@mychickenaddis: #mychickenaddis #ዶሮእርባታ #habeshatiktok #poultry #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

My Chicken Addis
My Chicken Addis
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 09:07:38 GMT
420797
26655
267
2876

Music

Download

Comments

hulum951
ዝምታ ነው መልሴ :
ሲያከስር ደግሞ ህይወትን ሁሉ ነው የሚያመሰቃቅለው እኔ ከ3 አመት በፊት 2000 ዶሮዎች ነበሩኝ ግን አንድ ብር ሳላተርፍ ወደ ሁለት ሚልየን ነው ከኪሴ የከሰርኩት ጥሩ እንቁልላ መጣል ሲጀምሩ ኒውካስትል ታመሙ በግድ በሽታው ቀነሰ ግን እንቁላል ጭራሽ አይጥሉም ማለት ይቻላል ይህ የሆነው ለወር ያክል ነው እሱንምተቋቋምኩት ግን ድጋሚ ታመሙ የሚገርመው የሚከታተል ዶክተርም ነበራቸው በየቀቱ ደብረዘይት የእንሰሳት ሀኪሞችጋ ለ6 ጊዜ አሰመርምሬለሁ መጨረሻ ላይ ግን ከስራው ለመውጣት ተገደድኩ በዚያ ገዜ ደግም እንቁላል እንኳን በጣም ቀንሶ ነበር እስካሁን ድረስ ብዙ ነገሬን አበላሽቶብኝ 0 ገብቸ መነሳት አልቻልኩም። ምን ልልህ ነው ሰው ከማደፋፈርህ በፊት የስራውን በህሪ አብረህ አስተምር የሚገርመው ልምድ ስለወሰድኩ ድጋሚ መስራት ፈልጌ ነበር የበፊቱ ገዝቸ ስለነበር ጥሩ አልነበረም አሁን ግን የማስበው የ1 ቀን ለማስገባት ነበር ግን በምን ይሰራ ብሩ አልቋል
2026-08-25 14:25:19
88
believe_pray_fight
Ayu@14 :
yebet kiray dorowochu nachew mikeflut
2026-08-25 19:22:18
25
teslacybertruck4
ኤላ :
ጉልበት?በሽታ?
2026-08-25 10:06:51
265
user505854740069
Flex B. :
እንደ ደሮ አስቀያሚና አክሳሪ ስራ የለም በጣም ያደክማል ሲሞቱና ሲታመሙ አይድረስ ነው። የልብስ ንግድ ዘና ብየ ሳልጨናነቅ ሳልደክም ከ50-70ሽ በወር እየሰራሁበት ነው
2026-08-25 15:07:40
19
user7615672998544
tofik :
ፈንግል ቢመጣስ
2026-09-03 18:03:14
1
tadios450
Tadios :
እሽ ለመጀመርስ ስንት ያስፈልጋል
2026-08-25 11:14:17
2
surafelkibatu
አርሴ ባርሳ :
መጋዘኑ ቢከራይ 300,000 ይከራያል
2026-08-25 16:19:01
21
selamsemaw682
SS two :
የቤት ኪራዩ መች ተደመረ
2026-08-28 18:08:39
0
kb_tesfay
kb tesfay :
232እንቁላል ከ250 ደሮ ማለት እኮ 93% ነው የሚሆነው ይሄ ምርት የሚገኘው ለ 1 ወር ብቻ ነው ስለዚህ ያሰብከው ትርፍ የ1ወር ብቻ ነው
2026-08-27 14:49:44
1
yiblang
yiblang laragabi :
በቀን የሚሞቱ ዶሮወችስ
2026-09-21 17:23:24
3
efremay1990
Ephrem Honeyኤፍሬም ማር888 :
ጀምሬው ነበር መኗቸው እጥፍ ሆኖብኝ በኪሳራ ዘጋሁት😏
2026-08-25 15:39:13
6
hashimyaajib
Hashim brand :
ለምን በውስጥ አትነግረኝም በአደባባይ ከምትሰድበኝ
2026-08-25 10:29:36
3
eskeder.shawle.sh
Eskeder shawle Shawel :
ዶሮ በጣም አድካሚ ነዉ
2026-08-25 10:42:18
4
invisibleman112
@ :
ከሞቱስ
2026-09-17 08:50:17
1
classichome6
Classic Home :
የቤት ክራይ አልጨመርክም
2026-08-25 21:39:20
2
derib04
derib :
የቤት ኪራይስ...????
2026-09-21 16:14:17
0
abeni1745
abeni :
Doro litseten nw😁😁😁
2026-08-25 12:25:47
3
samisho260
sami26 :
andi quntal bezih seat 7000 birr new inde?
2026-08-25 12:31:13
2
netsiyemaryamlj
netsi :
kisrwom bzw eymgerik
2026-08-27 16:44:24
0
mame558a
Mame🌹🥰😍 :
where is government tax on your expense?
2026-09-19 14:53:36
1
montana9882
Madison :
Do you consider the risk?
2026-08-26 16:58:46
1
user48246715905058
abd shger :
የ 2 ቀን ስራዬ
2026-09-22 12:56:01
1
kedirsherif0
kedirsherifnur :
አጉል ያልተሟላ ትንታኔ
2026-09-21 08:52:43
1
asrsh8
#AmA212427 :
መዝግበኝ
2026-09-20 17:11:55
1
salemikaele.molla
sale mikaele molla :
እና 66000በወር መኖውን ህክምና መብራትና ውሃ ታስቦ ከሆነ ፅዳት ቢያንስ 12ስዓት እንክብካቤ የሰራተኛ የጉልበት ሁሉ ሳይታሰብ ነው።እና በዚክ ሂሳብ አዋጭ ከቶ አይደለም ።እንዴ ቡቲክ እኮ ልፉቱ 90ፐርሰንት ይቀንሳል ወርሃዊ ገቢውም የተሻለ ነው የቡቲኩ።
2026-09-18 11:30:16
1
To see more videos from user @mychickenaddis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About