@ethiopiatoday1: አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን አማራ ተባብረህ >>ሸልመው >> አሳርፈው >>ክብር ስጠው ጀግና መውለድ ከዛሬ መጀመር ለነገም አስተማሪ ነው። አቶ ገዱ በድሮ ፖለቲካ አቋሙ የሀሳብ ጠበኞች ነበርን። አሁን ድሮ ከነበረኝ ግምትና እሳቤ ይበልጥ ብልፅግና እንጎዳዋለን ባሉበት ቪዲዮ አንጀቴን በላው በጣም እንዳከብረው አደረገኝ። ሁሉንም ሰርዤው ከዚህ በኃላ ስለ ገዱ ማዉራት አይቻልም በማለት ለራሴ ቃል ገባሁ። ሀቀኛ አማራ ማለት ፍርድ አዋቂ አማራ ተብሎ ታሪኩ የተፃፈው ለእምነቱ ራሱን የሚበድል ሀገር ጠባቂ አርበኛ ተብሎ በብራናው የተሰደረው ማነው ስንል ገዱ ምስክር ሆኖ መጣ። በጫ ደበሌ ግን ወታደር ሆኖ ባለ ሕንፃ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ ስባሪ ገንዘብ የለውም። አማራ ክልልን እየመራ 500 መቶ ካሬ ሜትር ቦታ የለውም። ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ ለነ አሊ አብዶ አባዱላ ሌንጮ ለታ ዲማ ነገዎ በመፅሐፍ ስም በስጦታ ከሪል እስቴት የተንጣለለ ቤት ጀምሮ በመቶ ሚሊዮን ብር ከካዝና እያወጣ ቤትና መኪና እየሰጠ አከበርናቸው ይላል። እንደ ሀገር እየተዘረፈ ሲጨፈርበት በራሱ የሚቀልድ ሕዝብ ጀግኖቼ ዋዉዉ! ይገባቸዋል በማለት እራሱን ይሸውዳል። ሰዉ ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ነው። ሥልጣን ይዞ ሌብነትን የተጠየፈ ነው። ሽልማት ካስፈለገ ለገዱ አይነት ነው። እንደ ገዱ ያለ የአማራ ጀግና ነው ለጀግና ሁሉም ክፉ ነው ጠላቱ ብዙ ነው ቢሰራ ቢታመን ማንም አያየውም እንደውም የራሱም ወገን ይወቅሰዋል ምክንያቱም ሀቀኛን ማንም አያየውም። ለምን? እውነት ስለሆነ ነው። በውጭ ሀገር እንደ አሸዋ የፈሰሰዉ አማራ እስቲ ተነሳሳ አስር ዶላር ብታዋጣ የገዱን እድሜውን ማሳረፍ ይችላል። የአማራ ማሕበረሰብ አንድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ቢያመቻች ሚዲያዎች ተሳትፈው ጉድ አንዳርጋቸው ሸለሙት ማለት ለነገ ጥሩ መሪ ዛሬ ማዘጋጀት ነው ቀሪ ጊዜውን ሳይሳቀቅ የሚኖርበት ሽልማት ብትሸልሙት ከሀገሩ ያበረረው ጠላት ዓይኑ የሚቀላ ለወዳጁቹ ኩራትና ክብር ነው። ሌብነትን የሚጠየፈው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አማራ ተባብረህ ሸልመው አሳርፈው ክብር ስጠው ጀግና መውለድ ከዛሬ መጀመር ለነገም አስተማሪ ነው። Sintayehu Chekol #fypシ #creatorsearchinsights #fyppppppppppppppppppppppp #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ethiopia Today🇪🇹
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 10:51:53 GMT
Music
Download
Comments
Gedion Solomon :
If there was a possible way to solve problems by gun Ethiopia may number one in this world, but its not. let us chose other way. Thanks Dr. Gedu.
2026-08-26 00:55:56
1
⌚️ ጊዜ ለኩሉ 😏 :
ክርስቲያን ቢናገር ድርሮውንም ተቀናቃኝ ስለነበር ይባላል
ዶ/ር ደሳለኝ ቢናገር ቢጠይቅ ተቀዋዋሚ ስለነበር ይባላል
ዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸው ሲናገር ግን ሲጠይቅ ግን የብልፅግና ሚኒስትር ሁኖ ነው ይሄ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ያረገዋል 🙏🙏🙏
2026-08-25 18:04:41
79
sisco :
thanks for your voice
2026-08-25 19:40:17
1
Ethiopia Today🇪🇹 :
የሚገርመኝ ካለፉት ስህተቶች አለመማራችን ነው🙏🙏🙏
2026-08-25 10:54:51
31
Cat.world :
ባለበት ተፈልጎ ይሸለም🥰
2026-08-25 12:02:21
42
ላለው ይጨመረዋል🤴 :
ሰሚ ያጣ ምክር🥰
2026-08-25 12:08:30
29
Creater :
ለታሪክ የሚቀመጥ ታሪካዊ ንግግር!!!!
2026-08-25 19:26:01
18
jordan mekuriaw senior Medical :
🙏🙏🙏🙏 ewunt nw
2026-08-25 13:23:53
6
አነ ዘ ክርስቶስ🙏🙏🙏 :
አማካሪ ማለት እንዲህ እውነቱን በድፍረት ለመንግስት በግልፅ የሚያስረዳ እና የሚሞግት ነው።
2026-08-25 19:23:29
15
simu :
አባቴ ሁሌም ንጉስ ነህ
2026-08-25 13:52:14
16
ጌትዬ 💪🙏🥰 :
የንፁ ሰው ድምፅ አይሰማም
2026-08-25 17:50:35
11
abel mesfn :
ይህንን ቪዲዮ የቀረጽኩት እኔ ነኝ
2026-08-25 20:52:14
9
Tadesse :
ጀግናለዘላለም ይኑር
2026-08-25 19:08:23
8
ኦ ሰው :
እወነት ነጻ ያወጣል....🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 13:50:40
8
yabukunushu :
በ3 ቀን ሱሪ አስወልቃለሁ ብሎ ይኸው 3 ዓመት የሰራዊትም የሀገር ሀብትም ኪሳራ እንደቀጠለ ነው።
አንዳንዴ ምክር ብንሰማ እንዴት መልካም ነበር😭😭😭
2026-08-25 19:15:31
6
mister07 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ጀግና የኔ አባት
2026-08-25 17:56:18
2
Geremew Asrat :
ከጀግናም በላይ ጀግና
2026-08-25 19:17:52
3
አነ ዘ ክርስቶስ🙏🙏🙏 :
ጀግናችን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 13:55:49
8
Cat.world :
ጀግና
በላቡ ሰርቶ የሚኖር፣
በፊት ላደረገው ነገር ሁሉ
ህዝብን ይቅርታ ጠይቆ
የሰላም እንቅልፍ የሚተኛ🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 14:34:17
8
Manchester :
hero
2026-08-26 01:02:02
1
Aki Eldu :
ጀግና
2026-08-25 18:36:32
4
user1635873228185 :
ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት የተከበሩ አቶ ገዱ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ በርታልን በለህበት
2026-08-25 18:07:06
3
DAS2 ICT Academy :
አባታችን ሁሌም ንጉስ ነህ
2026-08-25 19:01:52
1
1029 :
ድንቅ ሰው ዕድሜ ጤና ይስጥክ።
2026-08-25 18:22:41
2
To see more videos from user @ethiopiatoday1, please go to the Tikwm
homepage.