@devatube1: ችግራችንን ለማይረዳን ለሰው ሳይሆን ለሚረዳን ለ እግዚአብሔር እንናገር#ኦርቶዶክስ💖💖💖_ተዋህዶ💖💖💖_ፀንታ💖💖💖_ለዘለዓለም💖💖💖ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹

Dawit 🅈🄴 21
Dawit 🅈🄴 21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 04:01:40 GMT
31558
7005
93
535

Music

Download

Comments

hiwot.birhan.8
ህይውት ብርሀን :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ቃለ ህይውት ያሰማልን[Pray][Pray][Pray]
2026-08-31 06:55:08
0
user8045742633855
T yemaryam Lij :
ኑሩልን ዘላለም የኛ ዲንቅ አባት
2026-08-31 19:06:08
1
user4725022545761
ሰላም እንድሪስ የሱፍ :
እኔ ሳይጠይቁኝ የማወራው ካላወራሁ በጭንቀት እሞታለሁ
2026-08-28 13:06:27
6
destayewerkye
birite :
በትክክል የመለቅሰው ድፍን አንድ ወር ሆነኝ ቀንም ሌትም ነው የማለቅሰው የሚገርመው ያስለቀሰኝም ምንም አልመሰለውም እግዛብሄርም ታግሶኛል አምላክ ሆይ እርዳኝ
2026-08-30 13:39:22
2
user52318514791818
Tg :
እኔማ በደሌ በዝቱ አልሰመኝ አለ
2026-08-27 05:50:49
2
tsega.gmariam
እንደ ፈቃድህ :
ሙቼ ነው ለሰው ማለቅሰው ካሁን በኋላ?
2026-08-31 14:30:27
1
user8517320651707
የማርያም ልጅ ነኝ :
እውነት ነው
2026-08-31 19:32:57
0
esubalew413
ሰዉ አማኙልቤ የዲቲዉ 🤙23 አባቴ :
ሺአመትያ ኑረወት አባቴ
2026-08-31 18:32:19
0
user39413517541541
king king :
እጃ እስካሁን ይሄ ይሆን ችግሬ?
2026-08-27 17:23:26
2
muluyebi
@Muluye,B1221 :
Ewunet newu abatachin kalehiwet yasemalin🥰🥰🥰
2026-08-31 21:13:11
0
33se74se
real estate consultant👌 :
ewinet new abatachin kale hiwot yasemalin
2026-08-27 02:42:12
1
user38732383937046
God is Almighty 🥰🥰🥰 :
ኸረ ሰው ጨከነ ወዳጅ 🥰🥰🥰
2026-08-30 16:46:47
2
.2187898
እማዬ ስብራቴ 😭💔😭 :
የኔ አባት ምነው ስሜን ጠርተው የነገሩኝ መሰለኝ😭😭👏👏👏👏
2026-08-26 23:05:54
3
user5158817070800
desta :
ለኪዳነ ምህረት ንግረ እበየን አብሰ የኔ እነት
2026-08-27 21:53:51
1
samri11654
@samri116 :
እፍፍፍፍፍ🥹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-28 12:47:05
0
denke.liku
denke liku :
እውነት ነው ቃልህይውትያሰማልን አቦታችን
2026-08-27 13:20:14
2
aman8109759025711
𝐀𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐡𝐞 𝐠𝐫𝐞𝐚𝐭 :
እዉነት ነው የኔ አባት አሁን ላይ ነው ሁሉም ነገር የገባኝ ሁሉም ሰው እንደኔ ይመስለኝ ነበር አሁን ላይ ግን ዉድቀትህን ነው ሚያይ 😔😔😔👈🏻
2026-08-27 12:08:13
2
asmragedamu5
asmragedamu5 :
በትክክል
2026-08-31 03:56:21
0
user7226847562348
ትናአት ዛሬ አይደለም :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ስወዳቸው🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 05:50:11
0
salime.fikade
አባቴ ተደስቶ ሳየው ሰማይ የነከው ይመስለኛል :
ትክክል ነው አባታችን ❤️❤️❤️
2026-08-31 10:38:14
0
mesigodrawa
mesi ❤19ljj :
እውነት ነው እኔም ለፈጣሪየ ፊት ብቻ ነው የማለቅሠው
2026-08-31 14:36:53
1
To see more videos from user @devatube1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About