@mahommed.siraj: የእላቱ ሰበር ዜና ነሐሴ 19/12/2018 #abiyahmed #ethiopianews

Ethiopianow
Ethiopianow
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 14:07:00 GMT
188242
10753
412
1541

Music

Download

Comments

emuuuuu5
kebe :
ጦርነት ይብቃን ሰላም ይሻለናል
2026-08-25 17:11:27
42
chalie2127
Chalie21 :
ወንድሜን ለምን እገላለሁ
2026-08-25 16:57:27
35
of0637
Cr 7 :
ለምን እኔ መቼም የእርስ በርስ ጦርነት መቼም አልሰታፍም ከግብፅ ከኤርታራ ከሆነ ቁጥር አንድነኝ
2026-08-25 17:19:00
32
.0913825644
ጥበቡ አጠቃላይ የድለላ ስራ 0913825644 :
አልገባኝ ከየት ነው የምናድናት
2026-08-25 16:44:48
30
usertemes
ተመስገን :
ህዝብ የጠላው መሪ
2026-08-25 17:08:49
27
user15396301599392
user15396301599392 :
ሀሉም አንድ ሀገር ነው ያለው የባለስልጣናት ልጆችም ሀገራቸውን ይታደጉ፡፡፡፡
2026-08-25 17:34:35
25
ewunet839
ewunet bcha :
የመቸ ነዉ እኛኮ ድሮ እና ዘንድሮ አለየልንም ወገን
2026-08-25 17:04:07
14
rasma.ras4
𝓭𝓲𝓷𝓪𝓻 :
ከትግራይ ወደ ኣዲስ መጥቻለው ኣሁን ደሞ ከኣዲስ ወደ ኬንያ እሄዳለው እንጂ ለ ስልጣን ለማንም ኣልዋጋም
2026-08-25 17:15:55
12
user2181505394012
user2181505394012 :
በረሐብ አልቋ ወጣቱ ከየትይምጣ
2026-08-25 16:50:59
10
fikeryibeltal_21
ፍቅር ይበልጣል❤ :
ተው እንጂ እውነትህን ነው???
2026-08-25 16:27:33
9
netsanet.kebed
Netsanet kebed :
ለምን ባለስልጣን እይድም የዳን ልጆችን ተው
2026-08-25 16:41:50
4
mulugetadaniel51
mulugeta Daniel :
ብራሃኑ ነጋ ለምን አይሄድም
2026-08-25 17:03:52
4
yafano47
log :
በትክክል !! እኛ ካላገዝን መንግስት ብቻውን ምንም አያደርግም የውዴታ ግዴታችን ነው ።
2026-08-25 17:46:46
3
abirhamtesfa735
abirhamtesfa735 :
😂😭😭😭😭@
2026-08-25 14:44:16
3
1generationz
Ganja :
በፌስቡክ ቢጨው ምን ማለት ነው
2026-08-25 17:28:07
3
user5468458688796
befkad wendsen :
ችግኝ ለመትከል
2026-08-25 16:53:24
3
user8040762913145
user8040762913145 :
ሀቅነዉ
2026-08-25 17:51:57
2
wandasan.alemu
Wandasan Alemu :
ግብጽ ከመጣች ነው እንጂ ለአገር ውስጥ ችግር ፖለቲካው ይፍታው ቻው።
2026-08-25 18:18:41
2
user61815984040
yonas :
ነኒናና ነኑነኒናና
2026-08-25 16:20:56
2
ayu.belay1
Ayu Belay :
አዲስ አበባ የማን ናት!????
2026-08-25 18:08:27
2
user9900757337848
yhh :
አልገባኝም ከማነው የምናድናት
2026-08-25 16:38:15
1
user55yyyyyyyy44444
የፍቅር ሰዉ* :
ጦርነት ያቁሙና ሰላም ይስበኩ ሰላም ናፍቆናል ጦርነት ሰልችቶናል
2026-08-25 18:01:27
1
abdure3858
ባምበላም ወዝ አለን :
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን የከተማ ፖሊሶች አይዘምቱም የከተማው ሰው እራሱን በራሱ ማሰተዳደር አያቅተውም ኢቅርታ ግን እንደ ሀሳብ ነው😁😁
2026-08-25 16:28:46
1
xgb894
ታሜ__Tame :
እኔ አገሬን አልወድም ወደ አውሮፓ አገር ፓስፖርት አውታችሁ አባሩኝ 😳😳😁😁
2026-08-25 18:52:13
1
To see more videos from user @mahommed.siraj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About