Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopianlyricsmusic3: እንደዚ አይነት ሙሉ አልበም ግጥም እና ዜማ በድምፃዊው ብቻ የተሰራ አልበም ማግኘት ከባድ ነው ከንዋይ ደበበ እና ቴዲ አፍሮ ሌላ የማውቀው የብስሬን አልበም ነው ግን አንድ ለእናቱ ብቻ አረገብን እንጂ ይሄ አልበም ከወጣ 21 አመት አልፎታል ግን እስካሁን ድረስ የሚሰማ ዘጠናዎቹን ስናስብ ከምንጠቅሳቸው ግንባር ቀደም አልበሞች አንዱ ነው ብስሬ ደሞ ለጋስ ነው ለሌሎች ጓደኞቹም የግጥም እና ዜማ ስራዎችን ይሰጣል በተለይ ለታምራት ደስታ እና ለጥበቡ ወርቅዬ የሰጣቸው ስራዎች በልዩነት ይጠቀሳሉ ቢያንስ አንድ አልበም እንደሚጨምርልን ተስፋ አደርጋለው ዕድሜ እና ጤና እንመኛለን #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok
Ethiopian Lyrics Music By Ab
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 10:14:05 GMT
4434
264
7
20
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
yalew ♾ :
በሚያሳዝን ሁኔታ ደግሞ መዝፈን እንደማይፈልግ በይፋ ተናግሯል እንጂ ሁሌ ተናፋቂ እና ልዩ ጣዕም ያለው ድምፃዊ ነበር 😔😔😔
2026-09-13 17:37:47
1
Shambel Qusee :
woooooooo bisre ግጥምና ዜማ wooooooo I appreciate u.
2026-08-26 17:56:43
1
Henny :
Good music
2026-09-09 22:56:32
0
Kidus :
dan admasu
2026-09-17 07:26:55
0
habetamu assefa :
ዳግማዊ አሊ ገራሚ አቀናባሪ ብስሪ ብስሪ ነው።
2026-08-27 09:32:48
0
DaDa :
እሱባለው የሺ ይታየው አልበም
2026-09-16 10:08:52
0
call me king uncle :
2026-08-26 14:59:28
0
To see more videos from user @ethiopianlyricsmusic3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
قولوا لمن صابني يا عطف علي#CapCut #عبدالمجيد_عبدالله #قطر🇶🇦 #الكويت🇰🇼 #LearnOnTikTok
Forbidden 5 X Thunderfang Life Force Edit 😎 | Ninjago DR S3 Edit #ninjago #ninjagoedit #ninjagoforbidden5 #ninjagoforbiddenspinjitzu #ninjagothunderfangdragon #ninjagodragonsrisingseason3 #ninjagodragonsrisingedit #lego #legoninjago #legoninjagoedit #edit #amv #fyp #fypシ #aftereffects
#نغمات_رنين #fyp #نغمات_جوال #fyp #نغمات
Akşammm pavyondayız ❤️🌸❤️🩹💋
#kardeslerim #broject #fypシ゚viral #врек #врекомендации
semua ada waktu nya 🔫
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy