@fitawrariendashaw: #ደነባ ቦጋለ :- የብረቲ ጂንፎ የገሚያሆም ቶናም ገሚያሆም አለፎ ። ➧ ገሚያሆም አለፎ : የብራቂ ብትር የክስታኔ ውራግ :የሶዶ የሰብ ውር ሆንተሆን ያወኖ :ውረደን ቁመን ያዢ ሺ ጋዝ ያለዘበረን : ተብረት ይጋዢ አቦ ስሙር ገብና : አተም አይወድቦ ስመው አገር ሙለ : ተሹም ይቶነቦ ። #የቦጋለ ደኔ አይከፍቱይ ካራ : አይጦሩ ገገራ የገሚያሆም ቶናም ገሚያሆም የጠራ ደኒሻው ቦጋለ : አያጭቦይ ....ተን ባገር ቁናን ባሉም እግዜር ያቢተተን በሪፌንሶን ቲብሉ : አዡትን በሱተን ። #ደነባ ቦጋለ :- የወዴሺ ስረ : ቆረው ውላውላ ነታተም ጎረምቲ : ተኪቦይ ዬሰላ ሆንም የሰብ ብራቅ ደኔ አባመላ አቦ ማረገኘ አቦ ወዘልተኘ አቦ ስሙረኘ ሆንም አቦ ጭሙት : - ለኩለው ይሰሊ በሰበው በመጦ : ቲነጋ ይወሊ #የቦጋለ ደኔ :- ባለቦ ጥረሙ በሌለም አውድሙ በዛ አዘር ገሬኖ በሶሎቄ ዳሙ በአዴሌ ጎጌቲ በኤጀርሳ ዱግዳ በበርበር በዶባ በፍርሺ በአረዳ በአቡኖ ስዋቲ ውድገት ገንቤላ አጋምሰናዶ ኧዥሙ በጎልቤ በኬላ #ባለ ጥረሙሊ በነጌሳ ቡኢ በዋጮ በአዳዘር ኧዥሙ በኑረና በእንደበየም አዘር በአይመለል በኸሽገዲየ ፋጦ ስለሙሊ ባለም ጥረሙሊ በሌለም ያውድሊ ቦጋለ :- ተጊናም ባልኝም : ፉሌ ና ሰመሮ በላለም በዳጪ : ሞዜሪ ናጎሮ የቶከሰኒ ፌም : ሰብኮም አወረሮ በገነተ ማርያም : ተጢያም ተገነም አለፈም ባለኝም : ያዠን ሰብ ዎዴም በላለ አማውቴ :በታተም አናቲ ጦማ ደኔ ባሉም : ዘርኮም የቢተቲ ባልኝም ኧለት በገብርኤሊ :ኧለት ውጠትመናግ ብራቅ ኮም ቲዎቃ : ኧሳትኮም ቲዣርግ ፌምኮም ቲያንብራጣ: የቦሳሆም ቲዘል አዡትን ባልኝም : የቄስ ኮም ቲዋል...ል ደኒሻው ቦጋለ የክስታኔ ውርጎ የሶዶ መተጎ የቦጋለ ደኔ : የጨልጨሊ ጂንፎ ቆረው ባደግቦ ደም ጎደም አለፎ .....🔥 ( ፊታውራሪ እንዳሻው አለማየሁ ነሃሴ 20 /2018 ለኩሩው ጀግና ደነባ መታሰቢያ ትሁንልኝ )

Endu...26 (ፊታውራሪ)
Endu...26 (ፊታውራሪ)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 August 2026 10:21:49 GMT
6649
926
132
340

Music

Download

Comments

wang3153
wang :
jeginachin nebs yimar you also hero
2026-08-26 13:39:35
0
yabel16
Yab3☦️ 🧔 :
He is our hero !!
2026-08-26 11:57:33
0
user96817674904311
tarik :
ihy jegna😂😂😂
2026-08-26 12:45:28
0
tsegaye939
Tsegaye Tolosa :
ደነበ ቦጋለ እግዚያብሔር  ነብስህን ከደጋጎች ጎን  ያኑርልን! ፈጣሪ ለውድ ቤተሰቦችህና ለመላው የክስታኔ ህዝብ ፅናቱን ይስጥ! አንተ የተሰዋሀው ለህዝብህ ስትል ነውና መቼም ቢሆን ህይወትህን መስዋዕት ካደረክለት ህዝብ ልብ አትረሳም። ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ያንተ ህልፈት ክንዳችንን የሚያጠነክር እንጂ የሚያዋ ዥቅ አይደለምና ጀግንነትህን ወርሰን ህዝባችንን እንታደጋለን! ነብስ ይማር!!!
2026-08-26 13:22:53
9
kb19271
K@B :
ጀግና ነበር , ወንድሜ የቀረውን አጀግነው
2026-08-26 10:32:22
3
user93805850610
user93805850610 :
የኛ ጀግና
2026-08-26 11:26:16
1
tilksewe
ትልቅሰው ስዩም :
"በሪፌንሶን ቲብሉ አዡትን በሱተን" 🙏🙏🙏
2026-08-26 12:42:06
6
hena61667
Hena :
😭😭😭 jegna aymotm
2026-08-26 10:51:06
1
enduadane
Endu :
wonemn
2026-08-26 10:50:13
1
bogale096
ቀንዲል/ቦጋለ/ :
😭😭😭😭😭😭 ጀግና❤😭
2026-08-26 14:09:33
0
geza291
geza :
ጀግናችን ነብስ ይማር
2026-08-26 13:14:51
0
user6805088687306
ALEKS :
ጀግናው ወንድማችን ሁልጊዜ እናስብሀለን ጀግናሁሌ ይዘከራል።
2026-08-26 13:08:20
0
ali_man1233
@ -4_9Ende man :
2026-08-26 15:39:43
0
lemechabaruda
lemecha baruda :
አንድ ሆነን አንድነታችንን የምናጠናክርበት ጊዜ አሁን ነው
2026-08-26 16:12:26
0
www.tiktok.comkalina2
tiyaman :
ጀግና መቼም የማንረሳው 😭😭😭😭
2026-08-26 13:11:28
0
desu362
Dr.Desalegn :
ጀግና የጀግና ዘር
2026-08-26 13:09:15
0
tara.cool.tara
tare19 :
2026-08-26 13:31:05
0
haniymesi1
user7383279853615 :
ጀግና ነበር ነብሱ በገነት ትረፍ😭
2026-08-26 13:30:36
0
meskilove19
እሚት ትንበር :
ከጀግናም ጀግና በሪፌሶን ቲብሉ አዩትን በሱተን 😭💔
2026-08-26 14:12:25
1
adugenet.d
Adugenet D :
ነብስ ይማር ለህዝብ የተከፈለ መስዋእትነት😭😭
2026-08-26 13:21:11
0
daniyirko
ማን እንደ ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አይዞሽ ወንድሜ እኛም አለን እሺ አይዟችሁ እግዚአብሔር ጽናቱ ይስጣችሁ እኛም አለንአይዞሽ ጠንክሮ
2026-08-26 13:59:40
3
user4847775727609mahi
mahi :
አባታችን ነብስ ይማር
2026-08-26 13:11:58
0
1wednesh
wednesh shawle :
😭😭😭😭😭nebse yimare
2026-08-26 13:17:46
0
endi23234
exodus . 🦅 :
ጀግና ነብስ ይማር
2026-08-26 13:05:37
2
namado387
NamAdo :
ተባረክ
2026-08-26 10:38:09
0
To see more videos from user @fitawrariendashaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About