@solomonalemayehu01: #ሰለሞን_ዘባህርዳር #ወረታጎጃም #ጎጃምባህርዳር🌴💙💦💎 #በግምድርርሃብ

ሰለሞን-ዘባህርዳር
ሰለሞን-ዘባህርዳር
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 25 August 2026 17:59:37 GMT
6509
455
52
176

Music

Download

Comments

tihitna.almaw
ትህትና ቲና :
fetari yiyachihu....gn gojjam gonder wello ayibelu
2026-08-26 13:02:17
0
nestanet08
እየነደደኝ💚💛❤️💪 :
ሙዝ 24 ስዓት ጎጃም እያለ ያላዝናል ደጉ ወገኔ ይሰቃያል🥺
2026-08-25 22:04:07
9
social0909
sew mehone :
ይህንንም ወደ ፖለቲካ አመጣኸው🤔🤔🤔
2026-08-26 02:22:38
3
user51068081217521
Gojjam(ግዮን አባይ ጣና) :
የሚገርመው ለቦረና ሲለምን የነበሩት እነ መማር አሁን ዝም ጭጭ 😭
2026-08-25 18:06:51
7
yabatulij27
Traore :
እውነት ነው፣በርግጥ ሁኔታው ያሳዝነኛል ግን ጎጃምን እንደጠላት ነው የሚያዩን የዘረኝነት ጥግ ነው ያላቸው፡ደግሞኮ እኛው ያጠገብናቸው ናቸው የሚሰድቡን፡
2026-08-26 08:45:56
1
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
የሚገርመው ነገር በ1977 ከፍተኛው ረሐብ የነበረው በወቅቱ ጎንደር ክፍለ ሐገር ውስጥ ነበር። በጣም የሚያበሳጨው ነገር ግን ረሀብተኛ እንዳንባል በማለት ያ ሁሉ የረሀብ እልቂት ለአለም ሳይነገር ቀረ። ጎበዝ እስኳድ የሚባለው አሁን የመጣ አይደለም። ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ችግራችንን ለአለም ስላሳወቅህልን።
2026-08-26 08:51:14
1
stop.rc.orthodox.r
አምሓራ 🟩🟨🟥🦁❤️‍🔥⛪ :
ዘፈኑ ቢቀርስ
2026-08-26 04:45:15
2
selam.selam1438
selam selam :
ጎጃሞች የት ናችሁ
2026-08-26 09:10:31
0
ethiopialove82
🏝 ዳግም ቤተ ጣና ~ ግዮን 🏝 :
ይለቅ ባክህ ምን ይጠቅማል የሚወልዱት ጭራቅ ልጅ 😂😂
2026-08-25 18:42:37
1
bety41532
የበጌ ምድሯ💎የገብርየ ዘር 👑 የከፌ እህት🦅 :
አይ ወገኔ😭
2026-08-26 06:25:02
0
ybeltal226
አቤ🦁🐯🦁 :
እባካቹህ አግዙ😥
2026-08-26 06:30:42
0
solomonabrha211
Serke :
ዉይ እኔ ወገኔ ብርሀብ እያለቀ እኮ ነዉ ጦረነት አረ ስንቱ🥺🥺😭😭😭😭
2026-08-26 11:19:04
0
maya.24.24
ማያ 24 🌴🌴🌴 :
አማራ ግን ምን ስላረገ ነው የሚሰቃየው🥺🥺🥺🥺
2026-08-25 18:40:04
3
user9805685940818
Etiopioa :
ከዚህም ፖለቲካ ተው
2026-08-26 06:44:18
0
.2110399
✞︎mklite Gojjamewa✞︎19❤ :
ደጉ ወገኔ😭
2026-08-25 19:52:41
0
semerebariyawu
ጥቁር ሰው :
በትክክል
2026-08-25 18:10:26
0
itellala763
ስራነሽ ብሀርዳር 💙🏝️🌍👑♥️💍🔐 :
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🥺🥺 አይድሌ እኔንንንን እነሱንማን ያያቸዋል 😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺ፈጣሪ ምንም የማያውቁት
2026-08-25 18:07:42
0
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
ወንድሜ በደንብ ሂድበት።
2026-08-26 08:53:58
0
kalkdan03
𝕜𝕒𝕝𝕜𝕖𝕕𝕒𝕟💃 :
እፍፍፍፍፍፍ😢😢
2026-08-26 13:50:00
0
hayat_20t0
ሀዩቲ💙🦅💪 :
ህዝብ ማን ይሳደብላቸው ይሄ ማ መቼ ዞረው አይተዋቸው🥺 ይሄኔ ጎጃም መሳደብ ቢሆን የሚቀድማቸው የለም 🤣ነበረ
2026-08-25 22:53:09
6
g.a5823
G.A 🌴🌴🌴💙💙💙💙 :
በልጆቻቼው ምላስ እነሱ ተገረፉ😢
2026-08-25 18:45:20
5
saim.hailu
አንድ አማራ 🇨🇬🇨🇬 :
ይቤጌ ምድር አደለም ጠለምት ነው
2026-08-25 19:25:06
0
user3668861752636
የ ደራ ው ጎንደሬ :
በተፈጥሮ ቀልዱ ችግር የለውም ተከዜ ወንዝ ዙሪያ ሁሌም ነው አዲስ ነገር አይደለም
2026-08-25 22:08:23
0
fanta.gerij
Fanta Gerij :
በጎጃም ጥላቻ ተሸፍነው እነዚ አይታያቸውም
2026-08-26 05:32:11
0
gaffers18
swastilka :
የበጌ ምድር ህዝብ ተርቧል እንድረስለት 😭
2026-08-25 18:29:14
1
To see more videos from user @solomonalemayehu01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About