅ ቢፈልግ ኖሮ ይሰርቅ ነበር።
2026-08-25 10:29:03
6
To see more videos from user @user6662748, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About