@negus_teklehaymanot: አቶ አያሌው ጎበዜ እና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢህአደግ ዘመን አማራ ክልልን በፕሬዘዳንነት መርተዋል።በተለያየ ጊዜ እና በተለያየ ስርዓት የተገፉ ቢሆንም ሁለቱም ተመሳሳይ የሕይወት ዕጣፋንታ ያጋጠማቸው ይመስላል።እንደስልጣን ዘመን ቅደም ተከተላቸው እንመልከት፦ --------___--------__---____------_____----_ 📌የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣናቸውን በራሳቸው ፍቃድ አስረክበው ወደ ቱርክ በአምባሳደርነት ተልከው ሃገራቸውን ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ ከሃላፊነት መነሳታቸው ይታወቃል። ከሃላፊነት ተመልሰው ወደ ሃገር ቤት ከገቡ በኋላ ግን መኪና አልተሰጣቸውም፣ ቤት የላቸውም፣ ጥበቃም አልተመደበላቸውም። በአዲስ አበባ ከተማ ከልጆቻቸው ጋር በኪራይ ቤት እየተሰቃዩ እንደሆነ፣ በርእሰ መስተዳድርነት እና አምባሳደርነት ሃገራቸውን ላገለገሉበት የሚገባቸውን ጥቅማጥቅም እንዳልተሰጣቸው በአንድ ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቼ ነበር።አሁን ምን ላይ እንዳሉ አላውቅም። 📌አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት፣የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣የጠቅላይ ሚኒስተሩ ብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት አማካሪ በመሆን በከፍተኛ የስልጣን እረከኖች ሀገራቸውን አገልግለዋል። አቶ ገዱ ከሕወሓት ጋር ተናንቀው ያመጡት ለውጥ በእምብርት የለሹ ኦህዴድ ከተሰለቀጠ በኋላ የፓርላማ አባል ሆነው ለሕዝባቸው ደምፅ ለመሆን ሞክረዋል። በመጨረሻም ኦህዴድ/ብልፅግና/ በአማራ ሕዝብ ላይ ስርዓት መር ጭፍጨፋ እያካሄደ መሆኑን በቀጥታ የቴሌቪን ስርጭት በሚተላለፍ የፓርላማ ጉባኤ ላይ ሞግተው ከሀገር ወጥተዋል። ከሀገር ከወጡ በኋላ በፖለቲካው ገባ ወጣ የማለት አዝማሚያ ቢታይባቸው አልፎ አልፎ ብቅ እያሉ ለአማራ ሕዝብ የሚጠቅም ያሉትን ሀሳብ ሲያዋጡ ተስተውለዋል። አሁን ላይ ከክልል ፕሬዝዳንትነት አስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት በከፍተኛ የስልጣን እርከን ያገለገሉት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመኪና ማቆሚያ/ፓርኪንግ/ውስጥ እየሰሩ ነው የሚል ተንቀሳቃሽ ምስል ተለቋል። እኔ ከምስሉ የተረዳሁት ነገር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በእውነት እና በታማኝነት ሀገራቸውን ሲያገለግሉ የነበሩ መሆናቸውን ነው።እንዴውም በትንሹም ቢሆን በአቶ ገዱ ላይ የነበረኝ ቅሬታ ጠፍቶ በተቃራኒው እንድኮራባቸው አድርጎኛል። ሌላ ከተንቀሳቃሽ ምስሉ የተረዳሁት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ልክ እንደአቶ አያሌው ጎበዜ በስልጣን ዘመናቸው በፍፁም ታማኝነት ያገለገሉ መሆናቸውን ነው።አሁን ሁለቱም የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣኖች በከባድ የሕይወት ውጣውረድ ላይ ይገኛሉ።ቤት የላቸውም ያካበቱት ሀብት ንብረት የላቸውም። 📌የኦህዴድ እና የሕወሓት ባላስልጣናትስ? ንጉሥ ተክለሃይማኖት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok💚💛❤️
ንጉሥ ተክለሃይማኖት 🦅
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 10:48:16 GMT
Music
Download
Comments
grma :
please add dr yilkal kefale i am very sure he is in the same state
2026-08-25 12:42:09
0
new :
gv8c y u.jjhh
2026-08-25 17:22:08
0
NM :
እንደ ሀገር ባውለታዎችን ሳሆን ሆዳሞችን ነው የምናወድሰው እንደ ክልል እንኳ እነዚህን ኩሩ አመራሮች ህዝባቸውን በታማኝነት እና በአግባቡ ለመሩ ጀግኖች የሚገባቸውን ክብርና እውቅና በህይወት እያሉ መስጠት ይገባል
2026-08-25 13:00:20
17
R & Y :
ሁለት ንፁ ሰዎች እድሜ ይስጣችሁ
2026-08-25 13:25:37
18
.. :
AMHARA AMHARA
2026-08-25 13:19:24
0
Yesheye Y. :
courageous
2026-08-25 13:08:44
0
,Kiya, Mark. :
የ ህዝብ ልጅ ማለት እሄ ነዉ ❤️❤️❤️
2026-08-25 15:46:51
5
temu :
አቶ አያሌው ጎበዜ ወያኔን የሞገተ ጀግና በመሆኑ በእነሱ ዘመን ከሥልጣን በመግፋት ከምንም ውጭ አድርገውት እሱም እንደማንኛውም ማህብረሰብ በሰላም በንፁህ ኅሊና እዬኖረ ይገኛል ሀገር ባለመዝረፍ በኩል ከአቶ ገዱ ጋር ተመሳሳይ ተግባር ፈፅመዋል።ስለዚህ ሰው መኩራት ያለበት በሌባ ነው ወይስ ንፁኅ ኂሊና ባለው?
2026-08-25 12:52:07
8
TT :
Respected
2026-08-25 17:19:40
0
አቤ ፍቅር :
ረጂም እድሜ ይስጣቸው
2026-08-25 16:22:57
1
ሀገሬ ማሩ ጉጃም :
ያሳዝናል ማገልገል እንደዚህ ይሁን
2026-08-25 17:19:49
0
@teddy dancer🤴 :
ያሳዝናል በቃ የምር😳😥
2026-08-25 16:36:04
0
ተስፋዬ ጋሜው :
ሀቀኛ ሰው ይህን ይመስላል
2026-08-25 17:23:41
0
ሞሳድ ነኝ :
🥰🥰
2026-08-25 16:44:09
0
ada :
ነገም ስለ አማራ የማወራው ንፁህ ታሪክ አለኝ🙏ተመስገን አምላኬ
2026-08-25 16:55:17
1
G21 :
2026-08-25 16:35:43
0
user2755494017669 shawa :
ሽአመት ኑሩ
2026-08-25 17:20:24
0
ጌች :
የዘመኔ ጀግኖች
2026-08-25 16:51:32
0
user6507541944447 :
አድሸህ አመት ኑሩልን
2026-08-25 15:56:59
0
gersh defence :
2026-08-25 15:50:37
0
chuchu20123 :
የአማራ ባለስልጣናት እነሱን አይታቹህ ከህዝብ ጎን ቁሙ።
2026-08-25 17:16:29
1
TSEGAAB DEMEKE :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤
2026-08-25 16:31:51
0
tt :
የኔ ጀግኖች እናንተ ናችሁ በቃ የሞራልም የህሊናም እረፍት ያለው ከእናንተ ጋ!ነው በቃእግዚያብሔር ዘርማንዘራችሁን ይባርክ በሰማይም በምድርም የማይረሳ የታማኝነት አሻራ ያስቀመጣችሁ ጀግኖች
2026-08-25 16:12:42
0
Adola Mar🍯 :
በአማራ ታሪክ ትልቅ ቦታ አላቸው ግን አሁን ምን ማድረግ እንዳለብን እናስብ ።
2026-08-25 16:02:40
0
Gberu werku :
እጀጋ የመውድው ሰው በይሆቴ አያሌው ጎበዜ የኔ አባት
2026-08-25 16:44:55
0
To see more videos from user @negus_teklehaymanot, please go to the Tikwm
homepage.