@oldiesmusic21: #ፍቅር oldiesmusic#ethiopianoldies #onlymusic

ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 15:49:18 GMT
29258
882
55
123

Music

Download

Comments

kaleabkitaw
no name :
rash ford
2026-08-26 07:10:01
1
samwanaw
Sam Cook :
Abate Berehun on Sax
2026-08-25 16:03:11
2
m10boss09
Eje boss :
ali birra music
2026-08-26 06:23:48
1
yewuhannes
Jonikulom Naz :
saxphonistu
2026-08-26 03:13:54
1
liverpool5406
SOLOMON AKALU :
ፍቃደ ገብረ ሰላሴ ታታሪ ጎበዝ ድምፃዊ የጀግናው አአሰ ሙዚቀኛ ሻለቃ ኦርኬሰትራ ፍሬ ነበር አፈሩን ገለባ ያድርግለት ነብሰ ይማር
2026-08-25 17:40:18
18
user1442616731574
ሙዚቃ ቤት :
ፍቃዱ ገብረሥላሴ ከአዲስ ባንድ ጋር
2026-08-25 21:47:40
6
cuba1079
Cuba :
ፍቄ እልፈትህ አሁን ሠማሁ ነፍስ ይማር
2026-08-25 19:05:21
6
wubeshat.denboba
Wubeshat :
ሐረር ምስራቅ ዕዝ ነበር ፎቃዱ
2026-08-25 17:06:12
8
aman.wsemayt
Aman W/Semayt :
ፍቃዱ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነበረ ነፍስ ይማር
2026-08-25 16:54:12
7
yaredashenaffi
yada :
ነፍብሱን ይማረዉ ፍቃደ ገ/በየስ ይባላል ምስራቅ እዝ
2026-08-25 17:22:24
5
shimektfanta
Saka :
ፍቃዲ የአቶቢስ ተራ ኳስ ሜዳና ሚካሄል አካባቢ ልጆ ነበር በዋላ ም/ዕዠ
2026-08-26 00:05:20
5
yaredashenaffi
yada :
ሳክስፎን አባተ በሪሁን " ኪቦርድ ነብዮ ግርማ እና ሌሎችም የአዲስ ባንድ አባላት ናቸው አባተ በሪሁን የያሬደ በሪሁን ወንድም ነዉ !!! ፍቄ ነብስህን ይማረወ
2026-08-25 17:28:57
8
daniel.damtew
Daniel Damtew :
ፍቄ ሁላችንም እናታችንን እንወዳለን እሱ ግን የሚገርም የእናት ፍቅር የነበረው በየ ጨዋታ መሐል እናቱ በመማል ይታወቅ ነበር ። ነፍስ ይማር !
2026-08-26 04:32:28
5
gulu8560
gulu :
ያያሃ ሐደም
2026-08-26 09:01:52
2
user36168198821385
ሚሊ ደርባባው :
ፍቃደ ማረፉን አሁን ሰማሁ ነብስ ይማር🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-26 03:38:54
3
vaasa33
🇫🇮 Helsinki :
ኪቦርድ ነቡዩ ግርማ የዋልያስ ባንድ ኪቦርዲስት ነበር።
2026-08-26 04:15:58
4
tsegamekonnen792
Tsega :
የአዲሱ ሚካኤል ሰፈር ልጅ ነው ሀሌሉያ ትምህርት ቤት ጊቢ ውስጥ ይኖሩ ነበር እናቱ አስካለ ጮሪቶ ይባላሉ ወንድምም ነበረው ታሪኩ የሚባል
2026-08-26 18:33:10
0
user4261384562277
. :
ፍቄ ነብስ ይማር ከየት አመጠሰችሁት
2026-08-25 17:00:17
3
user20857161886156
ማስሬ :
ፍቃዱገብረስላሴይባላልፓራኮማንዶነበረሳክስፎኒስቱአባተበሪሁንይባላል
2026-08-25 17:41:31
2
theoman0071
Theo man :
ገና ዛሬ ማየቴ
2026-08-26 01:22:26
1
danny33279
danny :
ፍቃዱ ገብረሀና
2026-08-25 18:47:38
1
enu.ti43
ENu Ti :
የ አሥናቀ ገብረየሥ ወንድም ነው
2026-08-25 23:39:35
1
tsegay.kassa1
Tsegay kassa :
ነብሰ ይማር ፍቃደ ገ / ስላሴ
2026-08-25 15:58:02
3
eliyasderasa
eliyas deresederese hyii :
ኬትነው ያመጣሸው በናትሸ በጣም ምውደው ዘፈን ሀርሪም ልቀቂልን ኦልዲሰቶችን ለምሳሌ።,የኢለይሊ ወላ። የሚለውን ወይም። ቲበኪነት የሚለውን።
2026-08-26 02:43:14
1
signal.sound
signal Sound :
ቤዚስት በአለም ፣ አባተ ሳክስ የሀረሩ ም /ዕዝ
2026-08-25 17:51:34
2
To see more videos from user @oldiesmusic21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About