@birhanu57: በጥይት ተመትታ የቆሰለች ልጅ በግፍ ከተገደለችባት እናት አስከሬን ጋር አብራ ተኝታ እንደማየት በላይ የሚያም ነገር የለም!!!ወለጋ ብዙ የዓማራ እዳ አለብሽ? የቻላችሁ ሕጻኗ ሕክምና የምታገኝበትን ሁኔታ ብትፈጥሩ መልካም ነው። #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

zetana
zetana
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 18:32:01 GMT
42300
4251
321
2656

Music

Download

Comments

aman.gonderiw
Aman gonderiw 444 :
ከተወለድኩ ጀምሮ ብዙ ነገር አይቻለሁ እንደዛሬ ግን ልቤ ተሰብሮ አያቅም እግዛብሄርን በቃ አልቻልኩም ሂወት ያስጠላል የምር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 20:13:14
85
jemal.sisay
የሮቢቱ :
መንግስት ግን ሥራ ምንድነው ምንም አልገባኝም
2026-08-25 19:44:15
66
abebaw.zerihun8
Abebaw Zerihun :
ልጅቱን አንሱልን በማርያም
2026-08-25 20:09:25
49
user8705422962125
መሥኪ የሙህሯ :
በለተ ቀኑ በገብርኤል ምድር ነው ያየሁት በቃቹ ይበለን
2026-08-25 20:24:31
23
genzeb.hailemaria
senaa :
😭😭😭😭😭😭😭 ere beka belen
2026-08-25 21:01:48
0
habteweld03
habteweld :
በናታችሁ ትልቅ ቦታ እናድርሳት እንድረስላት እረተው በዚልክ ጭካኔ ይቁም እውነት እነዚህ ልጂ ወልደው ያሳድጉ ይሆን እንጃ
2026-08-25 19:54:07
44
lakewder
Liverpool boy👑 :
ከመቃጠል ውጭ ምንም ላደርግ አለመቻሌስ
2026-08-25 20:23:53
8
user8169033283613
@@አምሀራዊቷ :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምናለ ባልፈጠር ሰው ባልሆን ኖሮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 20:14:24
11
zed21604
ጎጃሜው :
ጎበዝ ግን አማራ ሁነን ቁጭ ብለን በየቦታው የምናይ እመቸ ነው ግን
2026-08-25 19:52:38
23
nathan2721
Natan✨27 :
አፍፍፍፍፍ እረ ፍረድ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-25 19:46:52
6
user10224866561462
@𝖙𝖊𝖓𝖉𝖊𝖑𝖊𝖑.𝓶𝓪𝓷 :
እግዚብሔር አምላክ ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
2026-08-25 20:27:52
5
anaf.dejene
Ana🍫🍫🍫 :
terbalech eko ebakhin migib sitat 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
2026-08-25 20:37:14
3
dereje.kebede6
Dereje Kebede :
አግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ በሉ እባካቹሁ ለልጅቷ እንድረስላት ማረን ፈጣሪችን
2026-08-25 20:19:57
6
desaley70
ሰባት ፯ ቁጥር (ሰብእ) :
ኸረ ልጂቱ ምግብ ትብላ የኔ እናት 🥺🥺
2026-08-25 20:44:06
2
yosef.y13
Yosef Y :
ፈጣሪ የልጅቷን አይምሮ ይጠብቅ ....ግን ያኔ ....😢😭😭
2026-08-25 20:15:24
5
beacky.s
Beacky s :
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 4ቀን ከእናቷ አስከሬን ጋር!!??እንዴት ያማል? መፈጠሬን ጠላሁት
2026-08-25 20:33:39
2
melakuemnete2
Melaku :
ህፃንዋን እንዳትተዋት
2026-08-25 20:34:46
2
elsi22697
elsi :
አቤቱ ፈጣሪ አንተ ማረን
2026-08-25 20:05:30
4
user10kuku
user kuku :
ምኑን ታውራው ቢያስ እስዋን አድኗት ለታሪክ ትቀመጥ😭😭😭😭
2026-08-25 20:15:14
5
yohannes8347
yohannes :
የኢትዮጵያ ችግር እኮ አመተ ምህረትን የኢትዮጵያ አቆጣጠር ይሁን አይሁን ነው።
2026-08-25 20:11:03
3
worku.moges
ወርቁ ሳክልመሸጫ እና ጥገና :
እግዚኦ
2026-08-25 19:42:42
2
aman.chekol
life is Loading-------- :
አይ ኢትዮጵያ አሁንስ መረረn
2026-08-25 19:48:48
3
mahtot31
mahtot31 :
እባክህን ቢድዮው እንዲወርድ አድርግልን ቢያንስ ለልጅቱ ድምፅ እንሁናት
2026-08-25 20:33:00
1
kedir.getachew2
G k :
ያረቢ አላህ ግን ለምንድን ነውዝም የሚለው
2026-08-25 19:39:04
1
To see more videos from user @birhanu57, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About