@techtalkwithsolomon: ስለ ኤአይ አስገራሚ የኮንቴክስት ዊንዶ ሞዴል ሰምተው ያውቃሉ? Have you heard about the fascinating AI Context Window? #AI #techtalkwithsolomon #solomonkassa #contextwindow

Techtalk With Solomon
Techtalk With Solomon
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 14:39:36 GMT
131083
12172
103
729

Music

Download

Comments

begena_lover
tsegi :
it always amazes me btw and i wanna learn more but idk where
2026-08-29 16:23:13
0
becky21503
becky🫰🏼 :
you have to creat YouTube channel i have been loved your content since when i was child
2026-08-29 19:13:39
0
golden4114
￴ ￴￴￴￴ :
ለዛ ነዋ..........ሽሮ አሰራር አሳየኝ ብየው.....''መጀመሪያ ያዘጋጀህውን ስጋ እጠበው '' ብሎኝ ያረፈው...😭
2026-08-25 19:17:08
77
addisnuroo
Adisu :
What is intelligence?
2026-08-29 16:16:32
0
anuri520gmail.com
ኑር :
AI ፈፅሞ ከሰው አስተሰሰብ አይበልጥም
2026-08-25 21:12:54
25
smilsumeromon
ታላቋ ትግራይ :
100% እርግጠኛ ሆኜ የምነግርክ AI በፍፁም የሰው ልጅ የማሰብ አቅም ትውስታ ላይ መቼም አይደርስም።
2026-08-25 18:02:11
29
kest12341
kira :
solomon > chat gpt🥰🥰
2026-08-25 16:56:03
0
abrhambelete115
abrham :
You are confusing models weights and context window (the knowledge is come form the weight not from context window)
2026-08-25 20:43:52
2
dura3334
DuresaW :
ግን sol ጥያቄ አለኝ: ሁሉም የAI Prompt ተመሳሳይ የመረጃ ቋጥ ነው ያላቸው? like (ChatGPT, DeepSeek, Perplexity, Google AI Studio...)
2026-08-26 04:42:11
5
anicho13
Anwar :
የጎን እዬሽ ጉዳት አለው ?
2026-08-25 21:14:49
0
tewodroswodajo5
Teddy :
የተኛው የAI Tools ነው አሁን ባለው ሁኔታ እጅግ በጣም የተሻለና አካታች ተሆነው?
2026-08-25 18:50:45
1
ethio_kahlil
Ethio@Kahlil :
አንድ ሙሉ ቤተ መፃሀፍት ማለት ስንት መፅሐፍት የያዘ ነው? ኬኔዲ? አብርሆት? Commerce library, 5 killo? Make it messurable
2026-08-25 14:59:00
6
user7134667558759
ALI MEJIED :
sol አድናቂህ ነኝ ። የሆነ Ai course መውሰድ እፈልጋለሁ ። ማገኘት እችላለሁ
2026-08-30 12:56:28
0
d4d53
D4D :
በጣም ግዙፍ ሰርቨር ያስፈልገዋል አደለ ሶል
2026-08-27 17:46:48
1
shkur589
shkur :
በየቀኑ አሰጨንቁዋለዉ
2026-08-29 18:11:36
0
dagmkitaba
Dagm Kitaba :
ጥሩ
2026-08-25 17:25:10
1
redait.sajin5
Redait Sajin :
AI ን በተመለከተ እንዲህ እንዳብራራህልን አንድ ቀን ደግሞ ለሰው ልጅ ፈጽሞ አስፈላጊ አለመሆኑና በሰው ተሰርቶ ከሰው ይበልጣል ተብሎ እንዲወራ መደረጉ የለየለት ኘሮፓጋንዳ እንደሆነ ይልቁን በሰዎች ተፅኖ ስር ሆኖ ሌላ ሰውን ለመቆጣጠር የተፈጠረ እንጂ ፍፁም በራሱ የሚንቀሳቀስ ኃይል ወይንም ዕውቀት አይደለም ብለህ እውነቱን ስትናገር እንደምሰማህ ተስፋ አለኝ
2026-08-25 20:46:14
3
diresfentaye21
The peoples :
ከሰውልጅ መቼም ሊበልጥ አይችልም
2026-08-25 18:38:26
2
emperor_abrham
Pyaar :
conscious መቼም አይሆንም መቼም። ከሰው አእምሮ በማስታወስ ይበልጣል።
2026-08-25 21:15:15
1
klhgf16193
NEW YORK KILLER 🇺🇲🇨🇦🗽 :
ትክክ ነህ
2026-08-26 18:58:26
0
abigu785
abigu❤️🥰😍 :
ሁሌ መረጃ አቀብለን በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ
2026-08-30 09:43:38
0
user866yygfghhffff
user :
ere bakh
2026-08-29 20:41:44
0
wondyifrawdegefa
Wondyifraw Degefa :
wow
2026-08-27 04:10:55
0
a_8t6r00ikjvu
ROPNHAN :
wow
2026-08-29 21:44:41
0
To see more videos from user @techtalkwithsolomon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About