@felegegion5: ሰው አጀንዳ ማድረግ ያለበት ዛሬ በማንነቱ ለሚሳደደው የአማራ ህዝብ ነው! - ገዱ

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 03:26:38 GMT
25764
2110
56
633

Music

Download

Comments

user1438714002019
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ :
ከሆድ ይልቅ ለህሊናው የኖረ ለአለቃው ሳይሆን ለፈጣሪው ያደረ ሰው 🙏🙏🙏🙏እናከብርሀለን
2026-08-26 05:40:23
20
muluken9058
muluken :
ጀግናችን
2026-08-26 03:58:03
17
a006581
A+ :
ለመኖርም መስራት ጥሩ ነዉ የአማራዉ ኩራት
2026-08-26 04:01:49
17
maranata003
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው። :
የኔ አባት የኔ ጀግና አምላክ ይጠብቅህ።
2026-08-26 06:05:50
5
girmamogeskebede
Girma Moges :
ምርጡ ጀግናችን እድሜህን ያርዝመው
2026-08-26 04:02:10
11
www.tiktok.comananiya
Geto :
ኮርተህ አኩርተኸናል በግሌ ከፍያለ ምሥጋና አቀርባለሁ !እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
2026-08-26 04:16:01
13
mentewablemma
mentewablemma :
thank you so much
2026-08-26 05:12:24
4
user6124720931931
user6124720931931 :
የኔ አባት ሺአመት ኑር
2026-08-26 04:39:06
6
user3638181302866
በሡ ቃል :
ጀግና የኔ አባት ኩሩ አማራ
2026-08-26 04:08:27
11
abelmakiba216
Abel M@zlalibela :
ጀግና ዝቅ ብለህ እየሰራህ ያለኸው ለህዝብህ እና ለሃገር ምን ያክል ታማኝ እንደነበርክ የሚያሳይ ስለሆነ በእውነት ክብር ይገባሃል 🙏
2026-08-26 04:45:03
6
user4576125738079
user4576125738079 :
እውነት ጀግናነህ
2026-08-26 06:05:07
5
gebe7305
gebe :
ምን አይነት ስብእና፣ምን አይነት ሞራል፣ምን አይነት ኢትዮጵያ ነው።ከተሰረቅ ወርቅ በላብ የተገኝ መዳብ ክብር ነዉ።
2026-08-26 06:03:46
5
user3338822814774
የማርያም ልጅ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛 :
ፈጣሪይ እድሜህ ያርዝምልን
2026-08-26 05:44:37
5
dagem5976
Yeabatulji :
እዉነት አንተ ኩሩአማራ ጀግና አባታቺንነህ
2026-08-26 06:18:42
5
user8058173326081
እንዳልካቸው ደባልቄ :
ጀግናውገዱአዳርጋቸው ምርጥሰውአተነህ
2026-08-26 05:43:39
3
samualtadese867
Samual Tadese :
ጀግናው
2026-08-26 04:13:54
6
kedjaseid8
kedjaseid681 :
አይ የኔ ንግግር አዋቄ ያገር ተቆርቋሪ ለኔ ጀግናየ ነዎት
2026-08-26 05:05:16
5
kiru.magna
ዝምተኛው ሸዋ :
ጀግናው
2026-08-26 04:49:40
5
henon38
Abi Shegai :
እዝህ በረሀብና በድሮን እያለቅን ስለገዱ ፓረኪንግ ምን አገባኝ እሚከፈለው በዶራር ነው
2026-08-26 04:18:50
5
dianashifferausemu
dianashifferausem :
ኮራሁብህ እመብርሀንን ጀግና
2026-08-26 05:25:25
4
user9745848395827
ባልጀራህን እደራስህ ውደድ :
በሰው መካከል ሰው አለ ለካ 🙏
2026-08-26 06:47:16
3
serkalem086
serkalem086 :
አድናቂህ ነኝ ጀግና ነህ❤️❤️❤️❤️
2026-08-26 05:13:46
4
user3119449463026
danii 19 :
የአማራ ኩራት እንወድሀለን
2026-08-26 05:48:52
3
zumbara19
ADA :
ቃል የለኝም!!! ምንም!!! እጅ ነስቻለሁ!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-08-26 04:39:23
3
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About