Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@suleimanabdell7s7: የአቶ ገዱ ሰርቶ መብላት ለገዱ ያኮራል እንጅ መሳለቂያና መሸማቀቂያ መሆን አይችልም። #creatorsearchinsights #mecherangerover #viralvideo #foryou #fyp @sualih tube @Amir News(አሚር ዜና) @Aliy ወሎየው @Adonaymada
Suleiman abdell7
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 13:17:56 GMT
61998
8213
310
1060
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.88MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
13 months of sunshine :
Welcome Sule!! We proud of Degu!!
2026-08-25 18:10:30
0
geni :
jegina,yhizibi,mery,nachiew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 13:46:02
1
EthioRiders :
ኩራታችን ክቡር አቶ ገዱ🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን!!! አለመስረቅን ፣ የስራ ክቡርነትን ፅናትን ስላስተማርክ ትውልድ ያመሰግንሃል። 💚💛❤Big Respect....One in a Million!
2026-08-25 13:57:32
43
Janeral______1 :
በጣም ይገርማል ለህዝባቸው የሚሰሩ ሰዎች ምን ያህል እንደተገፉ ማሳያ ነው💪
2026-08-25 13:23:57
93
Nolawi BZ :
welcome back bro
2026-08-25 18:11:19
1
getechew wende :
እጀ ንፁህ ባለስልጣን በላቡ ሰርቶ በልቶ የሚያድር የዘመናችን ድንቅ ኢትዮጵያዊ.....!!!
2026-08-25 14:03:39
39
hayper sonik :
እናቴን ሠውዬው ላማራ ህዝብ በጣም ውለታ ውሏል ለምሣሌ አማራ ለመጀመሪያ ግዜ መሣሪያ የመያዝ መብቱ እንዲከበር ያደረገው እሱ ነው አማራ ከጎኑ ሊቆም ይገባል አሁን
2026-08-25 14:17:08
17
Badr Seid :
በሌባ ዘመን አለመስረቅ ያስንቃል። መስረቅ እና በደሀ ደም እና እንባ ሀብት ማካበት ደሞ ጀግና የሚያሰብልበት ግዜ ላይ ነን።
2026-08-25 13:39:44
60
ቮላዲሚን ፑቲን :
ሱሊማን አብደላ ጀግናዉ አተም የኚ ጀግና ነህ🥰🥰🥰
2026-08-25 14:25:26
24
jema6178 :
እኔ የምለው ስራ እኮ ስራ ነው። የሌላው እጅ ማየት ውርደት ነው። የተገኘው ሰርቶ ባገኘኸው መኖር ኩራትና ጀግንነት ነው። እኔ ኮራሁበት።
2026-08-25 14:23:23
13
Dms :
He is icon man
2026-08-25 14:19:23
1
አርጎባዋ🧕🇪🇹 :
🥹🥹🥹🥹
2026-08-25 17:01:40
1
ኢማን :
የዘመናችን ጀግና ነው
2026-08-25 14:14:42
8
Art/Ashu :
አንተም አገርህ ሁሌም የምትኮራብህ ጀግና ነህ እሺ ወንድማችን!❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
2026-08-25 15:47:57
8
አሞራው🦅✈️🇸🇦 :
ያኮራል እጅ አሳፍርም💪💪💪💪
2026-08-25 17:21:58
5
Alemken Leykun :
ወይኔ ሡሌማን የት ሁነህነው እስከዛሬ
2026-08-25 13:53:34
8
Daily Tips :
እስኪ ቻሌንጅ ይጀመርላቸውና የህዝብ ልጅ መሆናቸውን እናሳይ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2026-08-25 14:18:23
5
YUSUF OSMAN :
Legend
2026-08-25 14:19:35
1
Abrhame gessess@ :
አንተም ኡስማን እንደገዱ ጀግናነህ
2026-08-25 14:29:01
5
Hayat Ali :
የኛህዝብ የበላውን እጂ ያበላውን አያመሰግን ሊሸለሙነው የሚገባቸው
2026-08-25 14:21:19
11
Yeshareg Debebe :
የዘመናችን ጀግና ነው
2026-08-25 13:43:14
6
A Tew silene :
እዉነት ሰርቶ መብላት ሀጢትነት የለዉም ሀገር ወዳዱ ገዱ የዉስጡን እሱ ያቃል🥰🥰🥰👍👍👍
2026-08-25 13:46:34
6
Ousman🦅 :
ሶልየ የምንወድህ እኳን መጣህልን❤️❤️❤️
2026-08-25 13:21:38
7
Hayder Getachew :
ሶሻልሚዲያን ከፊት ጀመሮ ግን ..😏ብቻ በርታ
2026-08-25 13:48:42
6
Mekdi :
ንፁህ እጅ ጀግናችን ገዱ አንዳርጋቼው ውድድድ
2026-08-25 17:23:10
2
To see more videos from user @suleimanabdell7s7, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Drip check🔥🏹👌 #gagash #gazarealityshow #vira
Ihh kasian banget sumpahh😱👀#fyp #viral #gossip #paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #amandamanopo
کیا جلوس نکالنا بدعت ہے ؟ #Alburhaniya #foryou #foryoupage #fyp #fypシ #viral #islamic_video #1M
Film horor yang sama-sama menceritakan iblis dan jin #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #filmhoror #munafiknyaindo #rekomendasifilm #fyp #editfilm #hororindonesia #penjagaliblis
`তুমি আমার আত্মার সাথে মিশে গেছো..."🥺💝🌷🫶🏻 #foryoupage#fpy#tiktokbdofficial#tiktokviral#fppppppppppppppppppp@TikTok
"Cell Shock Luxe-Lift Eye Cream – Chạm vào định nghĩa mới của sự trẻ trung. Công thức đặc biệt giúp nâng cơ, giảm nếp nhăn và đánh thức vẻ rạng rỡ cho vùng da mắt nhạy cảm mỗi ngày." #madeinswitzerland #swisslinevietnam #swisslinesongthao #skinserum #swissline
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy