@tesfareview: #tesfareview

TESFA REVIEW
TESFA REVIEW
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 15:45:29 GMT
528495
61749
1618
2563

Music

Download

Comments

s5660g
SaMi G :
የ ጥፋት ዋና ከተማ ይቅርታ ናት ✌
2026-08-25 16:06:17
1845
yadenitefe
yadenitefe :
ለእኔ ለበዓል 1 በግ ሸልመኝና እየዞርኩ ህዝቡን ይቅርታ ልጠይቅልህ 🥰
2026-08-25 16:21:43
376
user1152302945040
amanuel the reds :
ቆይ ይህ ሰው አላማው ምንድን ነው
2026-08-25 16:32:44
146
user41713262009085
sam :
በየ ሆቴሉ እየዞሩ ምግብ በመለቃቁም የተራበን ህዝብ ኑሮ ማስወደድ ይሄ ጊዜ ሲያልፍ ዋጋ ያስከፍልሀል
2026-10-12 06:43:16
167
torbanoboo0
Gadisa Torban Oboo :
No more! Please discount the price of meat.
2026-10-19 14:48:32
0
kidisthaile87
kidist :
ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ይቅር ብለናል ወንድሜ
2026-08-25 15:53:46
796
ymenaslej15
ቡሩክ የሚናስ ልጅ :
ጋብዘኝ እና ይቅር ልበልሕ
2026-08-25 15:56:26
420
abu52424
2323 :
እውነት ነው 15,000 ብር ደሞዝተኛ ያስደነግጣል። ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ። ተባረክ
2026-08-25 15:54:27
210
wiz.zega
wiz ዜጋ :
በትክክል ትልቅሰው ቡዙ ሰው ነው የተከፍብሽ ተስፋዬ ዋናው ይቅርታ መጠየቅሽ ነው 🤟🤟🥰
2026-08-25 15:50:06
170
mila_official000
Meliyard _ official000 :
ችግሩ የምትጋብዘው ታዋቂ ሰው ብቻ ነው
2026-08-25 15:53:37
31
johni4623
john ማንቼ :
ተስፍዬ አንተ ባንበላም የምታሳየን ነህና ክበርልን
2026-08-25 16:49:10
39
mesrakgirma11
Misrak Girma Abebe :
ይቅርታ ሑሉን ያክማል አለቀ ደቀቀ ተስፋ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-25 15:51:06
45
ny8397
amoraw :
ከባድ ሼም ምን ስለሆነ ይሄን ያክል ዋጋ
2026-08-25 16:08:03
22
yoseph19840
JOSSY :
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ለወደፊቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆንክ ቪዲዮ ወይም መረጃ ስታቀርብ ከብዙ አንግል በማስተዋል ይሁን
2026-08-25 16:06:15
46
yordi700
user2498151897606 :
የኔ አባት ይቅር ብለናል
2026-08-25 16:09:23
23
redinamesfin
rediena 🦋 :
እረ ሰዉ ብዙ ካወራ …………….እርሳቸዉ ወንድሜ አስተያየትህም መልካም ነዉ🥰🔥
2026-08-25 15:53:27
16
a4911705
Aℎ𝑚𝑒𝑑 :
ከይቅርታበላይምንአለ
2026-08-25 16:22:28
10
andi841731
1Di :
ሰውን ስታስረዳ በጣም ተጨንቀህ ነው። በጣም መልካም ሰው ነህ
2026-08-25 16:42:42
8
gezechosa
gezechosa :
ይቅር ብለንሀል ግን አትድገመው
2026-08-25 16:27:25
5
mesti2774
መስቲ🧚‍♀️ :
በቃ ቅን ሰው ነህ ....ለዚህ ነው መጥተህ ይቅርታ የጠየከው...................እንጂ አለማለትም ትችል ነበር......ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 16:12:58
7
inshalla42
ሀቢብ ተስፈኛው :
ወላሂ እኔ ልገዛ ገብቼ መቶ አርባአምስትሺ ነው የጠሩልኝ
2026-08-29 09:02:16
26
user3837871787025
dawit የባቱ ልጅ :
ዋጋ ትከፍላለህ
2026-10-18 19:27:09
6
esyaseyas
esayas :
ደገመዉ
2026-10-11 19:36:51
1
treasure4324
Treasure :
🙏 thank you
2026-08-29 14:01:32
1
To see more videos from user @tesfareview, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About