@fasilsetargew1996: ገና ስለ መስጅድ 2 አይደለም 200 video እሰራለሁ 🥰🙏#መስጅድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እስላምሠላም🕊🇪🇹 #ነሺዳ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

ፋሲል እማ (veronica👑)
ፋሲል እማ (veronica👑)
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 16:07:49 GMT
113442
15830
1282
1282

Music

Download

Comments

ma.me3026
ᴍ𝕒 𝑚𝑒 🦅 :
ሁሉም ሰው በልቡ ሙስሊምነው
2026-08-26 05:18:30
330
user361355481291
ሀያት :
አላህ ይወድሀል ወላሂ ሸሀዳ ይወፍቅህ የኔ ዱአ ይህ ነው
2026-08-25 17:07:36
350
suse9886585571176
ያባቷ ልጂ👸👑 :
ባታከብር ነበረ የሚገርመው ኢስላምኮ ሰላምነው አሏሁ አክበር
2026-08-25 16:41:03
144
admaladm493gmail.com3
🤘 Adishaa B DM 777💪💊🤙 :
wadime ♥️🥰🫡
2026-09-03 04:15:32
0
shiftakorma2sadeen
@𝐒𝐡īfttā::➲●────➣🅜︎≛😡 :
🫡🫴💫
2026-09-02 16:06:45
0
matiya.mati
መኪያ🍫🦋 :
2026-08-25 16:49:21
84
m.answar1
Ansu fati :
yemecheshi bro
2026-09-02 03:21:05
0
betambest
JA JA :
ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ 🔥💪
2026-08-25 16:28:55
61
umamar.bintyassin
በልፈራኪ ኢለነብሪ ام عامر🇪🇹🕊 :
ቅድሥት ድንግል ማሪያም ከፈጣሪ አትበልጥም ከፈጣሪ አሏህ ውጪ የውሥጥን የሚያውቅ የለም አትሣሣት🥰
2026-08-25 17:08:21
55
ctt.pp33
𝙫𝙞𝙣𝙞⚡️ 🇧🇷 :
ማንንም አትሰም ማ እኛ በረሀ ላይ ያለነው መጠለያችን ነው መስጂድ
2026-08-25 16:35:35
78
nigist057
Nigist :
ማርያምን አብረን አድገን አንገፋፋ ፍቅራችን ይበጀናል🥰🥰🥀🥀🥀🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 22:12:24
7
mufri205
Mufrihat🌸🌸🌸 :
ከበሩ ብቻ ሳይሆን ከውስጥ ገብተህ በስጁድ እንታመሰግነው አላህ ሂዳያን ይስጥህ🥰🥰
2026-08-25 16:40:28
16
wajaei_1
mom :
ጓበዝ ዘረኝነት የለለበት ሠው
2026-08-25 16:11:26
29
mif.lov
ማፊ ሎቭ 💚💛❤ :
የራሱን እምነት እሚወድ የሌሎችን ያከብራል
2026-08-25 18:02:11
13
kemal.khan5
አመለኛው 🤟 :
እንሻላህ እስልምና አላህ ይወፍቅህ 🥺
2026-08-25 18:37:35
7
my.mom732
ነኝ የእሴኖ ፊቅር💫🌸 :
አለህ አተነም ቀጥተኛዉነ መገድይምራህ🥺🥰
2026-08-25 16:41:53
7
yewaha55
😘Eluti🔥 :
ፋይስልዬ ልዚህ ነውኮ የምወድህ ወላሂ🥰
2026-08-25 16:20:03
5
bbblack7777
BB Black :
ወንድምነት የኔ ሰው 👌😇
2026-08-25 17:39:25
5
miskiya080
M¶§ነኝ🔐🔱 :
ፍቅር ብቻ ነዉ ዎለህ ማሸአለህ አለህ ይጠብክ ☪✟🤙🤙🤲🤲
2026-08-25 17:16:08
5
qafar.baxa165
ሙsa🥰አfar🤍🤟🫶ኔኝ :
አልህ እሲሊምና ይውፍቅህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-03 19:08:33
1
my.shewa.1
.👉 ሸዋ.➻."blãčķ.mãñ.👌⚔️ :
የምር ግን ጥላቻ እኮ አይደለም ግን አይደለም እነሱ ግን እንኳን በመዝሙር ይቅርና አንተ የለቀቅከው ኮሜት ብታነብ ይሰድብናል ማርያም እንዲህ ናት ምናም እያለ ነው የሚኮሚተው bro
2026-08-25 17:24:45
3
To see more videos from user @fasilsetargew1996, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About