@kenh.nhac.gai.xinh:

Kênh Nhạc Gái Xinh
Kênh Nhạc Gái Xinh
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 26 August 2026 00:06:05 GMT
22973
858
24
72

Music

Download

Comments

mr.tiger1293
mr.tiger :
@🥰🥰🥰😇you
2026-08-26 01:21:40
1
user28368107586174
user28368107586174 :
🥰🥰🥰🥰🥰👍
2026-09-02 09:00:14
1
vuvanbat.148
Vũ Văn Bật :
ca khúc hay gái xinh tuyệt vời
2026-08-26 12:06:57
1
hoainiem.nguyn
Anh Tư Cà Mau 🦀🦀🦀 :
xinh thế nhờ
2026-08-30 00:05:46
1
usergcczqyd6cy
trắng phan 1988 :
thời 8x mới biết được những bài hát hay hơn
2026-08-26 02:48:30
1
ledangky1985
Lê đăng ký :
đẹp quá em ☺️😊
2026-08-26 12:00:21
1
vantuoi.999
VanTuoi 999 :
2026-08-28 21:16:06
1
thi.bi.vn98
Thái Bùi Văn :
tình của thôi nghèo khó phai đi làm việc kiểm tiền về làm dâu cho mẹ của anh mà có gì đâu
2026-08-26 05:52:01
0
nguyn.chuyn31
Nguyễn Chuyền :
2026-09-07 06:56:31
1
xuyen.van92
Xuyen Van :
Have a lovely morning and a happy afternoon, my dear ladies 💜🌻🌻🌹💝🤍💛💖💛🤍💝🌹💜🧡💚💖💛🤍👲♥️💙🖤🤎🤎🖤💙♥️♥️♥️💙🖤🤎🤎🤎🤎
2026-08-26 05:34:10
1
vantuoi.999
VanTuoi 999 :
😘😘😘😘😘🌹
2026-08-28 21:15:58
1
ngi.c.n799
ĐỜI TÀI XẾ 739 :
❤️❤️❤️
2026-08-26 10:22:10
1
hjkvfhvghhop
Hop nguyen :
🥰🥰🥰
2026-08-26 00:32:15
1
hieuhau07
hieuhau :
🥰🥰🥰
2026-08-26 07:54:13
1
baodang.79
💥💫BẢO ĐĂNG💫💥 :
🌸🌸🌸
2026-08-26 15:27:22
0
gicungcothesayra
ĐỖ TIẾN BÌNH :
🥰🥰🥰
2026-08-30 06:38:18
1
user5716301348087
user5716301348087 :
@🥰😁🥰😂🥰😳🥰😏🥰😅🥰😏🥰😳🥺
2026-08-26 05:06:12
1
banban_822
Ban béo :
😁
2026-08-26 01:45:09
1
phonglong4
Phong Long :
🥰🥰🥰
2026-08-31 05:00:33
0
sengleng450
Seng Leng450 :
🥰🥰🥰
2026-08-29 03:00:42
1
To see more videos from user @kenh.nhac.gai.xinh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsights2026 #orthodoxtewahdo1 #orthodoxmezmur🙏🏾✝️❤️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ስርዓተተክሊል ! ፪፪፪፪፪፪፪፪፪፪፪፪፪፪ ሥርዐተ ተክሊል ምን ማለት ነው? ተክሊል ማለት ክብር ማለት ሲሆን ቃሉም ከለለ አከበረ ጋረደ ከሚለው ግስ የወጣ ዘር ነው።በተክሊል ወንድ «የባሏ ክብር ናት»የተባለች ረዳቱን በፅኑ ኪዳን ወይም በመንፈስ ውል የሚቀበልበት ስለሆነ የተክሊል ጋብቻ የከበረ ነው። አንድም ተክሊል የቤተ ክርስቲያን የጋብቻ ሥርዓት ወይም ቃል ኪዳን ማለት ሲሆን ካህናት በሙሽራውና በሙሽራይቱ ላይ የሚያስፈጽሙት የሕግ ጋብቻ፤ ሊፈርስ የማይችል ነው፡፡  ቃል ኪዳኑን ተክሊል ያሰኘው የሙሽሮቹ ልብስ፣ ጌጡ፣ ሽልማቱ፤ ፈርጡ፣ ቀለበቱ እንዲሁም የአበባው አክሊል ሲሆን በአክሊሉ ስም ተክሊል በመባል ይጠራል፡፡ አክሊል ወይም ተክሊል ማለት ዘውድ ማለት ሲሆን ስያሜውንም የወሰደው ከግብሩ ነው፡፡ ምሥጢሩ ግን በቃል ኪዳኑ ወቅት በሚፈጸሙት የጸሎት ሥርዓቶች ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጋብቻ ወቅት በልብስ፣ በቀለበት፣ በሙሽራውና በሙሽራይቱ ላይ የሚጸለዩ ልዩ ልዩ የጸሎት ሥርዐቶች አሉ፡፡  በሥርዐተ ተክሊል የሚደረገው ጋብቻ ንጽሕናቸውን ጠብቀው እና በድንግልና ጸንተው ለኖሩ ወጣቶች ሲሆን በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ተክሊል ይደረግላቸው ዘንድ ታዝዟል፡፡  ” እስመ ዝንቱ ብእሲ በረከት ይደሉ ለብእሲ ድንግል ወለብእሲት ድንግልት በጊዜ ተዋስቦ ” ፤ ይህ በረከት (ተክሊል) በጋብቻ ጊዜ ለድንግል ወንድና ለድንግል ሴት ይገባልና (ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፳፬ ቁጥር ፱፻፮)፡፡  በሥርዐተ ተክሊል ጋብቻቸውን ለሚያከናውኑ ሰዎች ሥርዐተ ተክሊል ሲደርስ፡- ወንጌል ይነበባል፣ ኪዳን ይደርሳል፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በምታዘውና በምትፈቅደው መሠረት ቅብዐ ሜሮን ይደረግላቸዋል እንዲሁም ለሥርዐተ ቀለበቱ የሚያስፈልገው ጸሎት ሁሉ ይከናወናል፡፡ በመጨረሻም በቅዱስ ቁርባን ጋብቻው የሚታተም (የሚከናወን) ሲሆን ይህ ሥርዐት ለሙሽሮቹ የድንግልናቸው መገለጫ ወይም ክብር ነው፡፡ ለተክሊል ጋብቻ መሟላት ያለባቸዉ ዋና ዋና መስፈርቶች ምንድን ናቸው ? ወጣቶች በሀይማኖት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መሆን አለባቸው።           የተክሊል ስርአት የሚፈፀምላቸው ወጣቶች ራሳቸውን ከዝሙት ጠብቀው በድንግልና የፀኑ መሆን አለባቸው። የሚጋቡት ወጣቶች ዕድሜአቸው ትዳር የሚጠብቀውን ሓላፊነት ለመወጣት ብቁ ሊሆኑ ያስፈልጋል፡፡ ለዚህም አስቀድሞ በፍትሐ ነገሥት እንደተገለጠው ሴቷ 15 ወንዱ ደግሞ 18 ዓመት የሞላቸው መሆን አለባቸው፡፡ እንደዚህም ሆኖ ሌሎች ነገሮች ካልተሟሉ ከዚህ በላይ ቢሆን መልካም ነው፡፡ የሁለቱም ተጋቢዎች ወይም ከሁለት አንደኛው ወገን ራሱን የቻለ ሊሆን ያስፈልጋል፡፡ የኢኮኖሚ ዐቅማቸው ቤተሰቡን ለማስተዳደር በቂ መሆኑ ሊረጋገጥም ይገባል፡፡ በርግጥ ይህ ሁልጊዜ ላይሆን ይችላል፤ ፍቅር ካላቸው ሁለቱም ሠርተው ሊያፈሩ ይችላሉና፡፡ ተጋቢዎች ከመጋባታቸው በፊት ስለ ትዳር በአጠቃላይም ስለተክሊል ጋብቻ በሚገባ ሊያውቁ ያስፈልጋል፡፡  ትዳር በሌላ በሦስተኛ ሰው ግፊት የሚፈጸም ወይም ሌላው ስላደረገው ብቻ እስቲ ልሞክረው ተብሎ የሚገባበት ሕይወት አይደለም፡፡  ስለዚህ ከገቡበት በኋላ እንዳይቸገሩ ወጣቶች የትዳርን ምንነት አስቀድመው ሊያውቁ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ስለ ሥርዐተ ተክሊል አስቀድመው በንስሐ አባታቸው ወይም ሰንበት ት/ቤታቸው ሊማሩ ይገባል፡፡ ሥርዐተ ተክሊል የሚፈጸምላቸው ወጣቶች አስቀደሙው ንስሐ እየገቡ ንጽሕናቸውን ጠብቀው እንዲኖሩ የግድ የንስሐ አባት ሊይዙ ያስፈልጋል፡፡  ለንስሐ አባታቸውም ስለጋብቻቸውም ሆነ ስለማንኛውም ሕይወታቸው ሊያማክሩ ይገባል፡፡ ተጋቢዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላታቸው በንስሐ አባታቸው ሊረጋገጥና ይህም ሊመሰከርላቸው ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም የተጋቢዎቹ መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ኑሮ በንስሐ አባታቸው ፊት የተገለጠ ሊሆን ይገባል፡፡              እንግዲህ ተጋቢዎች እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች ካሟሉ የተቀደሰው የሥርዐተ ተክሊል ጋብቻ ሊፈጸምላቸው ይቻላል፡፡ በተረፈ ሥርዐተ ተክሊል ከአጽዋማት ቀናት በስተ ቀር በማንኛውም ቀን ሊፈጸም ይችላል፡፡ ሥርዐተ ተክሊልን ለመፈጸም ወሳኙ ነገር የቀናቱ መለያየት ሳይሆን የተጋቢዎቹ ማንነት ነው፡፡ ‹‹ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ነው፡፡ ለመኝታውም ርኩሰት የለውም ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል፡፡ ›› ዕብ 13፥4  በዚህ ድንቅ ክብር የተጋባችሁት እንኳን ደስ አላችሁ! ለመድረስ በጾምና በጸሎት  እየተማፀናችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር አምላክ በቸር ያብቃን አሜን Alex'o Negn Ye'tewahido

About