@marta17566: እንደ አንድ የክልል ፕሬዝዳንት እንደ አንድ ሀገር አቀፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደ አንድ የጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪነት በእነዚህ ግዙፍ የኃላፊነት ማዕረጎች ላይ የቆየ ሰው በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ዘርፎ በቅንጦት መኖር ይችል ነበር። “ስልጣን ማለት መክበሪያ ነው” ከሚለው አስቀያሚ አባባል በተቃራኒ፣ “ስልጣን የህዝብ አደራ እንጂ የግል መክበሪያ አይደለም” የሚለውን እውነት በተግባር አሳይቷል በንጹህ ሕሊናና በድካም አሽነፎ መኖር ለሀገር የተደረገ ታላቅ ፍቅር ነው።ሥልጣን ያልለወጠው፣ ሀብትና ንብረት አላማቸው ካደረጉት መዋቅር ወጥቶ በሰብአዊነቱ የቆመ ሰው ሁሌም በታሪክ ማህደር ውስጥ በክብር ይኖራል። እውነተኛው የበላይነትና ክብር ማለት ይህ ነው። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #usa🇺🇸 #tiktok #live
Marta🦋🇬🇧🇪🇹☦️🕊
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 12:25:29 GMT
Music
Download
Comments
yalemyemaryamlij6 :
egzhabhere yibarkih
2026-08-25 18:37:44
0
ብሩኬ የራያው 🌹🌹 :
አማራ ኩሩ ጀግና የዋህ ህዝብ ነው
2026-08-25 15:03:05
35
Azeb Yared :
Yes king 👑
2026-08-25 16:30:21
2
jossey =+$ :
it is right
2026-08-25 12:48:26
0
777 :
ዘፈኑ ቦታውን አገኘ
2026-08-25 18:36:30
11
የመርሳዋ ነኝ የተሜ. ታናሺ 🥰 :
የኔ ጀግና አባት ያማራ ፈርጥ 👌👌
2026-08-25 18:18:35
7
ሃገረይ - 🌹🇪🇷🌹 - ሕድሪ ሰማዕታተይ :
የኔ ጀግና አባት / የዚ ትውልድ መምህር
2026-08-26 00:32:49
3
salah99 :
yeses king 💔💔💔💔🤲🤲🤲
2026-08-25 16:39:54
1
sew :
exactly
2026-08-25 18:32:52
0
Ibrahim agro :
ዘፈኑ ቦታውን አገኝ የዘመኑ ጀግና 👌👌👌👌👌
2026-08-25 20:38:19
4
fikru :
ትክክል
2026-08-25 14:08:20
3
Tete Toti :
🥰🥰🫶🫶
2026-08-25 19:46:26
1
rek :
Right
2026-08-25 17:26:09
2
Aehmed.A.d :
ቃላትአጠረኝአቦይመችህ
2026-08-25 19:41:36
1
የአርሴማ ልጅ ነኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 14:49:11
1
my Queen🇬🇧 :
yes
2026-08-26 06:26:11
0
wuba :
2026-08-26 12:32:08
0
hawaymam :
2026-08-25 17:55:09
1
ቤቲ :
ጀግና፡የኔ፡አባት፡ሺ፡አመት፡ያኑሮት🥰🥰🥰🥰
2026-08-26 08:37:52
0
wuba :
2026-08-26 12:31:59
0
Nani ናኒ⚡️🦅💎✨️ :
❤️❤️
2026-08-26 09:09:11
0
god is plan :
አቦ ይመችህ
2026-08-26 10:01:11
0
wuba :
2026-08-26 12:32:05
0
እልከኛዋ💚 ነኝ💛 ፋኖወች ህት❤ :
💚💛❤️
2026-08-26 12:57:07
0
Hiwet Bantalem :
💞🥰🥰💪
2026-08-25 14:21:06
0
To see more videos from user @marta17566, please go to the Tikwm
homepage.