@user3219987013524:

ከርታታዋ ነኝ💔
ከርታታዋ ነኝ💔
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 26 August 2026 07:30:12 GMT
50542
1215
176
143

Music

Download

Comments

sond.nd
ቭሎክ ልቯ🦋✍️ :
አይዞሽ አቺ የሞሽው ሰኔ አምስትነው🥺🤣
2026-08-26 10:05:10
25
fatumahussen79
fatuma mohammed :
ይቅር ብትለዉምኮ አታምነዉም ይቅር እዳትይ የኔ ዉድሴት 😭
2026-08-26 13:19:45
21
user5953793796732
ባያውቁኙም ኣውቃችዋለሁ :
የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ሚስትየ የኣማራ ልጅ ነች በጣምነው የሚወዳት የልጅየ እናት ነች 🙏🙏🙏
2026-08-26 11:54:02
18
m2450948
(M) ያአላህ ባርያ ¥¥√ :
ሶላት አደራ
2026-08-26 15:50:07
9
user2219167110477
💗𝓵𝓲𝓰 ℎ𝑢𝑠𝑢❣️☪️ :
በራሤ ቆጨር ነው አገቴን የቀላኝ🤧😂😂😂😂
2026-08-29 11:29:33
1
hayuhayu19
HAYAT ሁሉን በፈገግታ የረሱል አደራ 😌🦋 :
አላህየ የተሻለዉን ይሰጥሻል 🥺🥺
2026-08-26 21:39:03
2
romz201994
♥️🇪🇹 :
እዳትመለሸ ወላሒ ይቅር ታ አይዲንም🙏
2026-08-26 11:30:46
3
yehat.birkyey
🦋የህቷ👭𝙗𝙧𝙠𝙮𝙚💃🦋 :
እኔምለው በፊት የማይመጣልኝ ሁሉ የሆነነገር ሲሆኑ ይመጣልኛልሳ😥😥😥ስልኬም የወሬ ጥማት አለበት
2026-08-29 11:05:12
3
sofe6941
بنت احمد Ⓢ🦋✍️ :
እመኒኝ እህት አለም በመጎዳትሽ በመገፍትሽ በማመንሽ አትዘኝ ለትዳርሽ መክፈል ያለብሽን መፀዋት ከፍለሻል አንች ጄግና ዴግ ቅን አንበሳ ጡሩ ሴት ነሽ ሀቢበቲ ከዚ በሀላ ያለው ሂወትሽኝ ለአላህ ስጪው እርሱ የተሻለውን ላች የሚገባውን ሂወት ይወፍቅሻል አች ብቻ ጠንክሪ ከወዴቅሽበት ተነሽ አንበሳ ሴት ሁኝ ቂርአትሽን ቅሪ ስራ ስሪ ተለወጪ ድአ አድርጊ ከቡዙ ሰውጋ ከመገናኝት ተቆጠቢ ሚስጥርኛሽን ጎዴኛሽን እንባሽን ድክመትሽን ለአላህ ብቻ አሳይ ለሱ አልቅሽ ሱጂዲሽ ላይ ለአድ ሰሞን ከሁሉም ራቅ ብለሽ እራስሽን አርጋጊ እኛ እህቶችሽ ከጎንሽ ነን ድአ እናዴርግልሻለን🤲🤲🥀🥀🧕ሀቢበቲ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያስዴስትሽ 🤲(🥀 ቅመሞችየ እወዳችሆለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
2026-08-26 21:57:07
3
lijendro1
ጭሱ🚬🛠🗡 :
አይዞሾ አይዞሽገለቴ😁
2026-09-01 06:00:48
1
reh8445
🫴መድፈኛዋ 🩸🦅 :
አብሽሪ ዉደ መገፋት ጡሩ ነዉ አላህ በተሻለ ይክስሻል
2026-08-26 14:53:35
4
my9622081701
ይብላኝ ለወሬኛ🕌 :
አብሽሪ እህት አለም አች ብቻ ሰውን አትበድይ አላህ ላች የማይጠቅምን ነገር በሆነ ምክኒያት ያስ ወግድልሻል እናማ እህት አለም የዋህ ምን ይሆናል አብሽሪ
2026-08-26 07:38:48
5
r208748
selina😘 :
አይ ወንድ ልጅ😥😥😥
2026-08-26 13:23:54
1
ask.you44
💗ባጃጂ?እና💔ድሀ👂እረዳትየለዉም :
የምን አገትመድፍት 💞💞💞 የራሣችዉ ጉዳይ ቀረሽበት
2026-08-26 12:08:00
2
sitrlah.seid
Sitra💓Seid🆘️ :
ነይማ በውስጥ መልሽልኝ እህቴ
2026-08-27 01:43:05
2
user3383725954661
መዳም ብርሽ ይዘዘኝ❤ :
ሀላስ አጀዳዉን ዘግተነዋል በቃበቃ
2026-08-26 07:35:01
3
one.love86544
✺◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 ◎✺🕊️ :
የተፀፀተበትን ቅንነት እወቂ ተውበት ከልብ መሆኑን ወይም እንደለመደው የሚጠቀመው ስልት መሆኑን አጥኚው ....!!"🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-08-27 12:41:34
1
mohret0355
ለሪያል 💸ዘማቿ🚶‍♀️ :
የኔ ጀግና ያች ብቻ አይደለም የሁሉም ሰው ታሪክ ነው አች ንፁህ ሴት ነሽ 🥰🥰
2026-08-26 10:13:10
2
makiya.kadir5
Siyam 🦋🦋🦋 ስልጤ :
ሀዘን ለይ ሆነሽ መየት ዬለበት ደስተኘ ሆነሽ እድየይሽ ሁኚ ደስ እደይለው የሚየስለቅስ ነገር እደፖስቺ ህመምሽን ደብቂ እደየይብሽ ውሽሚቱም ደስ ደስተኘ እደቶነብሽ
2026-08-26 10:27:53
1
ekru948
ኢክሩሻ የናቷ 💟🥺 :
ኸረተይው አታልቅሽለት🥺 ጠክረሽ አሳይው 🤗
2026-08-30 00:43:30
0
a2528028
Ⓐ😘ነኝ ﷼§ዬⒷ😘⩩እስ😉ረኛ👩‍👧💋 :
😳😳😳አይ ሠው ማመን😥😥😥😥
2026-09-02 09:44:48
0
To see more videos from user @user3219987013524, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About