@gbdaw1: #CapCut

ፈ➛ላ➸ስ➟ፋ➛ዉ😁👈
ፈ➛ላ➸ስ➟ፋ➛ዉ😁👈
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 20:51:20 GMT
19145
435
264
154

Music

Download

Comments

birtukan1245
𝄞 Bሌን☦️ 👸 :
አስባቹሁታለሸ ወንድሞቸ ሲያዩኝ 🙆😁😁😁
2026-08-26 06:30:44
23
lij.lulu4
ŁųŁų🧕📿☪️🇹🇷 :
በሀላል ከሆነ መቼም አላፍርም😎😎😎
2026-08-26 00:02:18
60
sada05501
زينب🧕 :
ባወቀ ምነዉ ባረገዝኩ ያረብ😢
2026-08-26 11:38:44
17
user3600242404261
🦋🇹🇷💃 :
ባል አልፈልግም ልጅ ግን አፈልጋለሁ መብቴ ነው😏😳😳🤣
2026-08-26 09:06:40
6
richia272
alhamdulilah👍👍 :
ቱ እኔ ካርገዝኩ ቤተሰባቼ ጋር አልሄድም አሰብኩት እኳ እንዴት እንደማፍር🙈🙈🙈🙈🙊🙊🙊🙊🙊
2026-08-25 21:46:53
7
ekramkasw
Ekram ወሎ :
ሀላልብቻይሁን
2026-08-26 09:36:05
6
ljjhaymi
🖇ያባቷ ልጅ,🐆🦋✍️ :
ታዉ ቱርክ ዉሰዱኝ🥺🥺🙌🙌🙌
2026-08-25 23:32:52
6
h748664
ዝም☪️ተኛዋ🌾 :
ማርገዙቀርቶ ባገባን🤣🤣🤣
2026-08-26 10:11:11
1
sis06015
❥ፀደዋ⃠༅የንስሯ⃠SiS⃠༅ :
😂🤣🤣🤣ተቤት አልወጣም እስከምወልድ
2026-08-26 14:18:19
0
meareye01
🧕𝐌𝐚𝐫𝐢𝐟𝐚..🇹🇷🦋 :
ማን አግቢ ብሎኝ 🥺
2026-08-26 10:11:50
0
kawuietmohammed.a
ሶ ብ ን💚 ያቀ ል ቢ🤲💝❤️‍🩹💚 :
ወላሂ ነዉምላችሁ 🤣በልጂነቴ ድረዉኝ ምንም አላዉቅም ምላሽተጠሩተን ሄድን ትቅዉድሜ🤣 እህ እደትነዉ አየሩ አለኝ አረተዉኝ ወድ ሜ እቅልፍ የለም አልኩት ወየዉ የዕድሜ መቀለጇ ሁኘቀረሁ🤣🤣🫣🫣
2026-08-26 12:02:27
2
se25802
ክብር ለማዳምቅመሞችና ለረኞች✌❤ :
በሀላል ከሆነ ምንችግር አለው🧐
2026-08-26 07:52:42
4
birtwkan
Birtwkan :
ለካም ይህ አለ እኳን አርግዠ አፍቅሬ እራሱ የትንሸ ትን ወድሜ ማሬምን ስንጣላ አቺየትናሚስት እያለ አያስቀምጠኝም ነበር ቱ አይድሌ ልናገር እያለ ያስፍራራኝ ነበር እኔ ከሰሙ ይመቱኛል እያልኩ እሱ እደትልቅ እኔእደትንሺ ነበር የምንኖረው ዛሬእደኔ ማንን የስፈራራይሆን ይህየተመታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-26 11:39:12
1
mastwale.delele
(m)ባለማህተቧ21,19,23 :
እኔየሚገርመኝ,አግብቸ,ከባሌጋር,ከናቴ,ከአባቴ,ፊትአብሬልሄድነው,አይድሌ,ቊሜእቀራታለሁጅ,አላገባም,ቱ🥺🥺🥺🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣🤣
2026-08-26 10:25:45
0
usersnam440
🦋≛⃝𝐋𝐢𝐉𝐒𝐮𝐒𝐮❥⃝ታዛቢዋ🕊️☪🎀 :
አላረግዛትም😁😁
2026-08-26 02:12:46
1
genet2059
ማዳኑ ሲገርመኝ ልጁ አደረገኝ(፪፯)💒💒💗 :
ይህም አለ ለካ😳😳😳
2026-08-26 08:57:55
1
hilina1865
🌹Ⓗ✝️ ነኝ ባለማህተቧ☦️ :
ሌላውን ተውት ወንድሞቻችን 🤦‍♀️ሲያዩን🤦‍♀️😂
2026-08-26 09:17:31
4
burtukandarraa
Ɓ ነኝ የደራዋ🦋❤️😢 :
ምን አገባኝ😳😳😳🤣🤣🤣
2026-08-26 06:25:48
4
movies7894t
Sቾ&ያባቷ🥺🤌🇹🇷 :
ወላ የወደፊት ጭቀቴ😂😂😂
2026-08-26 08:21:36
1
lij.lube
ያልተፈታዉ ህልሜ ታራኩ ብዙነዉ📚 🇦🇪 🍃 :
እኔ ሌላሳይሆን ቤተሠቦቸነዉ የማፍረዉ 😂🤣አታስጨንቀኝ ሆ🤣
2026-08-26 06:44:54
0
meseret.ka
gonderwa💪ያሞራገደሏ🦅 :
እሱምአለ አይ ፈተና😓
2026-08-26 05:03:12
3
mdjone744
amira :
አላገባም በቃ 😁😁😁
2026-08-25 22:22:24
1
h205807
𝄞●─ ማይካዋ🦅ከወርጤ🫰●─𝄞 :
ቱ የምፈራዉነገር🤣🤣
2026-08-26 06:05:20
1
user1941293272818
ዘፋላዋ ያባቷ ልጅ🦋😜 :
እረ ለየልኝኮ🥴😫🥺🤣🤣🤣
2026-08-26 04:16:33
1
user2116082406340
ጥጋቨኛዋ ነኝ ያቫቷ ዝናር 💙🤟 :
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤟
2026-08-26 01:05:14
1
To see more videos from user @gbdaw1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About