@rahmi.islamic: 🚨 ማስታወሻ - تــذكــيــر 🚨 ☄️ እነሆ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ምርጡ ልጅ ምርጡ አባት ምርጡ ባል ምርጡ ባልደረባ ምርጡ የዘር ባለቤት ምርጡ ነብይና ምርጡ ፍጡር ድጋሚ ላይመለሱ ይቺን ዱንያ ለቀው የሄዱት። • እንደ እሳቸውን ማጣት ማንም አላጣም! ما فقد الماضون بمثل محمد ولا مثله حتى القيامة يفقد • እንደ እሳቸው ሞት ሙሲባ አልመጣም! (إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليتذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب) « ‏فإذا أتتْك مصيبةٌ تُشْجَى بها ‏فاذكُر مُصَابَك بالنبي محمدِ » •• ነብዩ ሄዱ...ግን ሱናቸው ቀረ! •• ነብዩ ሞቱ...ግን ዲናቸው አለ! • ነብዩን እወዳለው ካልከኝ... ሱናቸውን ተከትለህ አሳየኝ! • ነብዩን አተልቃለውም ካልከኝ... ዲናቸውን አተልቀህ አሳየኝ! 🚨 ምክንያቱም ወዳጅ ወዳጁን ሲታዘዝ እንጂ ሲያምፅ አላየንም!! 🖊تعصي الإله وأنت تزعم حبه 🖊هذا محال في القياس بديع 🖊إن كان حبك صادقا لأطعته 🖊إن المحب لمن يحب مطيع #creatorsearchinsights 📸 style inspiration: 👗 vibe check: 💸 $layering techniques: 📝 personal style tips:… #viral #fyp #rahmi_islamic

Rahmi- Official
Rahmi- Official
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 12:07:01 GMT
462
71
2
24

Music

Download

Comments

neimahussna
እሙ ሙአዝ :
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
2026-08-25 14:25:05
1
To see more videos from user @rahmi.islamic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About