@nguon.dinh2: #siriusblack

Ngu ân Ale💎
Ngu ân Ale💎
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 26 August 2026 05:13:59 GMT
1412
174
2
0

Music

Download

Comments

inh.lam73
Đinh Lam :
😁😁😁
2026-08-26 22:31:01
0
To see more videos from user @nguon.dinh2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በህግ አምላክ ሀይማኖቴን መልሱልኝ ያ ያደግንበትን የተጠመቅንበትን ከሰው ሁሉ መሀል ምንለይበትን ሀይማኖቴን መልሱልኝ ዛሬ ሃይማኖቴ ምን ልክ አስያዘች ዛሬ ጴንጤ ሲባል ሶፍት የሚበላውን ህዝብን የሚያሳስተውን ሀሰተኛ ነብይ ይመስላል ዛሬ ጴንጤ ሲባል ትርኢትና ቡጢን ከሚያሳይ ካራቲስት ጋር ይመሳሰላል ዛሬ ጴንጤ ሲባል በንግድና በዝነኛነት ዙሪያ ከሚሽከረከሩት ግለሰቦች ጋር ተለክቷል እኛ ግን ስናድግ እንደዚያ አልነበርንም በታማኝነት እንታወቅ ነበር እኛ ጴንጤ ስንሆን በየትኛውም የስራ መስክ በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ የታማኝነት እና የቅንነት መገለጫዎች ነበርን ፍቅር እንጂ ጥላቻ አላወቅንም እኛ ጴንጤ እያለን ተሳዳጅ እንጂ አሳዳጅ አልነበርንም ምላሻችን ሁልጊዜም በይቅርታ እና በትዕግስት የተሞላ ነበር.. ከዓለማዊ ውዥንብር የጸዳን ነበርን እኛ ጴንጤ ስንሆን ከፖለቲካ ርኩሰት ጋር አልተጋባንም ዜግነታችን በሰማይ እንደሆነ በማሰብ በመሬት ላይ በሰላም እንኖር ነበር... ትህትና መለያችን ነበረች እኛ ጴንጤ እያለን ተከሳሾች እንጂ ከሳሾች አልነበርንም ስንበደል ዝም ብለን ጌታን እናስብ ነበር ትኩረታችን ሰማያዊ ነበር እኛ ጴንጤ እያለን ጌታን የተከተልነው ለጊዜያዊ ጥቅም ሳይሆን ለዘላለም ህይወት ነበር... ጸሎቱ ቅዱስ ነበር እኛ ጴንጤ እያለን ጸሎትን ቃሉን እና የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ አልሸጥንም አልቀየርንም ቁሳዊ አምልኮ አልነበረንም እኛ ጴንጤ እያለን ለምድራዊ ቁስ እና ለሀብት ክምችት አልተሰበክንም ትምህርታችን መስቀሉ እና ንስሐ ነበር... ተአምር ንግድ አልነበረም እኛ ጴንጤ እያለን ሚራክል መኒ የሚባል የንግድ ዘዴ አናውቅም ነበር... እውነት እንጂ ውሸት አልነበረም እኛ ጴንጤ እያለን ዛሬ እንደ ጎርፍ የሚታዩትን ሀሰተኞች ነብያትና ጠንቋዮች በአዲስ መልክ የተለወጡ አናውቅም ነበር.. ዛሬ ቤተ እምነታችን ከመድረክ ትርኢትና ከንግድ ማዕከልነት ወጥታ ወደ ቀደመው ንጹህ መንፈሳዊ እና ሀዋርያዊ ህይወቷ እንድትመለስ አጥብቀን እንጠይቃለን ✍️worship Zone💎

About