@nat.quotes0: #lyrics #video #viral #foyoryoupage #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

🥀ብቸኛው♡ልጅ🪫
🥀ብቸኛው♡ልጅ🪫
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 August 2026 18:46:55 GMT
142490
21622
180
1481

Music

Download

Comments

niftu7
ንፍታሌም 🦢🍸💅🏾 :
Ewnet nw endeza bayhon enate atmotm nbr
2026-08-26 10:33:53
1
muluwork2117
Muluwork🇪🇹🇪🇷 :
ነፍሱን ይማረዉ እና አባቴ ምን ይል ነበር መሰላችሁ "ፀሎት ሊመጣ ያለን የሞት መንፈስ እንኳን የመመለስ ሀይል አለዉ"
2026-08-26 15:34:28
172
ye.dingel.li
AHADAG :
በጸሎት የማይቀየር ነገር የለም
2026-08-26 06:40:44
211
dagmawit369
dagmawit :
በፍፁም የተሳሳተ አመለካከት ነው
2026-08-26 08:25:28
72
koffey12
ናሆም :
completely wrong
2026-08-27 10:10:16
0
mitikua
mita :
are reke ayedelme 🤔🤔🤔ye neneye sewoche yedanut be tselot new
2026-08-27 13:19:48
0
zidan.bilo
Židãn🌍 :
ere yikeyeral baredu
2026-08-27 11:40:43
0
promisekal2
ኤምራኬል 🧚‍♂️ :
ይሄ ትክክል አይደለም ፀሎት ሁሉን ይቀይራል የነነዌ ህዝብን እንኳን ከጥፋት ታድጓል ፆምና ፀሎትን የመሰለ መሳሪያ የለም🥰
2026-08-26 12:38:25
84
yod2727
Yod2727 :
በመጽሐፍ ቅዱስ (ብሉይ ኪዳን) መሠረት በጸሎት ምክንያት የሕይወት ዕድሜ 15 ዓመት የተጨመረለት ንጉሥ ሕዝቅያስ (የይሁዳ ንጉሥ) ነው።
2026-08-26 08:42:13
64
newlifenewhope4
netsi :
ታዲያ ለምን እንፀልያለን
2026-08-26 07:24:47
26
usermeti44
meti🧚‍♂️623🙏🙏🙏 :
tikikl
2026-08-26 05:49:27
1
nibretgatu
Nebret Getu :
እውነት
2026-08-25 18:49:24
14
netsi1315
Netsi 13 :
ይህ ትክክል አይደለም እግዚሀብሄር ተቆጥቶ ሊቀጣ ብሎ እንኳ በፀሎት እና በንስዓ ብዙ ጊዜ ተመልሶ ያውቃል
2026-08-26 11:53:45
25
martatsd9h1
Marta :
ትክክል ነሽ በፀሎት ቢሆን ልጄ አይሞትም ነበር ፈቃዱ ሆነ ወሰደዉ🥺
2026-08-26 19:11:18
6
se.fekadu
se fekadu :
በፍፁም ስህተት
2026-08-26 10:32:24
5
yiteadmassu3
yite smart :
ትክክል አይደለሽም የምህረት አምላክ ነው በፀሎት የተቀየረ ብዙ አለ ፀሎት ልምና እናት እና ትጋት ነው ከቀልብሽ ሁኜ
2026-08-26 16:29:43
6
yodit.tilehun8
marafime :
አትሳሳች ለምኑ ይደረግለችኆል ብሏል
2026-08-26 19:04:13
3
tizyshoppoint
shoppoint :
አትሳሳቺ እህቴ, ይቀየራል!! ከልብ የሆነ እምነት, ፆም, ፀሎት, እና ስግደት የማይቀይረው ታሪክ የለም!! 🙏🙏
2026-08-26 18:51:57
4
arsema636
ቅድስት አርሴማ ፮ :
ይቀየራልም ይቀይራልም !!
2026-08-26 09:39:54
3
alemnihbs8q
alex :
የማይሆን ጸሎት እግዚያብሔር አይስማማበትም
2026-08-26 07:41:42
4
samijesus37.cros
JioVa Jaira@+++ :
ኸረ ይቀየራል
2026-08-26 09:54:44
2
habulove12
one day :
እና ፀሎት ማቆም ኣለብን ሰህተት ነው::
2026-08-26 11:54:57
0
kimkwho7
kimkwho :
እረ እህቴ ተይ በፀሎት የማይሸነፍ ነገር የለም 😳😳😳😳
2026-08-26 08:33:02
2
so272112
እምነት,ተስፋ,ፍቅር... :
1 - በእርግጥ የእግዚአብሔር ፈቃድ አለመሆኑንም የምናውቀው በፆም በፀሎት ነው !!!2- ሌላውን የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ እናቆየውና ለአዳም አባታችን እግዚአብሔር የመጨረሻ ፍቅሩን በመሰቀል ያሳየው የፍርድ ቅጣቱን ትቶለት አይደለም ወይ !?!? አዳም ከልቡ በመፀፀት (በፆም በፀሎት......) ስለለመነው አይደለም ወይ ፍርዱን ክርስቶስ በራሱ ላይ የፈፀመው......ይሄ አስተሳሰብ የቅዱሳንን የህይወት ተጋድሎ ካለማወቅ የመጣ ነው ። እግዚአብሔር ሁሉንም ቀድሞ ቢያውቀውም ቀድሞ አይወስንብንም።
2026-08-27 19:32:16
1
To see more videos from user @nat.quotes0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About