@smunicent: 📢 ሰላም የSmunicent ቤተሰቦች! ይህ ግሩፕ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በመረጃ እጥረት ምክንያት የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመቀነስ እና እርስ በርሳችን ለመረዳዳት የተፈጠረ ማህበረሰብ ነው። እባካችሁ ለሌሎች የሚጠቅም ማንኛውንም መረጃ ያጋሩ። ለምሳሌ፦ ✅ የሥራ ዕድሎች ✅ የመኖሪያ ቤት መረጃ ✅ የትምህርትና ስኮላርሺፕ እድሎች ✅ የሕግና የኢሚግሬሽን መረጃ ✅ የንግድ እድሎች ✅ ሌሎችን ሊጠቅሙ የሚችሉ ማንኛውም አስፈላጊ መረጃዎች ይህ ግሩፕ የአንድ ሰው ሳይሆን የሁላችንም ነው። ስለዚህ በመልካም መንፈስ እንሳተፍ፣ እርስ በርሳችን እንረዳዳ፣ እና ትክክለኛ መረጃ በማጋራት ለማህበረሰባችን ዋጋ እንጨምር። አንድ ጠቃሚ መረጃ የአንድን ሰው ሕይወት ሊቀይር ይችላል።🙏❤️ www.smunicent.com
smunicent
Region: US
Tuesday 25 August 2026 16:00:06 GMT
Music
Download
Comments
_mimishu12 :
france camp yelem
2026-08-25 21:43:28
8
bt+7 :
አሁን ሊቢያ ያሉትን አስባቸው
2026-08-26 05:55:23
117
👌👈 :
እባክህ ሊብያ ያሉ ድምፅ ሁናቸው በእናትህ😭😭😭😭😭😭
2026-08-27 19:10:59
21
--የደሀ ልጅ-- :
ወደ ውጪ ላኩኝ
ለእናቴ ልድረስላት
2026-08-26 05:30:35
12
😮💨Aደበኛwa🌺 :
እዴት ነው ምንመጣው ወገን
2026-09-14 23:23:17
2
zerihun kabera :
lebela nbera
2026-08-25 17:47:10
1
Ermie man _@_💗 :
የሃበሻ ችግራችንኮ ይሄ ነዉ። በቀናነት ሲቀርቡን አዕምሯችን ሌላ ነገር ያስባል።
2026-08-26 07:58:43
10
neima love :
ሊቢያ ያለን እህቶቻችሁን አግዙን
2026-08-25 23:55:03
14
hanna :
ይሄን በመፍራት ስንቶቻችን ይሄን በመፍራት ወገኖቻችንን እርቀናል
2026-08-27 04:29:54
1
Abdure :
አተ በደጉ ዘመን ነው ወንድሜ እኔ ግን የራሴን ብር በአካውት ተቀበሉልኝ ብል ራሱ ፊታቸውን አላሰቡኝም 😂😂
2026-09-02 09:44:25
1
Nani🦋 :
ሁሉም ነገር አልፋ ሲወሩት ደስ ይላል🥺🥺ከሊብያ ሰማይ ስር
2026-09-02 17:13:53
2
Abel elsa :
እረ በመብርሀን አግዙኝ እኔ ያለሁት ሊቢያ ነው በፈጠራቹ🙏🙏
2026-08-25 22:01:04
3
YT1219 :
እኔ ግን 2ወዶች አለ ሀበሾች አደሉም አፍሪካም አደሉም የነጭ አገር ዜጎች ናቸው በጣም በችግሬ ጊዜ የረዱኝ አሁንም እንደዛው 1ዱን ወደድኩት ካጠገቤ ራቂ እህቴ ሀበሻ ነሽ ብሎ ወደራሴ ተመለስኩ
መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛለን
2026-08-26 01:07:09
1
,Z,ሴቷ👸 :
አላህዬ ሁሉም የልቡን አድርስለት አተ ሚሳንህ የለ
2026-08-26 15:55:50
1
ባለ እንጀራሀን አክብር :
ልጆቷን አወኳት በጣም የተባርከሽ ሰው ናት
ዘሯ ይባርክ ሰበአዊነቷ ይለያል ለአገኝሽው ሐበሻ የሰበአዊነቷን ታካፍላለች
2026-08-26 06:01:24
4
Gech_White❤️ :
ኖቬል ትሸለምልን🥰
2026-08-28 15:23:33
1
🇨🇦Sol🔞øf/_Gønder🩸⛓️🦅 :
ትክክል❤
2026-08-26 13:29:40
2
ሂክሙ :
🥰🥰🥰
2026-08-25 17:08:23
0
jebril 🇱🇾 🌳🌳oro :
💔💔💔💔
2026-10-03 03:10:17
0
ሐራምቤ :
ጎበዝ
2026-09-15 13:29:18
0
Dani :
ለምን መልካም እንደምትሰራ አሁን ገባኝ መልካምነት ይከፍላል 🥰🥺😂😅
2026-09-29 15:37:51
1
Abyisinia12 :
ማንን ልመን ብዙ ናቹ?
2026-09-30 19:02:16
0
#Y :
ፈጣሪ ይሥጣት
2026-09-30 14:13:48
0
sol man :
👍👍👍
2026-09-20 14:56:12
0
Lidu :
ጎበዝ👍
2026-08-25 21:25:31
0
To see more videos from user @smunicent, please go to the Tikwm
homepage.