@makn1770: አይደለም የአንድ ክልል ፕሬዝደንት ፡ አደለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበረ ሰው ይቅርና ፡ ተራ የገቢዎችና ጉምሩክ ሰራተኛ እንዲሁም በተለያየ የመንግስት ቢሮዎች ያሉ ሃላፊዎች ዱባይ ውስጥ ቪላ በሚገዙበት ዘመን ። ተራ ባለስልጣን በዘመድ አዝማዱ ስም ሚሊዮኖችን በባንክ በሚያስቀምጥበት ጊዜ የሀገርን ሀብት በውጭ ባንኮች የሚያስቀምጡ እልፍ ባለስልጣኖች ባየንበት ዘመን ልጆቻቸውን በአውሮፓና አሜሪካ የሚያስተምሩ ሙሰኞች በሞሉበት ጊዜ ገዱ አንዳርጋቸው የሚባል ሰው ፓርኪንግ እየሰራ ይገኛል ሲባል የማይገረም ማን ይኖራል ? አቶ ገዱ ስለሚያራምደው ፓለቲካዊ አመለካከትም ሆነ ሌላ ነገር ግድ የለኝም ። በስልጣን በነበረበት ጊዜ ከዚች ድሀ ሀገር ሳይዘርፍ በመኖሩ ግን በአክብሮት እጅ ለመንሳት እገደዳለሁ ። ማንም ሰው ይህን አለማድነቅ አይችልም ። አቶ ገዱ ቢፈልግኮ ይህኔ በአሜሪካን ባንኮች መቶ ሚሊዮኖችን ማስቀመጥ ይችል ነበር ። ሆኖም አላደረገውምና ዛሬ ላይ ፓርኪንግ ተቀጥሮ እየሰራ ፡ ህሊናው ሳይወቅሰው የሰላም እንቅልፍ ተኝቶ ያድራል ። እሱ ብቻ አይደለም ልጆቹም የገዱ አንዳርጋቸው ልጆች በመሆናቸው እየተከበሩ እድሜ ዘመናቸውን ሳይሳቀቁ መኖር ይችላሉ ። የሌባ ልጆች አይደሉማ ።ብቻ የገዱ ንፁህ እንጀራ ያስቀናል በሙስና ያልቆሸሸ ከድሃ ሀገር ከተዘረፈ ገንዘብ ጋር ያልተነካካ ንፁህ እንጀራ ! የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ኋላ ላይም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፡ በሀገረ አሜሪካን የፓርኪንግ ስራ ሲሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ መለቀቁ ለምን አልሰረቁም ነው እንዴ??ኧረ አይባልም ለጨዋዎቹ አመራሮች ሙሰኝነትን አታስተምሩ። ብቻ የገዱ ንፁህ እንጀራ ያስቀናል በሙስና ያልቆሸሸ ከድሃ ሀገር ከተዘረፈ ገንዘብ ጋር ያልተነካካ ንፁህ እንጀራ !

Lij makbel official
Lij makbel official
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 15:13:47 GMT
2407
168
4
24

Music

Download

Comments

sayide7
sayide :
jegna endhnew tamannnetn yabeser yehegr kurat👍👍👍
2026-08-25 18:53:26
0
user98071413175372
መለኛው። :
ጀግናችን ሰላምህ ይብዛ
2026-08-25 18:28:38
0
shewangizaw.eshet
ቀበጥ :
እኔ አላምንም ሲስተሙ ሊሆን ይችላል ሀበሻ ምኝ ነው ቶሎ ሰው ያምናል ለምሳሌ በረከት ስሞኦንን እናስታውስ ቤት የለኝም እያለ በየዬ ከተማው ፎቅ እንዳለው ስናቅ ላወዳድራቸው አይደለም ምን ለማለት በደብ ተረዱኝ
2026-08-25 18:52:23
0
sistxdf
cgghhj :
እንኮራብሃለን እድሜና ጤና ይሰጥህ የሀገር ኩራት!!!!!!¡
2026-08-25 17:32:56
0
To see more videos from user @makn1770, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About