Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@damot_amharafano.z: መታመንለራስ አየህ" አየህታማኝ ስትሆን👌አንተስ ምን ትላለህ"?👇#አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ፋኖነት💚💛❤️💪_ክብሬ_ነው #ጎጃም💚💛❤ሸዋ💚💛❤ጎንደር💚💛❤ወሎ💚💛❤አንድ
ዳሞቴው1ፋᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠:
Open In TikTok:
Region: SO
Tuesday 25 August 2026 19:16:02 GMT
123186
13949
408
1316
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.68MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.5MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
wedwa :
My Amhara 🇨🇬 Amhara 🇨🇬 Amhara 🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 king
2026-08-26 00:12:04
1
Ethan Jun'r :
eniwedihalen
2026-08-27 08:14:53
0
ወሎ💚ቤተአማራዋ 💛ያሳምነውልጂየዋርካውእህት❤️ :
የኔጀግና አባት
2026-08-25 21:14:38
22
EMS 23 :
ድሮም አከብርህና እወድህ ነበረ 🥰🥰🥰🥰 አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ የኔ መኩርያ አባት🤩🤩🤩🤩
2026-08-25 20:42:00
31
ሩት አናኒያ :
እኔ ግን አስልቀስቀኝ በዚህ እድሜው ግን ቀን ያልፋል ጀግናየ
2026-08-25 22:13:44
23
ማሙሽ የዳውዶው :
በስልጣን በነበረበት ጊዜ ምንም ያድርግ ምንም የመሰለውን ያመነበትን አድርጓል ያ ፖለቲካ ነው ለዛውም የዚህች የተረገመች አገር ፖለቲካ ነገር ግን ኩሩ አማራ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በታማኝነት አገሩን ያገለገለ ነው ብዙ መዝረፍ ሲችል ዛሬ አነ ለማ መገርሳ እነ ጃዋር የት ናቸው እነ አቦይ ስብሀት የት እና ምን ላይ ናቸው ? የሚገርመው የአማራ ደካማ ጎኑ እንደነዚህ አይነት ጠንካራና ታማኝ መሪዋቹንግፋ ግፋ ብሎ በጭንቅ ቀን ፊት ማዞሩ ነው አቋም ከሌለን መሀል የተፈጠረ በአቋሙ የፀና ታማኝ አማራ " ክብር ላንተ ይገባሀል አቶ ገዱ ።
2026-08-26 10:17:14
10
Mele Man :
ይገርማል የአማራ ታሪክ እኮ መቸም አያልቅም አማራነት ክብር ነው🇨🇬👈💪💪💪
2026-08-25 22:23:02
17
Hiber@16 :
የኔ አባት አይዞህ ያልፊል ይህ ቀን👍👍👍
2026-08-25 20:54:33
12
الحمدالله :
የዘመናችን ንፁህ መሪ ገዱ ።።።
2026-08-25 20:37:04
8
My fano💚💛❤ :
የኔ ሀቀኛ ታማኙ ሰው💪
2026-08-25 20:44:52
11
Geni Geni :
የኛ ጀግና ከምር ምንም እኮ አልሆነም ግን አላቅም ብቻ አሳዘነኝ የዘመኑ ጀግና አቶ ገዱ 🥰🥰🥰
2026-08-26 00:42:33
5
የሀጂር💎 ሸጋ💞 አባት💌 :
ብዙ ለአማራ ዋጋ የከፈሉ አሉ ያተግን ይለያል ዝቅብለህ ከፍአደረከን 💪💪💪💪
2026-08-26 03:12:21
6
ላስቴው :
የኔ ጀግና አንተ ብቻ ነህ ይች ውለታ ቢስ ሀገር ላንተ ያልሆነች ለማንም አትሆንም ሁሉም ያልፋል አይዞህ አባቴ ያልፋል ብለን እየኖር ነው በርታልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
2026-08-26 03:05:24
5
mastewalhabesha22 :
ሀቀኝነትያኮራልበርታወንድማችን?
2026-08-26 17:13:16
1
💯🍎 ራዕይ ሚዲያ🍇🍇 :
አረ ጎበዝ ልቤ ተቃጥሎ ልሞት ነው
2026-08-26 17:38:13
4
fafi yetentawa ልጇን ናፋቂ :
እፍፍፍፍ አንጀቴን በላኸዉ😭😭😭😭😭
2026-08-26 06:08:05
2
🤍🇨🇬🇪🇷🇰🇼جنت احمد :
💪💪💪💪💪💪🤲🏻💪💪💪🤲🏻🤲🏻💪💪🤲🏻🤲🏻💪💪💪🤲🏻🤲🏻💪💪💪💪💪💪💪👌♥️♥️💗💗💗🤍🤍🤍🤍🤍
2026-08-26 07:25:18
1
Abagirsha :
በትክክል እንቁ ኢትዮጵያዊ ልትኮራ ይገባል
2026-08-26 10:18:44
1
bina :
የኢትዮጵያ ጀግና 1000000000000 አመት ኑርልን!!!!
2026-08-25 20:55:10
4
Azemeraw Chanie :
ብቻ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ መሆን መታደል ነው የኢትዮጵያን ህዝቦች ኩራት ነህ እናከብርሃለን ገዱ አንዳርጋቸው ንግግሩ መረቅ እና እውነተኛ ሰው አሁን ስራ መስራት ትውልድ ይማራል ስራ መስራት ያስከብራል።
2026-08-26 15:14:19
2
feteneali5 :
ወንድሜ ኮራሁ በአንተ
2026-08-25 21:52:08
4
Ahmed Mohammed :
ሠርቆ ከመጨነቅ ወረድ ብሎ ሠርቶ ማደር የህሊና እረፍት ነው
2026-08-26 05:33:23
4
getegete12 :
አማራ እኮ ሀቀኛ ነው በአማራ እኮ እቀናለው እኔ ደቡብ ነኝ የምር አማራ ብሆን ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-26 11:00:51
5
ኤፍራታጎንደር💪21🥰ልጅአደራ🙏(ይሁና💪) :
የኛ ኩሩ ጀግና አባት 💪💪💪🥰🥺
2026-08-26 11:23:34
0
To see more videos from user @damot_amharafano.z, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
baek kali makk guaa😭
🍂 These Threshold throw blankets are the coziest fall find! Pick from three styles - this plaid faux-mohair one has the prettiest fringed tassel ends and such a soft, textured feel. Perfect for wrapping up on chilly fall nights! I love throwing one over the couch for instant cozy vibes! ☺️ #target #fallfinds #throwblankets
If you haven’t streamed Malcolm in the Middle,respectfully what have you been doing?#foryou#MalcomintheMiddle#tkb#fyp
#strawberryshortcake #strawberry #fypシ #burlingtonfinds #burlington
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy