@kndu1.1: የሰማይ ውብ ጨረቃ 💔

𝐤𝐧𝐝𝐮 ⚡️
𝐤𝐧𝐝𝐮 ⚡️
Open In TikTok:
Region: IL
Tuesday 25 August 2026 12:26:40 GMT
244848
23764
371
831

Music

Download

Comments

yesemeatulj23
bonitua :
እባካችሁ ይሄን ዘፈን እንደቀላል አትዩት በጣም ያማል 🥺🥺😭
2026-08-25 15:33:20
589
sabela25196
Sabela Sky🌹 :
በአይኔ ነዉ ያየዉ መሬት ስትገባ እናቴ💔
2026-08-25 17:58:56
326
dauf84
🌕Řαҡเ⋆ :
አምላክ ሆይ ይሄን ቀን አታሳየኝ... 🥺🤲
2026-08-25 12:34:55
365
1mimi353
Mimi coca :
ይሄን ሙዚቃ አልወደውም 🥺🥺🥺🥺
2026-08-25 12:56:35
102
wefeyesenta
@Wefe የስንታ ልጅ :
ላለመስማት እየፈለኩ ግን የምሰማው ዘፈን 😭
2026-08-26 05:19:18
127
metadele6
metadele6 :
እናቶቻችንን ላጣነው ኣለም ግማሽ ኣለም ለሆነችብን
2026-08-27 04:51:54
44
betty2gashaw
⚜️Betty_Gashaw⚜️🧥👚👖👔👗 :
በጣም ለምወዳት እና ውብ ለሆነችው ጓደኛዬ ማስታወሻ ይሁንልኝ የኔ ወርቅ ዘሙዬ እንደቀልድ ቀረሽ😥😥 አንችም የለሽ ምሽቱም ጠቆረ ውበትሽም አብሮ ተቀበረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-26 17:14:40
77
mirakl.1221
ተአምር :
እናቴ መኖር ካቃተኝ 15 ቀን ሆነኝ
2026-08-26 04:28:33
29
meti21161
meti yedengel :
የኔ ውድ እህት እንደቀልድ 40ቀንሽ ለሷ ይሁንልኝ😭😭😭😭
2026-08-28 09:34:56
12
netsi.netsi14
Netsi Netsi :
Yne leaji😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 endkeld 2wer honek😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-27 11:59:27
9
chinu28211216
chinu@1612🌸 :
ህይወታችን ላይ ማጣት የማንፈልጋቸው ሰዎች ነበሩን እኮ ግን በቃ ድንገት ሳንሰናበታቸው ሄዱና በጣም ሲከፋን ስንጎዳ ህይወት ግራ ሲገባን ለማን ማውራት እንደለብን ግራ ገባን😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 18:22:40
65
martamengistu67
EMEBET💮 :
ይሄ ሙዚቃ ልቤን ይረብሸዋል 😓😓😓
2026-08-25 15:40:35
26
mommmmmm52
ያልተኖር ልጅነት🥹 :
Ohhh this song Rest in peace my dad 🥹
2026-08-25 16:55:22
17
mseret.hassan
Mseret Hassan :
ማልቅስ ስፍልግ ያምሳማው ሙዚቃ 🥹
2026-08-25 18:21:50
19
netsi_yeaskiye24_9
netsi_ye_askiye😍 :
አንቺም የለሽ ምሽቱም ጠቆረ ውበትሽም አብሮ ተቀበረ 😭😭 ኡፍ ህመም ብቻ 💔💔
2026-08-25 14:06:09
21
tsehay6149
Tsehay :
ይሄን የምንረዳዉ ያጣናቸው ብቻ ነው ወንድሜ ፅናቱን ይስጠን በቃ
2026-08-26 07:45:38
5
hankok214
Hancock :
እማዬ አባያዬ ኡፍፍፍፍፍ ያማል እናቴ አንቺም የለሽ ምሽቱም ጠቆረ ውበትሽም አብሮ ተቀበረ 😭😭 ኡፍ ህመም ብቻ 💔💔
2026-08-26 11:22:05
8
rich1ml
Ted_689 :
Elias Melka is miraculous
2026-08-29 05:50:27
0
haregua07
Hareg ymaryam :
እማዬ እናቴ እንደቀልድ ቀረሽ
2026-08-27 08:39:33
1
zemaentertainment1
Zema Entertainment :
እሄ ሙዚቃ ጨርሶ መስማት አልችልም አምላኬ ሆይ አደራህን የምወዳቸውን ሰዎች ጠብቅልኝ 😣
2026-08-29 04:00:00
4
sami.berhan
dani Berhan 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 :
እያሾፍክ ነው እንዴ!! ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሰማይና ምድሩ ነው ሚገለባበጥብኝ😭😭😭😭
2026-08-29 13:42:08
3
pop.smok182
𝙘𝙤𝙗𝙧𝙖🎱⛱ :
የዘፋኙ ስም 🙏
2026-08-28 07:57:54
0
melaki435
Melaki🧚‍♂️ :
ውርር ነው ሚያደርገኝ ይሄን ዘፈን ስሰማው አልቅሺ አልቅሺ ነው ሚለኝ ህመም የሆነ ዘፈን💔💔💔
2026-08-29 09:56:04
5
user7288100383737
@ያጣ መልክ የለውም ❤❤ :
እናቶቻችንን ላጣናው አለም ግማሽ ለሆነችብን
2026-08-28 11:16:25
2
To see more videos from user @kndu1.1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About