Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dzkyprtama:
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 26 August 2026 12:00:37 GMT
40283
5599
61
812
Music
Download
No Watermark .mp4 (
36.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
36.86MB
)
Watermark .mp4 (
36.86MB
)
Music .mp3
Comments
Queensland :
POV: SONG : 1% MEMORIES : 99%
2026-08-26 23:34:37
0
Pallzy :
on my way
2026-08-27 05:31:07
0
HASMAN.XZ :
Keingaet mulu ama era pubg 2019 kalo dengar sound ini
2026-08-26 13:43:51
20
Stvns🇺🇸 :
2026-08-26 15:04:21
3
noppiiaa :
yg gue rasain:
2026-08-26 15:23:43
2
æron :
first
2026-08-26 12:03:55
0
vinn :
nyoba gcam malah pucat jir
2026-08-26 18:42:37
1
多娜 :
abang nya di Bali pantes langitnya keren terusss😭
2026-08-26 15:28:17
0
Daddy :
2026-08-26 18:40:18
0
mafiya.random :
btw pake hp apa bang
2026-08-26 17:38:59
0
𝘢𝘥𝘪𝘵𝘵𝘺𝘢 :
inpo merek HP mas
2026-08-27 06:17:24
0
Mang Agus :
izin save
2026-08-27 08:22:11
0
Ar_ :
Zaman sekolah libur 2 tahun
2026-08-27 06:38:30
0
hassan@ :
ماإسم الجهاز الذي صورت به ؟
2026-08-26 20:57:46
0
Aris MeLL🦦 :
2019 vibs
2026-08-27 05:37:31
0
Al ajaa :
gw ketinggalan banyak episode dulu
2026-08-27 05:13:38
0
Bunda_Khalid❤️🔥 :
2026-08-27 03:52:26
0
Ar :
bang ijin ambil vidiony ya
2026-08-27 00:50:50
0
mas shin :
vibes covid era, dimana duniaku baik² saja😊
2026-08-26 21:33:32
0
•Frenzy✓ :
2026-08-26 12:05:01
0
To see more videos from user @dzkyprtama, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
📖 Kỉ niệm tuổi thơ P20 ❤️| Mẹ đi chợ quê về 🤱#xaykenhtiktok#8x9x #tuoithotoi #kiuctuoitho
#foryou #typ #viral?videotiktok #tiktok?bangladesh #tiktokfficial⚡
ولی تقدیر همیشه قشنگ ترین آهنگ🤍 شادمهر میمونه #آهنگ #شادمهر_عقیلی #عاشقانه #غمگین #دلتنگی
rest in peace, i love you my sweet bestfriend. @𐔌𖦹 ׂ 𓈒 ᥆ᥴ𝗍𝗍᥆ .ᐟ𐦯 𝜗ৎ 🕊️
dia mlh ga peduli #fyp #story#katakata
ቅዱስ ቁርባንን የተቀበለ ሰው በአፍ እያለ የሚጸልየው ጸሎት ንባቡና ትርጉሙ! ግዕዝ፦ ወእምድኅረ ተመጥዎ ቁርባን እንዘ ሀሎ በአፉሁ ይበል ኩሉ ለለአሐዱ፣ አሐዱ ... ❝ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ዘኢይትነገር ሀበኒ ከመ እንሣእ ለሕይወት ዘንተ ሥጋ ወደመ ዘአንበለ ኩነኔ። ሀበኒ ዕግበር ፍሬ ዘያሠምረከ ከመ አሥተርኢ በስብሐቲከ ወእሕየው ለከ እንዘ እግብር ዘዚአከ ፈቃደ። በተአምኖ እፄውዐከ አበ ወእጼውዕ መንግሥተከ ይትቀደስ እግዚኦ ስምከ በላእሌነ። እስመ ኃይል አንተ እኩት ወስቡሕ ወለከ ስብሐት ለዓለመ ዓለም።❞ (ትርጉም):- ቁርባኑን ከተቀበለ በኋላ በአፉ ሳለ ሁሉም እያንዳንዱ እንዲህ ይበል ... ❝የማይነገር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሦስት የምትሆን ይህን ሥጋና ደም ሕይወት ሊሆነኝ ሳይፈረድብኝ እቀበል ዘንድ ስጠኝ፡፡ በጌትነትህ እንድገለጽ፥ ደስ የሚያሰኝህን ፍሬ እሠራ ዘንድ ስጠኝ፤ የአንተንም ፈቃድ እየሰራሁ እኖር ዘንድ ስጠኝ። በማመን አባት ብዬ እጠራሃለሁ፤ መንግሥትህንም እጠራለሁ። አቤቱ ስምህ በእኛ ላይ ይመስገን ምሥጉን ክቡር የምትሆን ኃያል አንተነትህ ለአንተ ክብር ይገባሃል ለዘለዓለሙ፡፡❞ ማብራሪያ (ትርጓሜ):- ❝ ቁርባኑን ከተቀበለ በኋላ ❞ ሲል ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ከተቀበለ በኋላ ማንኛውም ሰው እንዲጸልየው የታዘዘውን ጸሎት መጸለይ እንዳለበት ለማሳየት ነው፡፡ ❝ የማይነገር ቅዱስ፣ ቅዱስ ቅዱስ ሦስት የምትሆን ❞ ሲል የማይመረመር ሦስትነት ያለህ በአንድነት በሦስትነት የምትኖር ማለት ሲሆን ሦስቱ ቅዱስ የሦስትነት ጽሑፍ ሦስት ሆኖ ቃሉ ግን አንድ መሆኑ የሥላሴ አንድነት ምሳሌ፣ አንዱ ቃል ሦስት ጊዜ መጻፉ እግዚአብሔር አምላክ በአካል ሦስት መሆኑን ለማስረዳት ነው፡፡ ❝ ይህ ሥጋና ደም ሕይወት ሊሆነኝ ሳይፈርድብኝ እቀበል ዘንድ ስጠኝ ❞ ሲል ይህ የተቀበልኩት ሥጋና ደም እንዲዋሐደኝ አድርግልኝ ለማለት ነው። ምክንያቱም ጌታችን ስለ ሥጋ ወደሙ ሲያስተምር :- «ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ» በማለት ሥጋውን ከሚበላ ደሙን ከሚጠጣ ሰው ጋር ተዋህዶ እንደሚኖር ተናግሯል፡፡ ዮሐ ፮፥፶፮ ❝ በጌትነትህ እንድገለጽ ደስ የሚያሰኝህን ፍሬ እሠራ ዘንድ ስጠኝ ❞ ሲል ልቡናየን መልካም ፍሬ እንዲያፈራ አድርግ ማለት ነው፡፡ በማቴዎስ ፲፫፥፰ እና ፳፫ በመልካም ምድር ላይ የተዘራው ቃሉን የሚሰማና የሚያስተውል ነው። እርሱም አንዱ መቶ፣ ሌላው ሠላሳ፤ ሌላውም ስድሣ ፍሬ ይሰጣል እንዳልከው አንተን ደስ የማሰኝ መልካም ፍሬ ምግባር ሠርቼ ለመንግሥትህ እንድበቃ አድርገኝ ማለቱ ነው፡፡ ❝ በማመን አባት ብዬ እጠራሃለሁ ❞ ሲል ደግሞ ዕለት ዕለት «አባታችን ሆይ» ብለን የምንጸልየውን ጸሎት ይመለከታል፡፡ ❝ በመንግሥትህ እጠራሃለሁ / መንግሥትህንም እጠራለሁ ❞ ሲል መንግሥትህ ትምጣ ወይም ትሰጠኝ ያለውን የጸሎት ክፍል በማየት መንግሥተ ሰማያትን ተስፋ አድረጋለሁ ማለቱ ነው። ክርስትና በራሱ የተስፋ ኅብረት ነውና። ይህንንም አባቶቻችን ሰባቱን ኪዳናት ሲሰሩ ፯ኛ አድርገው ሠርተውታል፡፡ ይኸውም ክርስቲያኖች ሥጋውን ተቀብለው ሥጋው በአፋቸው ሳለ ሕዝቡ ሊጸልዩት ይገባል ብለው አዝዘዋል፡፡ ሕዝቡ የማያውቁት ከሆነ ካህናቱ ይጸልዩላቸዋል ብለው ሠርተውታል፡፡ ለዚህ ነው በቁርባን ሰዓት ተጀምሮ እስኪያልቅ ዲያቆናቱና ቀሳውስቱ እየተቀባበሉ ዜማውን የሚያዜሙት። «ኪዳን» ማለት ውል ስምምነት ማለት ነው፡፡ ይኸውም ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች ሲጽፍ ፫፥፯ ላይ :- ❝እብል እንከ ዝንቱ ኪዳን ጽኑዕ ዘእምኀበ እግዚአብሔር — እንግዲህ እንዲህ እላለሁ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ይህ ኪዳን ፅኑዕ ነው❞ ብሏል፡፡ ይኸውም እግዚአብሔርና አብርሃም የተዋዋሉት ውል ነው፡፡ ማለትም አብርሃም ይስሐቅን ወልዶ የይስሐቅ ዘሮች ምድረ ርስትን እንደሚወርሱ ከይስሐቅ ዘር የተወለደው ክርስቶስ ሲሆን እንደገና ከይስሐቅ ዘር ከእመቤታችን ክርስቶስ ተወልዶ መንግሥተ ሰማያትን እንደሚያወርሰን የተነገረ ነው፡፡ ኪዳናት የሚባሉትም ሰባት ናቸው፡፡ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡፡ ይኸውም ሕዝቡ በቅርብ እንዲያውቃቸው ለማድረግ ያህል ፩. ትምህርተ ኅቡአት፡- ይህም ምእመናን ሥጋውን ደሙን ለመቀበል በመጡ ጊዜ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ ወልደ እግዚአብሔር፥ ወይኑ ተለውጦ ደመ ወልደ እግዚአብሔር እንደሚሆን መምህራን ይህን ያስተምሩአቸው ብለው ሠርተዋል፡፡ ይሄንን መማር የግድ ነው ምክንያቱም ይሄንን ያልተረዳ/ያልተማረ ክርስቲያን የት ሄደህ መጣህ ቢሉት አንድ ሰፊ አዳራሽ ገብቼ ኅብስት በወይን ጠጥቼ መጣሁ እንዳይል! ፪. ካህናት ዕለት ዕለት በቤተክርስቲያን የሚጸልዩአቸው ዘጠኙ ኪዳናት ናቸው፡፡ ዝርዝራቸውም በመጽሐፈ ቅዳሴ በልዩ ልዩ የጸሎት መጻሕፍት ይገኛል፡፡ ፫. እግዚአብሔር ዘብርሃናት፡- ይህም አዲስ አማኝ ሲገኝ አስተምረው ይህንን እየደገሙ ያጥምቁት፤ ጣዖት ሲያስመልከው ኃጢአት ሢያሠራው፣ የነበረ ሠይጣን የለቀቀው እንደሆነ ሲጠመቅ ጸጥ ብሎ ይጠመቃል ፡ ያልለቀቀው እንደሆነ ዐይኑን ያስፈጥጠዋል፣ ጥርሱን ያስገጥጠዋል፣ አረፋ ያስደፍቀዋል። ከዚህ ሁሉ ያደረስከው ለካ አንተ ነህ ብለው መላልሰው ያጥመቁ፣ ጸጥ ሲል (ያ ክፉ ሠይጣን ለቅቆት ሲወጣ) የልጅነት ጥምቀት ያጥምቁት ብለው ሥርዐት ሠርተዋል፡፡ ፬. በእንተ ቅድሳት፡- ይህም ስለ እገሌ፣ ስለ እገሌ እያለ በመንፈሳዊው ከአናጉንስጢስ እስከ ሊቀ ጳጳስ በሥጋዊው ከበረንዳ አዳሪው እስከ ንጉሡ እንዲሁም ለምዕመናን ለአዝርእት፣ ለአትክልት ሁሉ በቅዳሴ ጊዜም ሆነ በሌላም ጊዜ እንዲጸለይ አዝዘዋል፡፡ ፭. በሰማይ የሃሉ ልበክሙ:- ይህም ዲያቆኑ ካባውን ለብሶ አክሊሉን ደፍቶ፣ መስቀሉን ይዞ ❝ከወንድሙ ጋር የተጣላ ቢኖር ይተውለት፣ በልቡ መጠራጠር ያሰበ ቢኖር ይመን፣ የአሳብ ነውር ያለበት ቢኖር አይቅረብ፣ በኃጢአት የወደቀ ቢኖር አይርሳ የማይረሳ ነውና፣ ሐሳቡ ድውይ የሆነ ወይም ተጠራጣሪ ቢኖር አይቅረብ፣ ኃጢአት የሚሠራ ንጹሕ ያልሆነ ቢኖር ይወገድ፣ መስቀልን አይበድል ... ❞ እያለ ለሕዝቡ ያውጃል ብለው ሠርተዋል፡፡ ፮. ቅዳሴ እግዚእ:- ይህም ካህኑ ኅብስቱን በጻሕል፣ ወይም በማቅረቢያ ወይኑን በጽዋዕ አድርጎ በጸሎት ለውጦ የአምላክ ሥጋና ደም ያድርግበት ብለው ሠርተዋል፡፡ ፯. ሰባተኛው ራሱ ሥሉስ ቅዱስ ነው፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ፮ እግዚኦታ፣ ፮ በእንተ ማርያም ይደርሳል፡፡ ይህ ካህኑ ሦስት ጊዜ "እግዚኦ" ወይም "አቤቱ ማረን" ይላል፡፡ ሕዝቡም እንደ ካህኑ ሦስት ጊዜ "አቤቱ ማረን" ይላሉ፡፡ "አቤቱ ማረን" በጠቅላላ ስድስት ይሆናል እንዲሁም ካህኑ ሦስት ጊዜ "በእንተ ማርያም" ይላል፡፡ ሕዝቡም እንደ ካህኑ ሦስት ጊዜ "በእንተ ማርያም" ወይም "ስለእመቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ማረን" ይላሉ፡፡ እግዚኦታውና በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ፲፪ ጊዜ ይሆናል፤ በአሥራ ሁለቱ ሰዓት የሚሰራውን ኃጢአት ይቅር በለን ለማለት ነው። አንድም:- አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ያስተማሩትን ወንጌል ባለመጠበቃችን ይቅር በለን ማለት ነው። ማቴ ፲፱፥፳፰ ዲ/ን ኃይለራጉኤል ሁላችንም ለቅዱስ ቁርባኑ እንድንበቃ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy