@dawit.andeta: #organic #power #chef

Dawit Andeta
Dawit Andeta
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 25 August 2026 16:31:58 GMT
621842
21532
1973
4784

Music

Download

Comments

atz2525
2019 :
ስለተኙ ነው ባይተኙም ከዚህ የተለየ ነገር አበላም
2026-08-25 17:14:27
2556
semir140
semir ሰሚር :
ብር ላክልኝ እንዳይሉት ነውኮ
2026-08-25 17:18:36
1686
naniayalew
naniayalew :
አንተ ኮ እዚሁ ነህ ወንድሜ አልሄድክም 😂😂😂
2026-08-25 17:30:55
2495
yitu_gps
Yitu GPS🇪🇹 🛰️ :
የአሜሪካው መሬማ ...I can't😂
2026-08-26 03:48:21
728
b_azein5
𝚖𝚛.ባዚን :
የኔንም ችግሬን ብላልኝ
2026-08-25 16:39:02
355
user2719117282211
abraham official :
በባህርም ቢሆን ወደ ኢትዮጵያ ተሰደድ
2026-08-25 22:08:21
295
.man20146
Ⓗ.ዉሸ~ታሙ⚽️🦅 :
ያተን video ባየሁ ሰአት አሜሪካ ታስጠላኛለች😂😁
2026-08-26 05:14:20
383
mechanichu
ካፒቴንአሹ(መካሪው)👨‍🍳🚎 :
እዳንተ ቢበላልኝ ከአገሬ ለምን እወጣለሁ
2026-08-25 17:24:57
238
lemlemhh
L_E_M_I :
ሰቆቃው ኤርሚያስ
2026-08-27 20:30:40
41
onelove91251
🕸 :
jinka nw america nw yehedew ehe sewye
2026-09-20 11:17:00
0
user9122269679274
sentayew :
አሜሪካን ግን ለምን ዝም አለችህ???
2026-08-25 17:46:57
164
.88888822
𝗕𝗲𝗻𝗷𝗮𝗺𝗶𝗻 8888🔥 :
ተኝተዋል አላለም እንዴት ቢንቁህ ነው እራት ሳይሰሩልህ ሚተኙት 🥺
2026-08-25 17:45:00
164
sura10219
su ራ :
ደሞ እኮ ከልብ ስሙኝ ይላል
2026-08-26 04:19:21
61
mubamerkato7
1 birr :
ችግር በአሜሪካ
2026-08-25 17:39:00
65
mesy.king
mesy mesy :
ዝም በል የኢትዮጵያ ስም አትጥራህ አዋርድከን 🤔😁
2026-08-25 18:36:02
51
user1872616155546
trading in the zone :
mn tefeteroo new gn
2026-09-19 16:20:44
0
chucha0929
Chucha :
እኔም እንዳንተ እንደዚህ አድርጌ ብፖስት አንድ ብር ማንም አይጠይቀኝም ነበር ከዚህ በኋላ ማን ዘንጦ ይፖስታል😂😂😂
2026-08-26 05:09:57
8
habtish2321
Heavy :
ተፅናናሁ ለከ አሪፍ ላይ ነኝ ያለሁት
2026-08-26 12:30:15
21
tigilame
mihret✝️ :
ሲጀመር ኢትዮጵያ ነዉ ያለዉ😂
2026-08-26 20:01:23
7
bebeto_.21
Bebeto♉️ :
ሰሀኑን ለምን ተጠቀምክ🤔 በፌስታል አታዘጋጀውም ነበር?
2026-08-25 17:37:36
125
natiyamenberelij
ናቲ የእናቱ ልጅ :
ቤት ውስጥ ሚኖር ጎዳና።
2026-08-27 23:29:04
7
yonasag
YONAS :
በገዛ ቤቱ የሚሳቀቅ ሰው ይገርማል
2026-08-26 06:14:17
17
habu3379
Habu✨ :
ተመስገን አንድ ፍሬም ቢሆን ስጋ ቀመስክ
2026-08-27 20:04:30
5
partitionsdubai1
Partitions in Dubai :
ዳቦዉ ይቅርብህ በሊጥ ይሻላል እሳት የነካዉ ለጤና አይበጅም
2026-08-25 22:11:12
33
anteneh.abebe08
Ante 🇺🇸🇺🇸 :
እኔ የምፈራልህ ቀለል ያለ ምግብ እሰራለው ብለህ የማናቀውን ፈንጅ ሰርተህ አካባቢህ ላይ ያሉትን ሰዎች እዳጨርሳቸው ነው
2026-08-26 00:43:17
23
To see more videos from user @dawit.andeta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About