Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@pepsi19088: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ዜና-ገብረኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 09:49:58 GMT
20639
2158
48
310
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.9MB
)
Watermark .mp4 (
10.41MB
)
Music .mp3
Comments
sariti :
ደስ የሚለው እኮ ወደነሱ ፀልየን አፍረን አለማወቃችን እኮ ነው ሁሉም ነገር ተሳክቶልናል 🥰
2026-08-26 06:43:15
46
Mekdi brand :
አኬ ግን🥰🥰🥰
2026-08-25 09:58:40
21
ቢኒ :
“እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥” — ማቴዎስ 6፥9“ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።” — መዝሙር 65፥2“በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።” — መዝሙር 50፥15“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥6 ስለዚ በነዚ ቃሎች መሰረት ፀሎት ወደ እግዚያብሄር እንጂ ወደ ቅዱሳን አይፀለይም ነዉር ነዉ ok
2026-08-25 18:10:34
4
. :
in the same time 1000 የተለያዩ ሰወችን ጥያቄወችን ሰምተው ከመለሱ ከአምላክ በምን ተለዩ መልስ ?
2026-08-25 16:51:38
2
yohannes :
ታዲያ በየቀኑ በሰው ልጅ ብዙ ነገር ይደርስበታል ታዲያ እነዚህ የሞቱት በየቀኑ ልንፀልይበት የምንፈልገውን ሊያውቁ አይችሉም ስለዚህ መፀለይ ለሚሰማና በየቀኑ ለሚደርስብን ብፀልይ ለሚያየን አምላክ ብቻ ነው ሌሎች አይሰሙም አይመልሱም
2026-08-26 10:57:55
0
elshaday :
ከመረቁ አርጉልኝ ከስጋው እምቢ የሆነ ነገር
2026-08-29 04:00:41
2
mamuye holland :
ኧረ ወገን መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብን!! የጌራራ ንጉስ አቤሜሌክ የአብርሃምን ሚስት ሳራን ስለተመኛት እግዚአብሔር በህልሙ ተግልጾ ቁጣዉን ስነግረዉ አቤሜሌክም ሚስቱ እንደሆነች አላወኩም ነበር ማረኝ ሲለዉ እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ አዘዘዉ ("አብርሐም ነቢይ ነዉ ስላንተ ይጸልያል") አየህ እሱ መማር አቅቶት ሳይሆን የቅዱሳኑን ጸሎት እንደሚሰማ ለማስተማርም ጭምር ነዉ🙏🙏🙏♥️♥️metsaf kidus yanebebe sew orthodox yihonal🙏🙏
2026-08-27 05:12:39
3
Meski,@ Ydngle bary2️⃣1️⃣❤ :
አኬዋ❤️ጀግናው ስንቱን እንዲያስተውል አደረከው መለስከው ቀየርከው ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ነክ በውነት ፀጋውን ያብዛልክ
2026-08-27 07:55:05
1
kali :
ene lmekega sew selyelg kmel lmetabekg melak ymeserawen ymeyak melak belaw aykelem
2026-08-26 21:33:14
0
misam :
ቆይ አኬ መች መች ነው የሚገባው live?
2026-08-25 16:57:00
0
Φεκάδου Habtegebriel :
theosis(ሱታፌ አምላክ) ሌላኛው ማስረጃ ነው
2026-08-25 17:22:27
1
One :
እንደሚያውቁ መረዳትና እነሱን መጠየቅ ፈጽሞ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ፣ እንድሚያውቁ እንረድለን ያልከውን ከመጽሃፍ ቅዱስ ጠቅሼ ነው ያስረዳሁት ካልክ ለምን መጠየቅ አለብን የሚለውንም ከመጽሃፍ ቅዱስ ጠቅሰህ አታስረዳም?
2026-08-27 22:35:08
0
Φεκάδου Habtegebriel :
የፀጋ አምላክነት ቅዱሳን ገንዘብ አድርገዋል። ሌላው ማስረጃ ሑሰት ማዕረግ መርሳት የለብንም
2026-08-25 17:24:58
1
muba#1 :
ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው
2026-08-25 16:28:01
2
abreham ab :
yihen timirt lemin hawariyat alastemaraum
2026-08-25 19:03:45
0
BTT :
Ay Ake sew kemote mote new . edet behiwot yalesew le motu sewoch yitseliyal? tselot yemisema yemimelis egziabiher bicha new
2026-08-25 22:23:45
0
Alex :
eshi teret teret jemrowal
2026-08-25 20:26:34
0
zerihun :
ande ke kalu seletetalu mechem betekekel ayeteregumum
2026-08-25 20:23:07
2
One :
መክብብ 9 ¯¯¯¯¯¯ ⁵ ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም። ⁶ ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንዓታቸውም በአንድነት ጠፍቶአል፥ ከፀሐይ በታችም በሚሠራው ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም።
2026-08-27 22:26:20
0
BTT :
yetekeskew tikis emo semaylay honew midr lay yalew tselot semtew ekelen eddaw EDI eyale new alu? alalum
2026-08-25 22:28:28
0
zerihun :
@zerihun:ferede new yeteyekut enji enant tseleyu egna enesemalen alalum
2026-08-25 20:24:49
0
demissie :
ቅዱሳን በአንድ ጊዜ ሁሉቦታ መገኘት ይችላሉ?እግዚአብሔር መንፈስ ነው በአንድ ጊዜ ሁሉ ቦታ የሚገኘውን እ/ርን ብቻ መጠየቅ ሲገባ ወደሌሎች አይናችንን እንድናነሳ ለምን ?እርሱ ራሱ ወደ እኔ ኑ ያለወን ለምን በሩ ላይ ትቆማላችሁ?በሩ እሱ ብቻ ነው።መንገድ እዉነትና ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው።መንገዱን የምታጣምሙ ደሙን በማክፋፋት ፍርድ እንዳይሆንብን እንጠንቅ።
2026-09-04 16:27:31
0
1theosis1 :
🥰🥰🥰
2026-08-25 14:31:19
1
Mike Pap😜 :
🥰🥰🥰
2026-08-26 12:36:06
0
Amanuel MH 444 :
🥰🥰🥰
2026-08-28 16:30:14
0
To see more videos from user @pepsi19088, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
I STAND BY MY STATEMENT. Sorry meiden 🤷🏽♀️ @Samya Hafsaoui @liestalkies
#wallet #money
#yalicapkini #seyfer #fyp
Viral!! Wanita ini kesurupan💀😱 #MunafikMelawanIblis #BahayaJadiMunafik #MunafiknyaIndo #hororindonesia #achaseptriasa #kesurupan #fyp #filmhoror
JW giải cứu người phụ nữ 70 tuổi, suốt 7 năm không dám ra đường vì mũi biến dạng #benhvienjw #bacsitudung #nangmui#xuhuong #thammy#suamuihong
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy