@myfano142: አንድ ሰው በሚኒስተር ደረጃ ባለስልጣን ከሆነ በኋላ ፣ ስልጣኑን ለቆ እንደማንኛውም ተራ ሰው ተቀጥሮ ፓርኪንግ ሆኖ መስራት ከቻለ ያን ሰው በሁለት ነገሮች አታማውም። አንደኛው'ና ዋነኛው በሙስና ነው። የምንኖረው አፍሪካ ውስጥ ነው። አህጉራችን ላይ የትኛውም ግለሰብ ስልጣን ከያዘ በኋላ ወደ አንባገነንነት የሚቀየረው ወዶ አይደለም። ተገዶ ነው። ስልጣኑን ላለማጣት ምንም የሚያደርገው ፣ የትኛውንም ዋጋ የሚከፍለው በስልጣኑ ስም የዘረፈውን ለልጅ ልጆቹ የሚተርፈውን ሃብት ለማስጠበቅ ሲል ነው። ገዱ ይሄን ሂደት ነው የሰበረው። ይሄን ወጥመድ ነው የተሻገረው ! ሁለተኛው ገዱ ስልጣኑን ፣ ሚኒስትርነቱን እንደ ማንኛውም የመንግስት ስራ ነው ሲያየው የነበረው። እንደ አንድ ደሞዝተኛ ነው ሲሰራ የኖረው። እንደ ህዝብ አንዴ ከፍ ካልን የመውረድ ፎቢያ አለብን። ብዙ ሰዎች ወደ ታች ዝቅ ማለት ያስፈራቸዋል። አይደለም ከሚኒስተርነት ወደ ፓርኪንግነት ፣ ከነበራቸው ቤትና መኪና አነስ ያለ ሲቀይሩ የሚደነግጡና የሚረበሹ ብዙ ሰዎች አሉ። ገዱ ጋር ግን ይሄ ዋጋ የለውም። ቦታ የሚሰጠው ነገርም አይመስልም። እንደማንኛውም የከዚህ በፊት ከፓርቲያቸው እንደወጡ ባለስልጣኖች መንግስትን እየተቃወመ ቪዲዮውን ዩ ቲዩብ ላይ እየጫነ መኖር ይችላል። ብዙዎች እንደሚያደርጉት በትግል ስም ጎ ፈንድ ሚ ቢከፍት ከጎኑ የሚቆም ብዙ ህዝብ አለ። ግን እሱ ያን መንገድ አልመረጠም። ይሄ ፀዴ ማንነት ነው። የሚገርም ስብዕና ነው። እንደ አፍሪካ በተለይም እንደ ኢትዮጲያ ተወላጅ አንድ ሰው ከፍ ብሎ ሚኒስትርም ፣ ዝቅ ብሎ ፓርኪንግም ሆኖ መስራት መቻል ለጥቂቶች ብቻ የሚሰጥ ልዩ ማንነት ነው ❤🙌

ትንሿ ፋኖ 6️⃣💚💛❤️የጁ✅
ትንሿ ፋኖ 6️⃣💚💛❤️የጁ✅
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 09:57:45 GMT
11598
701
46
27

Music

Download

Comments

neima.mohammed107
Neima Mohammed :
የኔ ጀግና መሰራት ያሰከብራል💞💞💞
2026-08-25 10:21:19
6
userl5laabbxa1
እናቴ እመብርኃን የአዶናይ እናት እመቤታችን :
የኔ አባት የድካምህን ፍሬ አይቶ ክረስቶስ ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን ያልታደለ ማህበረ ሰብ 🥺🥺🥺
2026-08-25 15:01:09
2
sofayaabdu2025th
So&ab ❤️❤️❤️❤️መብረቅ⚡️⚡️⚡️ :
ትክክል💪💪💪💪
2026-08-25 10:58:54
1
user9779415510124
የሸጋ ተሙ እህት ከቦረና መካነ ሠላም💚💛❤️ :
የኔ አባት 🥰🥰🥰
2026-08-25 16:01:08
0
hiwet.bantalem
Hiwet Bantalem :
2026-08-25 12:53:56
0
tabu.belacew
tabu belacew :
2026-08-25 12:04:42
0
mskram.mskarm
M U M :
አበሳየ አይ
2026-08-25 11:48:58
0
hassennnwrloyyw
ጊዜ ዳኛው :
ጀግና ደጉ
2026-08-25 10:10:05
1
sundarniazi35
ይፋቴው ❤ ይፋቴው🗡 :
እናሳ
2026-08-25 15:11:51
0
user43202331716711
አጀብ ነው ዘድሮ :
የነኛ ጀግና💪💪💪💪
2026-08-25 15:23:33
0
hamed.jumha0
የጁ የግዚር መሀል እጁ :
ጀግና አማራ በላቡ እጂ የሱ ይልሆነን ነገር አይፈልግም
2026-08-25 15:11:32
0
19er22
19 አባቴ ❤❤🙏🙏🙏 :
የኛ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 15:10:44
0
seaeda.hussein
Seaeda Hussein :
የሄደው በምን እንደሁ ብዙው አያቅም እናም በአማራክልል ጦርነት ይከፍት ብልው ሳፀዲቁ 5000 ተሰብሳቢዎች ባሉበት ጦርነት ይብቃ ብሎ ወንበር ለቆ የወጣ የህዝብ መሪ ነው ።
2026-08-25 11:18:19
0
To see more videos from user @myfano142, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About