@endofdays0808: Replying to @Hela💃 የአንድነት ጥሪ ለኢትዮጵያውያን! 🇪🇹✨በታሪካችን ውስጥ ጥንካሬያችን ከበደላችን በላይ አንድነታችን ነበር። ዛሬም ለሀገራችን ሰላም፣ ክብር እና እድገት እጅ ለእጅ ተያይዘን መቆም የ ሁላችንም ኃላፊነት ነው።ሀገራችንን የምንጠብቃት በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር፣ በመለያየት ሳይሆን በአንድነት ነው! 🤝💚💛❤️ይህንን መልዕክት ለሁሉም በማጋራት የሰላም እና የአንድነት ድምፅ እንሁን። #የአንድነትጥሪለኢትዮጵያውያን #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አንድነት #ሰላምለኢትዮጵያ @End of Days @End of Days
End of Days
Region: CA
Tuesday 25 August 2026 18:47:23 GMT
Music
Download
Comments
eyeruseyerustelahun :
mindnew gin yadenzezen 😢😢
2026-08-25 19:55:37
1
Tsion_Mariam :
ምን ያህል ሀጢያታችን ሞልቶ ቢሆን ነው እግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ ግፍ አሳልፎ የሰጠን 😭
2026-08-25 19:28:31
7
jo :
እንዴ አመተ ምህረት ተቀየረ?
2026-08-25 19:10:43
4
አውሎግሶን (AWLOGSON) :
ምን ሀገር ቀረን የእናቴ ልጅ ቅስሜ እንክት አለ ልቤ ፈሰሰ ለወለድኳቸው ልጆቼ አዘንኩ ተፀፀትኩ😥😥😥
2026-08-25 19:01:59
16
milo :
ኣንቺ ሤት ግን ምን ያህል ድንቅ ነሽ ይህን እሣቤሽን መቼም ኣይቀይረው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2026-08-25 19:13:02
10
Betty :
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
2026-08-25 19:33:53
3
miana 6 Stockholm :
ኢ.አ ቢሉትምኮ ኣቆጣጠሩን የሰሩት ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ይኼንስ ምንሊያደርጉት ነው
2026-08-25 20:03:01
2
yellow :
ይሄን ሁሉ መከራ ያመጠብን የከፋ ስራችን ከአምላካችን በተቃራኒ መቆማችን ነው ሁላችንም እስካልተመለስን ገና ችግር ስቃያችን ይቀጥላል🥺🥺
2026-08-25 21:12:20
0
Amen@አሜን🙏⛪ :
ትውልድን ለማዳን የምታደርጊውን ጥረት ትውልድ ሲያወሳው ይኖራል።
2026-08-25 20:09:00
1
sofiy :
እዉነት እህቴ. ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-08-25 19:14:32
2
AmenAman :
አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
2026-08-25 19:23:34
3
@girmay mekonene 1216 :
እግዚአብሔር ይርዳን ✝️🙏
2026-08-25 19:12:21
1
yalemshiferaw :
እህታችን አቺ ፍቅርን ❤ የኛ ነገር ደሞ ክፋት በዛበት
2026-08-25 19:26:32
2
Miraf Hiylu :
ምናለ መንግሥት በሆንሽ👌👌👌🥰🥰🥰
2026-08-25 20:35:36
0
90 :
እህቴ ምኞትሽ ጥሩ ነው እንደምናወራው ቀላል አይደለም👈
2026-08-25 20:27:57
0
Hela💃 :
🥺🥺🥺እንዋደድ እንፋቀር❤️
2026-08-25 21:21:32
0
ረቡኒ የክርስቶስ እስረኛ 🥀🌹🥀 :
ዉይይይ ምን ይሻላል 🥺😳
2026-08-25 20:53:23
0
Enat Getachew :
🙏🙏🙏🙏ሀቅ ነው
2026-08-25 18:53:42
0
Bəŗeĸeŧ :
አቤት ፈጣሪ ያንተን ምህረት ክደው ራሳቸው ላይ ፍዳ እያመጡ ነው 😭
2026-08-25 20:16:18
0
Buyu Aquarium&Botanics.century :
የራሱን ሰርዶ በራሱ በሬ
2026-08-25 20:18:08
0
የኮልፌ አራዳ :
እውነት ነው የእኔ እህት እኛ ልንነቃ ይገባል
2026-08-25 21:45:11
0
ብርሀን የይመኝዬ ልጅ 🐇🍒 :
እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 20:27:23
0
ቢጢቆ :
እግዚአብሔር ይርዳን🙏
2026-08-25 18:56:46
0
አፀደ የመሲሁ ልጅ ☦︎ :
የጌታ ቸርነቱ ይርዳን ለኃጢአታችን አይተወን🥺🥺ከብዶናል
2026-08-25 20:25:48
0
Geni :
Anchi teleyalesh egezaber yetebekesh ehete🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 19:01:11
0
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm
homepage.